Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abc_info1: ሰበር መረጃ 🚫 በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ በአንቀጽ 39 ዙሪያ መግባባት ላይ አለመደረሱ ተገለጸ:: በይፋ ከተከፈተ አንድ ሳምንት ባስቆጠረው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ ተሳታፊዎች በስምንት ዋነኛ አጀንዳዎች ዙሪያ እየተወያዩ ይገኛሉ። “የመንግስት አደረጃጀት እና ቅርጽ” እንዲሁም “የፖለቲካ ስርዓት፣ የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርዓት” ከዋነኞቹ አጀንዳዎች መካከል የሚጠቀሱ ሲሆን፤ በእነዚህ ስር ከተያዙ ንዑስ ጉዳዮች መካከል የኢፌዲሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 39 አንዱ ነው። የቁጫ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቁህዴፓ) ተወካይ አቶ ባንዲራ በላቸው እንደገለጹት፤ “የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች የራሱን ዕድል በራሱ የመወሰን እስከ መገንጠል” መብትን በሚደነግገው በዚህ አንቀጽ ዙሪያ በተሳታፊዎች ዘንድ አለመግባባት ተፈጥሯል። በውይይቱ ወቅት አንቀጹ “ይነሳ” የሚሉ ወገኖች እንዳሉ ሁሉ፤ “የማንነት፣ የቋንቋ እና የዜጎች መብት ዋስትና በመሆኑ አይነሳ” የሚሉ ሀሳቦች መነሳታቸውንና እስካሁንም መግባባት ላይ አለመደረሱን ተወካዩ አስረድተዋል። #viral #fyp #foryou #viralvideo #viralvideo @Dr.no/Beyaynet-innovations @Meti_Breaking🥶
ABC info.
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 18:48:14 GMT
5718
139
2
12
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.55MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.55MB
)
Watermark .mp4 (
3.83MB
)
Music .mp3
Comments
belete ቁጫው 🇺🇾🇺🇾🇺🇾ሺጫው :
2026-07-24 07:36:19
0
gen3567 :
ግዜን በማይሆን ነገር መግደል ተገቢ አይደለም።የአዲስ አበባ ጉዳይ መታየቱ ባይከፋም ጉዳዩ በአዲስ አበባ ህዝብ በወሰን ። ዋና ዋና ነገሮች 1. በሁሉም ደረጃ የስልጣን ገደብ በአመት የተወሰነ ይኑር። በተለይ የላይኛው 2. ህገ መንግስቱ ላይ ሰውን እንደ ዜጋ ይይ 3. አጀንዳዎቹ: አሁንም ይጥራ፣ ለምሳሌ ሙስና በግልፃ የሚደግፍ ዜጋ የለም። ስለዚህ ይህ በዚህ ውይይት ማውራት አያስፈልግም፣ 4. አሁን አሁን የመጣ ነገር ደግም፣ አስፈፃሚው የመንግስት አካል በከንቲባ ቢሮ እና በወረዳ የዳኝነት አገልግሎት ካልሰጠሁ ይላል፡፡ ስለዚህ የ 3ቱ የመንግስት ክፍሎች ድንበራቸው መታወቅ አለበት 5. መከላከያ ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆን አለበት። ጠ/ሚንስቴር መከላከያን በቀጥታ ማዘዝ ባይችሉ፧፧ 6. የክልል ወስን ጉዳይ 7. ፌደራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለ ህግ ተርጓሚ የመንግስት አካል ቢሆን 8. ሪፐሊካን ጋርድ ተጠሪነቱ ለህግ አስፈፃሚ አካል ቢሆን
2026-07-23 19:29:47
1
To see more videos from user @abc_info1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#اكسبلور #fypシ #امل_الشمري #viral
Some random guy wanted to wish my wife Claire a Happy Birthday. Seemed like a lovely chap. No idea who he is though. #thenicestpersonintheuniverse #happybirthday #keanureeves
#صلوا_على_رسول_الله #يوم_الجمعه #دعاء_يوم_الجمعه #اللهم_في_يوم_الجمعه_ارحم_امواتنا #ليلة_الجمعة
mag’s day #foryou #fyp #saintlevant #kalamantina @misha🪽 @j
قـد يـكـون أخـر مـوسـم لـ رونـالـدو 💔🐐 . #إبداع_عقيد🖤✨️ #تصميم_أجنبي #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #cristianoronaldo #exsplore #team_middle_knights🇱🇾🤍
Mặt nạ dưỡng ẩm và sáng da +WIS+ #matnaduongam #matnasangda #matnawis #matnacapam #skincare
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy