@fitsum000000: #Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል። ምን ትላላችሁ?
A+ Hustler
Region: ET
Friday 24 July 2026 08:26:06 GMT
Music
Download
Comments
SANU ✌️ :
ከንግድ ባንክ ይልቅ አራጋቢዎች ባሳቹ ይሄ only ተራ public notice ነው ፔጃቸው ላይ የለጠፉት ምናልባት ወደ ፊት ህግ ሊወጣለት ይችላል ነገሩን ግን ተረዱት ነው በጥልቀት ያልተረዳነውን ነገር ላይ ብዙም ባናራግብ ጥሩ ነው you tube tik tok እና online ስራ ሕዝቡ ከዳር እስከ ዳር እንደሚሰራ መንግስት ጠንቅቆ ያቃል
2026-07-25 15:10:41
5
️. :
if i have usdt in my binace can I still change it to birr
2026-07-25 08:11:32
1
Mr xyz :
ብሔሄራዊ ባንክ አዲስ ያወጣው ህግ ከ ባይናንስ ወደ ኢትዮጵያ ባንኮች 25 ዶላር fee ከፍሎ ማስተላለፍን ይከለክላል ? አይቻልም ባይናንስ ላይ ቀጥታ ያለንን usdt ወደ ባንክ ማስተላለፍ እንዲቻል የተቀመጠ አማራጭ ነበረ እና አሁን እሱን መጠቀም አይቻልም ? አስተላልፎ የሚያቅስ አለ ?
2026-07-24 14:23:11
1
kybe_🗼 :
bro
2026-07-24 08:37:34
1
TXT.05 :
ምን መንግስት አለ
2026-07-26 16:21:38
0
Merge34 :
አሁንስ በጣም መሮኛል
2026-07-24 14:06:47
4
Ethiopian :
2026-07-25 11:10:00
1
Getasew Tarekegn :
ምንም አያመጡም
2026-07-25 12:55:07
1
yabu :
ለምን በየቤታችን እየመጡ ይግደሉን በቃ
2026-07-25 14:32:00
1
fitse online :
የራሳቸዉ ጉዳይ
2026-07-24 21:43:52
1
꧁࿇⚚ 𝓦𝓐𝓡𝓝𝓘𝓝𝓖 ⚚࿇꧂ :
are tekateln 😫
2026-07-24 20:47:24
1
WUBSHAT DM :
በቃ የኔ ዶላር አካውንት ላይ አስቀምቱ 100% አስተማማኝ ነው
2026-07-25 16:28:45
1
𝖊 𝖆 𝖒 :
ምናባታቸውም አይፈጥሩ እከካም መግስት ደሀሁነን እድንሞት ተፈርዶብናል በቃ
2026-07-26 13:11:11
0
yo citizens :
😌
2026-07-24 13:33:27
1
To see more videos from user @fitsum000000, please go to the Tikwm
homepage.