@princess_hayu11: #onthisday

𝐇𝐚𝐲𝐮_𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 🌐
𝐇𝐚𝐲𝐮_𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 🌐
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 04:51:57 GMT
110969
4769
429
4175

Music

Download

Comments

user3844026759600
Tedo Na :
ጀልባው ይምጣልን 😅
2026-07-24 09:10:19
62
minaleayele482
Minale Ayele :
እና ድሮ ዝናብ ዘንቦ ያልተፈጠረ ጎርፍ አሁን እንዴት እንዲህ ሆነ ይኽኮ የነበረው የፍሣሽና የጎርፍ መሄጃዎች መዘጋታቸውን ነው የሚያሣየው ። ቅድመ ጥናት ያልተደረገበት የምህንድሥና ውጤት ነው ። በዚህ ጎርፍ ለሚጠፋ ንብረት ማነው ተጠያቂ።
2026-07-24 09:49:32
33
user2716154327735
mame :
oh perfect
2026-07-25 07:26:26
0
koki64037
koki :
መቼ እውነትምትናገሩት
2026-07-24 09:26:06
31
von190895
VON :
. my gooodness
2026-07-25 05:10:17
0
user6299459049395
የሐረሯ ሉሲ :
ግን እኔ ያልገባኝ ነገር የመሬት ውስጥ ካሜራ ስራው ምንድን ነው የሚቀርፀው በናታችሁ ንገሩኝ
2026-07-24 16:52:25
7
rambo14108
Rambo :
ethiopia aydelem
2026-07-25 05:50:18
0
kiyyaa.tokkichaw
Kiyyaa Tokkichaw :
yet bota new ..
2026-07-25 01:29:53
0
sol363989
sol :
u did good ,then swim their ,on that swimpool which is u made it ,u are smart great gala .
2026-07-24 14:59:26
0
wandwesenkinfe
hurso 53 :
ከተማ አስተዳደሩ በዚህ ምክንያት ለጠፉት ንብረቶች መክፈል አለበት ።
2026-07-24 10:19:45
11
geni.cool
Geni cool :
በለዉ በግር እዬሄድን ነዉ ጅሞ አር ጀልባ ላኩልኝ😂
2026-07-24 11:08:13
11
kufeyekun0
Kufeyekun :
ጎርፉን የሚቆጣጣር ነው የደህንነት ካሜራው
2026-07-25 08:38:10
1
ayfokiru.mirsawi
Ayfokiru mirsawi Terega :
የዳነች አበቤ እንግሊዝኛ ይመቸኛል√
2026-07-25 03:03:37
4
tesfaye.ashenafi1
tesfaye ashenafi :
ሊከሰት ይችላል የሰው ስራ ነው የፈጣሪ ሰራ አይደለም ለፓለቲካ ፍጆታ አትጠቀሙበት።
2026-07-24 07:45:18
1
tadele8851
ቴሌፎኑ ጥሪ አይቀበልም :
አሰብ ማለት ይህ ነው እንዴ እስከዛሬ ከነገ ዛሬ ልሄድ እያልኩ እሱ መጣ
2026-07-24 17:07:21
4
kclr58443856
ሂወቴ ባንተነው 23 :
ሁሌ ውሸት ብቻ
2026-07-24 09:42:34
7
lovellyboy153
ሊቁ ልጅ :
ጀግና የዘመናችን ጣይቱ!!አዳነች አበቤ
2026-07-24 12:36:25
2
user6009462977225
user6009462977225 :
እኛም ከስር ተቀብረናል
2026-07-24 19:16:17
2
user19565227198141
user19565227198141 :
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት
2026-07-24 12:03:22
2
romi4art
Rome art :
ጣና ነሽ የታለች??
2026-07-24 23:35:57
2
user179414598385
ቱሉ :
ያሳፍራል
2026-07-24 10:07:38
3
vizu13
user4796539250656 :
የአቅም ዉስንነት ሀገር ይጎዳል
2026-07-24 12:01:02
3
fkr6246
fkr :
እውነት የሚወራው መቼ ይሆን
2026-07-24 11:56:12
3
gashahunegn3
መታገስ ዋጋ አለው :
ጣናነሽ ወደ አድስአበባ ትመለስልን 😅
2026-07-25 06:13:29
2
kingcc770
abcd :
ይሄን መንገድ የሰራ ኢንጂነር ለፍርድ ይቅረብ
2026-07-24 08:43:34
4
To see more videos from user @princess_hayu11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About