@mr_ejay_music_01: Voices In The World Full Bass ( Slowed + Reverb ) #viralmusic #foryou #ejay_music #fypシ #viraltiktok

𝐌𝐫•( 𝙴𝙹𝙰𝚈
𝐌𝐫•( 𝙴𝙹𝙰𝚈
Open In TikTok:
Region: PH
Thursday 23 July 2026 23:19:49 GMT
86306
5275
63
521

Music

Download

Comments

user8044570833696
筱蓁 :
〔Voices in the world〕 Nice song 🎵 thank's
2026-08-15 12:29:54
1
eldadkwao699
eldadkwao :
I love it
2026-07-23 23:30:34
4
mrsanglass
moktar :
wow masarap na masarap pakinggan ang remix mo idoll padaan ulit sa wall mo pwede pahinge ng heart sa bago kung videos kung pwede naman sayu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 05:49:25
2
user32cke6f57o
สายเนิบ เชื้อคำฮด :
สุดยอด☺️😂😅...ว้าว🤣🤣😂
2026-08-01 15:05:52
2
jem.music27
R_Xシ︎𝙅𝙀𝙈シ︎♫︎ᵐᵘᶜⁱᶜ♫︎ :
tol poede maka hiram nag link 🥰
2026-07-27 00:18:03
1
akmali406
𝐀𝐊𝐌𝐀𝐋𝐈 𝗠𝘂𝘀𝗶𝗰 🎧 :
Link po Idol
2026-07-28 03:35:25
1
reenrick1628
رينريك 1628🔐 :
I love this songs 🫶🏼🥰🥰🥰
2026-07-26 15:24:56
1
jeanmartinchavez3
🐦‍🔥🔰🔱Jean 〽️artin🔰🐦‍🔥 :
2026-07-28 02:00:28
2
fayefaye3158
Fayefaye :
idol tambay muna ako sa wall mo hehehe
2026-08-14 04:03:58
0
samtuijnr
MaseVibes #475 :
please full song version 🙏
2026-07-25 03:58:39
3
saw.lay.lay42
saw eh :
2026-07-25 13:39:04
2
muhammadriswanali
Rizwan [AM] :
2026-07-24 04:20:08
2
user1082103775609
รักนะ :
2026-08-02 01:55:01
1
.official_ek
𝗭hy :
🔥🔥🔥
2026-07-24 02:28:42
1
bacarymanneh747
Jizz boy🇬🇲🇬🇲🇬🇲🇸🇳🇸🇳 :
💕💕💋
2026-07-23 23:27:17
1
To see more videos from user @mr_ejay_music_01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለልጆች ስም ለማውጣት  እነሆ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች  ✍️ 1 ባሮክ ፡ ብሩክ  2 ሮቤል፦እነሆ ወንድ ልጅ  3 ኤርምያስ፦እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 4 ሮብዓም፦ሕዝብ ይብዛ  5 ማራናታ፦ጌታ ሆይ ቶሎ ና  6 ቤቴል፦የእግዚአብሔር ቤት ማለት  7 ቄርሎስ፦የተመረጠ ምርጥ  8 እስጢፋኖስ፦አክሊል  9 ሳውል/ሳኦል፦ከእግዚአብሔር የተለመነ 10 ሴዴቅያስ፦የእግዚአብሔር ጽድቅ  11 ፊቅጦር፦ኀዘኔን አራቀልኝ  12 ንፍታሌም፦ታጋይ የሚታገል  13 ዮርዳኖስ፦ወራጅ ውሃ  14 ዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል  15 ገነት፦የአትክልት ስፍራ  16 ፊልድልፍያ፦የወንድማማች ፍቅር  17 ዲና፦ እግዚአብሔር ፈረደ  18 ማኑሄ፦እረፍት  19 መልሕቅ፦ከብረት የተሠራ የመርከብ ማቆሚያ 20 ራማ፦ከፍታ  21ቴዎድሮስ፦የእግዚአብሔር ስጦታ  22 ፊላታዎስ፦የአምላክ ወዳጅ  23 ሕርያቆስ፦ኅሩይ ምርጥ  24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ  25 ቶማስ፦ፀሐይ  26 ታዴዎስ፦እሸቱ (ግብራዊ ትርጓሜ) 27 ማትያስ፦ፀሐይ ወይም ምትክ  28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ  29 አቤል፦ የዋህ ፣ እርግብ 30 ኖኅ፦ደስታ  31 ሴም፦ ተሾመ  32 ይሥሐቅ፦ ደስታ አንድም ይሳቅ  33 ሙሴ፦ የውሃ ልጅ (ከውሃ የተገኘ) 34 አሮን፦ የእግዚአብሔር ተራራ  35 ጌዴዎን፦ እግዚአብሔር ኃያል  36 እሴይ፦ ዋጋየ ማለት ነው። 37 አሚናዳብ፦ መንፈስቅዱስ ማለት ነው። 38 ዳዊት፦ የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነው፣ 39 ዕንባቆም፦ ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ 40 ሄኤሜን፦ ምኞቴን አገኘሁ  41 አሞጽ፦ እግዚአብሔር ጽኑ ነው  42 ዮናስ፦ርግብ  43 ሐጌ፦ የእግዚአብሔር መልእክተኛ  44 ራኄል፦ በግዕት  45 ዕዝራ፦ ረዳቴ  46 ሔርሜላ፦ ከክብር ዘመድ የተገኘች  47 መርቆሬዎስ፦ የአባት ወዳጅ  48 ኤጲፋንዮስ፦ ምስጢር ገላጭ  49 ሜሮን፦ የተባረከ ሽቱ  50 ሱላማጢስ፦ ሰላማዊት  51 ሶምሶን፦ ፀሐይ 52 ብንያም፦ የቀኝ እጄ ልጅ  53 ማርታ፦ እመቤት  54 ሊዲያ፦ ፈራሂተ እግዚአብሔር  55 ኤፍሬም፦ ፍሬያማ ፍሬው  56 ኤፍራታ፦ ክብርት የተከበረች  57 ታዴዎስ፦ ተወዳጅ ወይም ፍቁር(ቃላዊ ትርጓሜው) 58 ኢየሩሳሌም፦ የሰላም ሀገር  59 ሄኖስ፦ ሰው  60 ሰሎሜ፦ ሰላም  61 በንያስ:- እግዚአብሔር አዳነኝ  62 ቤንኦኒ:- የጭንቅ ጊዜዬ ልጅ  63 ጴጥሮስ:- አለት  64 ጳውሎስ:- ምርጥ እቃ  65 ሆሴዕ:- እግዚአብሔር ያድናል  66 ሐና :- ጸጋ፣ ስጦታ  67 ሔዋን:- የብዙሐን እናት  68 ሕዝቅኤል:- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል  69 ሕዝቂያስ:- እግዚአብሔር ኃይል ነው  70 መልከ ጼዲቅ:- የጽድቅ ንጉሥ  71 ሚልኪያስ :- መልክተኛዬ  72 ሚኪያስ :- እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው  73
ለልጆች ስም ለማውጣት እነሆ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ✍️ 1 ባሮክ ፡ ብሩክ 2 ሮቤል፦እነሆ ወንድ ልጅ 3 ኤርምያስ፦እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 4 ሮብዓም፦ሕዝብ ይብዛ 5 ማራናታ፦ጌታ ሆይ ቶሎ ና 6 ቤቴል፦የእግዚአብሔር ቤት ማለት 7 ቄርሎስ፦የተመረጠ ምርጥ 8 እስጢፋኖስ፦አክሊል 9 ሳውል/ሳኦል፦ከእግዚአብሔር የተለመነ 10 ሴዴቅያስ፦የእግዚአብሔር ጽድቅ 11 ፊቅጦር፦ኀዘኔን አራቀልኝ 12 ንፍታሌም፦ታጋይ የሚታገል 13 ዮርዳኖስ፦ወራጅ ውሃ 14 ዮአስ፦እግዚአብሔር ሰጥቷል 15 ገነት፦የአትክልት ስፍራ 16 ፊልድልፍያ፦የወንድማማች ፍቅር 17 ዲና፦ እግዚአብሔር ፈረደ 18 ማኑሄ፦እረፍት 19 መልሕቅ፦ከብረት የተሠራ የመርከብ ማቆሚያ 20 ራማ፦ከፍታ 21ቴዎድሮስ፦የእግዚአብሔር ስጦታ 22 ፊላታዎስ፦የአምላክ ወዳጅ 23 ሕርያቆስ፦ኅሩይ ምርጥ 24 ፊልጶስ፦ወንድም ወዳጅ 25 ቶማስ፦ፀሐይ 26 ታዴዎስ፦እሸቱ (ግብራዊ ትርጓሜ) 27 ማትያስ፦ፀሐይ ወይም ምትክ 28 ቀሌምንጦስ፦ግንብ 29 አቤል፦ የዋህ ፣ እርግብ 30 ኖኅ፦ደስታ 31 ሴም፦ ተሾመ 32 ይሥሐቅ፦ ደስታ አንድም ይሳቅ 33 ሙሴ፦ የውሃ ልጅ (ከውሃ የተገኘ) 34 አሮን፦ የእግዚአብሔር ተራራ 35 ጌዴዎን፦ እግዚአብሔር ኃያል 36 እሴይ፦ ዋጋየ ማለት ነው። 37 አሚናዳብ፦ መንፈስቅዱስ ማለት ነው። 38 ዳዊት፦ የተወደደ ልበ አምላክ ማለት ነው፣ 39 ዕንባቆም፦ ጠቢብ አዋቂ አስተዋይ 40 ሄኤሜን፦ ምኞቴን አገኘሁ 41 አሞጽ፦ እግዚአብሔር ጽኑ ነው 42 ዮናስ፦ርግብ 43 ሐጌ፦ የእግዚአብሔር መልእክተኛ 44 ራኄል፦ በግዕት 45 ዕዝራ፦ ረዳቴ 46 ሔርሜላ፦ ከክብር ዘመድ የተገኘች 47 መርቆሬዎስ፦ የአባት ወዳጅ 48 ኤጲፋንዮስ፦ ምስጢር ገላጭ 49 ሜሮን፦ የተባረከ ሽቱ 50 ሱላማጢስ፦ ሰላማዊት 51 ሶምሶን፦ ፀሐይ 52 ብንያም፦ የቀኝ እጄ ልጅ 53 ማርታ፦ እመቤት 54 ሊዲያ፦ ፈራሂተ እግዚአብሔር 55 ኤፍሬም፦ ፍሬያማ ፍሬው 56 ኤፍራታ፦ ክብርት የተከበረች 57 ታዴዎስ፦ ተወዳጅ ወይም ፍቁር(ቃላዊ ትርጓሜው) 58 ኢየሩሳሌም፦ የሰላም ሀገር 59 ሄኖስ፦ ሰው 60 ሰሎሜ፦ ሰላም 61 በንያስ:- እግዚአብሔር አዳነኝ 62 ቤንኦኒ:- የጭንቅ ጊዜዬ ልጅ 63 ጴጥሮስ:- አለት 64 ጳውሎስ:- ምርጥ እቃ 65 ሆሴዕ:- እግዚአብሔር ያድናል 66 ሐና :- ጸጋ፣ ስጦታ 67 ሔዋን:- የብዙሐን እናት 68 ሕዝቅኤል:- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 69 ሕዝቂያስ:- እግዚአብሔር ኃይል ነው 70 መልከ ጼዲቅ:- የጽድቅ ንጉሥ 71 ሚልኪያስ :- መልክተኛዬ 72 ሚኪያስ :- እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው 73 "ምናሴ:- ማስረሻ 74 ሣራ :- ልዕልት 75 ሩሐማ :- ምሕረት 76 ሮቤል :- እነሆ ወንድ ልጅ 77 ሰሎሞን :- ሰላማዊ 78 ሳሙኤል :- እግዚአብሔር ሰማኝ 79 ኢየሱስ ፦ አዳኝ (መድኀኒት ) 80 ሶፎንያስ ፦ እግዚአብሔር ሰውሯል 81 ኢዮኤል፦ እግዚአብሔር አምላክ ነው 82 ቃዴስ ፦ ቅዱስ 83 በርተሚዮስ ፦ የተለሜዎስ ልጅ 84 ቤተልሔም ፦ የእንጀራ ቤት 85 ቶማስ ፦ መንታ 86 ናሆም መጽናኛ 87 ናታን :- እግዚአብሔር ሰጥቷል 88 አልአዛር ፦ እግዚአብሔር ረድቷል 89 አማኑኤል ፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ( ይሔስም ላይ ከፊት"ዘ" ወይም"የ" ጨምረን ብንጠቀም) 90 አርኤል ፦ የእግዚአብሔር ምድጃ 91 አሴር ፦ደስተኛ 92 አስቴር ፦ ኮከብ 93 አቡ ፦ አባት 94 አብዱዩ ፦ የእግዚአብሔር አገልጋይ 95 አኪያ፦ እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 96 ኢሳያስ ፦ እግዚአብሔር ደህንነት ነው 97 ኢያሱ ፦ እግዚአብሔር አዳኝ ነው(መድኀኒት) ማለት ነው። 