@liqesolomon: ደስ ሲሉ ሊቃውንት የታቦቱ ስፒሪት ነው #orthodox #ethiopian_tik_tok

ሊቀ ጠበብት ሰሎሞን
ሊቀ ጠበብት ሰሎሞን
Open In TikTok:
Region: US
Friday 24 July 2026 05:51:12 GMT
45391
2334
259
675

Music

Download

Comments

aidu54
ᵃᵈᵘ✞︎ʸᵉተኬ♥️(ሙሉ ሸዋ) :
አባ ተረጋጉ የራሴ ሀጢያት ይበቃኛል😳🥺
2026-07-24 20:24:52
26
usergb8sg9pucs
Absinya(ኣበሲንያ) :
እኝህ ኣባት ማንን እንዳስታወሱኝ ታቃላችሁ? ቅዱስ ዳዊትን። ኮሜንታተሮቹ ደግሞ የቅዱስ ዳዊት ሚስትን እንዳስታውስ አደረገኝ:: ቅዱስ ዳዊት በዙፋኑ ፊት እንዲህ ነበር ፈጣሪውን ያመሰገነው :: እኛ (ኮሜንታተሮቹ ) ደግሞ ልክ እንደ ዳዊት ሚስት ስናሽማጥጥ እንውላለን:: ብቻ መምህሩ እድለኛ ናቸው በፅላቱ ፊት ከልብ ፈጣሪን ማመስገን እራስን ሙሉ ለፈጣሪ መስጠት መመረጥ ነው ::
2026-07-24 16:11:52
25
naode044
naode0 :
Bro didnt he promise to stop?😭😭😭
2026-07-24 07:04:23
34
salale660
አውሎግሶን :
አቦ እንደዚህ አይነት ስርአት ያጣ ነገር አትፖስቱ
2026-07-24 14:33:02
37
cascade.analog
Cascade Analog :
soon he will be better than MC Hammer
2026-07-24 22:02:45
2
bejabeja49
bejabeja49 :
tew emilachew yelem?🤔🤔🤔
2026-07-24 17:18:18
0
hiwo148
hiwot.21..💓🇨🇦💓 :
Are mindinew 💔💔💔😭
2026-07-24 15:54:33
0
user9209833530926
ጎንደሬዋ ባለ ማህተቧ ☦️❤️ :
ጌታየ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 🤔
2026-07-24 12:11:16
17
wolde33
kake :
ካባቸዉ እስከሚወል ለእግዚአብሔር ክብር ወድቀዉ ቢያከብሩት አልቃወምም እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር 😍😍😍👍👍👍👍👍
2026-07-24 19:52:29
0
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🧕 ✝️ የክርስቶስ እስረኛ💒🔚 :
ተረጋጉ አባቴ🙏🥺ይቅር በለኝ ሀፂያቴ በዝቷል ጌታዬ🥺
2026-07-24 18:58:57
2
aaa271256
Alem the Orthodox :
ተመስጦ እየዘመረ ነው ምን ችግር አለው ፀጋውን ይብዛልህ አባታችን
2026-07-24 16:56:59
6
aaaac3494
ዜድ ነኝ ጠካራዋ :
ጨፍር ለማይሞላ ዱንያ
2026-07-24 22:38:17
0
user4659811953039
አለሁ በምህረቱ :
የእኔ አባት እንዴት እንደምወዳቸው
2026-07-24 21:00:17
1
user7371771206144
ኤልሻዳይ :
ሊቀ ሊቃዉንት የኔታ መላከ ታቦር የማህሌቱ ድምቀት እሰይ እልልልልልልልል
2026-07-24 13:31:54
6
hayme9734
ሀይሚ የማርያም ልጅ 21 አዛኜን :
ምን ማለት ነው😳😳
2026-07-24 12:25:17
7
alm.alalm
አለም ፀሀይ.እማ🙏በፀሎትሽ🙏 :
የክርስቶስ ፍቅርነዉኮ ዉስጣቸዉን የቀሰከሰዉ🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 18:39:56
7
susu02665
የፈጡም ታናሽ 🦋🌍 :
ጨነቀኝ🥺
2026-07-24 18:12:37
1
r34717554933753
ነገን በተስፋ :
🙄አልገባኝም🤔
2026-07-24 22:35:06
1
user583496297
Faith B :
Egzoooy
2026-07-24 21:56:22
1
xdrcmjl8zs
ኢየሩሰ አሌም (የማሪያም ልጅ )⛪🙏❤ :
ወይ የክርሰቶሰ ፍቅር ሰሜታዊ አደርጋቸው አባታችንን ቅዱሰ ዳዊት አሰታወሱኚ🙏🙏🥰🥺
2026-07-24 21:57:43
1
aluti580
ፍቅርተ ማርያም :
አረ ግን ተው
2026-07-24 11:39:13
2
atlanta4698
Atlanta :
2026-07-24 10:38:28
1
To see more videos from user @liqesolomon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About