@2.2.2driverinformation: ይህ ቪደወ ይጠቅማን በደንብ ተመልከቱት

2.2.2የሾፌሮችመረጃDriverinformation
2.2.2የሾፌሮችመረጃDriverinformation
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 19:15:36 GMT
186003
3831
56
753

Music

Download

Comments

teklemoges
Tekleተክሌ :
ይሄ መሰረታዊ የአነዳድ ስርአት ነው - ለእኛ አገር ሾፌር ግን የሮኬት ሳይንስ ያህል ከባድ ነው! ምፅፅፅፅፅ!
2026-07-24 13:09:30
38
hamdimdganiso
Hamdi Md Ganiso :
Thank you bro almost everyone in Ethiopia don’t know how to turn in the square post this everyday so they learn
2026-07-23 19:46:36
7
user1175461812654
me&my :
አንድም አደጋ አናይም ነበር በመስመራችን ብንጎዝ
2026-07-24 05:46:59
14
tommie.king
👑ንጉስ ቶማስ👑 :
ከአደባባይ ያለፍሬቻ የሚወጡም ሊቀጡ ይገባል።
2026-07-26 03:20:58
3
user3423850979301
user3423850979301 :
እንደዚህ አይነት ትንንሸ ጥፋቶች ትልቅ ችግርና አደጋ ሰለሚፈጥሩ ሰነሰርዐት ማሰያዙ የሚበረታታ ነው የትኛውም አደባባይ ላይ ቢሆን
2026-08-03 19:31:05
1
fekadu_automotive
Fekadu Automotive :
በጣም አሪፍ መረጃ
2026-07-24 06:26:48
1
tesfu90s
Tesfalem Alemayehu :
ቅድሚያው የኔ ነው ይልሃል አብዛኛውን ሹፌር ማለት ይቻላል መጀመሪያ የውስጡን ለመያዝ ነው የሚሯሯጠው
2026-07-24 14:38:18
2
gcbhcj
burak :
ሁለመኪና አደለምኮ ከተማው ውስጥ ያለው
2026-07-25 02:57:43
1
fitsum16i
Fitsum :
berta
2026-07-29 06:06:32
1
md.mihret
Shefonaw :
adebbay kertal mebrat meserat alebet
2026-07-24 03:19:05
1
danielm515
Daniel M :
This is a basic driving skill you shoulf know.
2026-07-24 02:38:18
1
ydhhhh58
አቡጊዳ (Y.D) :
ይሄ መቼም እኛ ሀገር ላይ አይሆንም
2026-07-24 07:06:19
1
12jossy34
user3397573619415 :
ትክክል
2026-07-25 19:37:45
1
achievingwellness911.com
Frezeer :
it must be
2026-07-26 23:53:05
0
fugera3
ምናምን ምናምን :
Right side exit why is it 2 lane then if its wrong
2026-07-26 21:03:27
0
danieshetu1
BO$$ 33 :
አንተ በአረንጓዴ መስመር ያሰመርካቸው የመንገድ አካሄድ ልክ አይደለም ለምሣሌ ከሚሊንየም የመጣን የአደባባዩን የግራ መስመር የያዘ ተሽከርካሪ እንዴት ወደ ኤርፖርት መሄድ ይችላል ትላለህ
2026-07-26 10:42:21
0
selamg006
selam 😇 :
seneserat yezo yemigaze ashekerekari yelem eko ezi ager
2026-07-24 04:43:37
1
user9801303955235
ፋኖ ፋንዶ :
ለቤት መኪናዎች ንገብ ፣መንጃው በብር ይመጣል በሾፌር እገዛ ለሚነዱት
2026-07-26 06:01:23
2
tukatukii
Babi ፈታ :
የተቆራረጠ መስመር ስለሆነ ነው ስነስረአት ይዘው ማይሄዱት ድፍን ቢሆን አሪፍ ነው
2026-08-07 19:47:17
0
user7910763729076
tesfaye :
wishet
2026-07-24 16:20:18
0
solo5406
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ ውስጤ ነው :
በስርአት አለማሽከርከር በመንግስት ባለስልጣናት የመንግስት መኪና መከላከያ ላንድ ክሩዘሮች ይብሳል
2026-07-24 07:44:55
1
solomontsegaye08
sol :
የተቆራረጠ መስመር እኮ ነው ወይ ድፍን መስመር ነው መሆን ያለበት
2026-07-24 09:35:41
1
melese.taye.zewude
Meለሰ Taye Zeዉዴ :
እስኪ በአራቱም አቅጣጫ መኪና ይግባና እንደማይጨናነቅ እናያለን
2026-07-26 17:43:47
0
starboyet
Starboyet :
👍👍👍
2026-07-24 18:44:40
0
To see more videos from user @2.2.2driverinformation, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About