98 ኢይዝራኤል ፦ እግዚአብሔር የዘራት 99 ኢዮሳፍጥ፦ እግዚአብሔር ፈርዷል 100 ኢዮራም ፦ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 101 ኤልሳዕ ፦ እግዚአብሔር ደህንነት ነው 102 ኢዮስያስ ፦ እግዚአብሔር ይደግፋል 103 ኢዮአታም፦ እግዚአብሔር ፍጹም ነው 104 ኢያቄም፦ እግዚአብሔር አቆመ 105 ኢዮአብ፦ እግዚአብሔር አባቴ ነው 106 ኢዮአታም፦ እግዚአብሔር ፍጹም ነው 104 ኢዮአካዝ፦ እግዚአብሔር ይዟል 105 ኤልዔዘር ፦ እግዚአብሔር ረዳት ነው 106 ኤልያስ፦ እግዚአብሔር አምላክ ነው 107 እስማኤል፦ እግዚአብሔር ይሰማል 108 ኬልቅያስ፦ እድል ፈንታ እግዚአብሔር ነው 109 ኤደን፦ ደስታ 110 ኬብሮን ፦ ህብረት 111 ዘካሪያስ፦ እግዚአብሔር ያስታውቃል 112 ኢሳኮር ፦ ዋጋዬ 113 ይዲዲያ ፦ በእግዚአብሔር የተወደደ 114 ዮሐናን፦ እግዚአብሔር ጸጋ ሰጪ 115 ዮናታን፦ እግዚአብሔር ሰጥቷል 116 ዮሐኬን፦ እግዚአብሔር ያቆማል 117 ዮካብድ፦ እግዚአብሔር ክብር ነው 118 ዮዳሔ፦ እግዚአብሔር ያውቃል 119 ዮፍታሔ ፦እግዚአብሔር ይከፍታል 120 ጎዶልያስ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነው 121 ማሪያ ፦ ቆንጆ ማለት ነው 122 ዳራ :- በጥበብ የተሞላች ሴት 123 ኢዛኤል፦ የጌታ ተስፋ 124 አቤል ፦ የዋህ ማለት ነው 125 አቢጊያ ፦ አባቴ ደስተኛ ነው 126 ናታኔም ፦ የእግዚአብሔር አገልጋይ 126 ጌርሳም፦ ከሌላ ምድር ደስተኛ ነኝ 127 ዳንኤል፦ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 128 ዮሐንስ ፦ እግዚአብሔር ጸጋ ነው 129 አሞን፦ የወገኔ ልጅ 130 እስራኤል፦ የእግዚአብሔር ሀገር 131 ኢዮአም :- አዳኝ 132 ኤልሳቤት :- እግዚአብሔር መሐላዪ ነው 133 አብርሐም ፦ የብዙሐን አባት 134 አዶኒያስ ፦ እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 135 አዶኒራም፦ ጌታዬ ከፍ ያለ ነው 136 ሴት ፦ ምትክ 137 ማቴዎስ :- ሞገስ 138 ፌቨን :- የእግዚአብሔር አገልጋይ 139 ወንጌል ፦ የምስራች፣ አዲስ 140 ኢዩኤል ፦ እግዚአብሔር አምላክ ነው 141 ሶፈኒያስ ፦ እግዚአብሔር ጠብቋል (ሰውሯል) 142 አዛርያስ፦ እግዚአብሔር ረድቷል 143 አቤኔዘር ፦ ማመስገኛዬ 145 ስምዖን ፦ እግዚአብሔር ሰማኝ 146 ሚካኤል ፦ ማን እንደ እግዚአብሔር( ይሔስም ላይ ከፊት"ዘ" ወይም"የ" ጨምረን ብንጠቀም) 147 ገብርኤል፦ የእግዚአብሔር አገልጋይ ( ይሔስም ላይ ከፊት"ዘ" ወይም"የ" ጨምረን ብንጠቀም) 148 መክብብ ፦ ሰባኪ 149 ኢሳያስ፦ መድኃኒት ቀቡህ (የተቀባ) 150 ዮሴፍ :- ይጨምር 151ቴዎፍሎስ፦ የእግዚአብሔር ወዳጅ 152 ኑኃሚን፦ ደስታዬ 153 ናትናኤል ፦ የእግዚአብሔር ስጦታ 154 አዛኤል፦ እግዚአብሔር ያያል 155 በርናባስ፦ የመጽናናት ልጅ 156 አቤሜሎክ፦ የንጉስ አገልጋይ 157 አቤሴሎም፦ አባቴ ሠላም ነው 158 አብራም፦ ታላቅ አባት 159 አክዓብብ፦ የአባት ወንድም 160 አዳም፦ መልካም 161ኢይርብርዓም፦ የእግዚአብሔር ህዝብ እየበዛ ሔደ 162 ኤዶም፦ ቀይ 163 ዖዝያን፦ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው 164 ዮፍታሔ፦ እግዚአብሔር ይከፍታል 165 ዲቦራ፦ ንብ 166 ዳንኤል፦ እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 167 ጽዮን፦ አንባ፤ መጠጊያ 167 እመቤት፦ የቤት እናት 168 ሔኖክ፦ አዲስ ሆነ፤ ታደሰ 169 ሔራኒ፦ ሰላም ፍቅር 170 ማራናታ፦ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

About