@entrancetricks: 2018 Entrance Examination - Professor Birhanu Nega -

Entrance Tricks App
Entrance Tricks App
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 09:09:33 GMT
91589
6573
152
3264

Music

Download

Comments

su139281
SU1 :
ከስርቆት የፀዳ ይላል በ Ai Serten 😂😅
2026-07-24 10:41:10
449
user6635207728584
betelhem gete :
ማን ነዉ እንደኔ በራሱ ብቻ የሰራ
2026-07-24 17:31:05
456
honeycosmo35
Honey cosmo :
tell us your mark when it is out
2026-07-25 06:29:50
0
vo__tex4
Votex :
Be ai yeseranew egna
2026-07-24 18:21:50
77
user7815385138137
🦋🌸🦋 :
ዉሸትበ Ai ነዉ ፈተናዉ የተሰራዉ😂😂
2026-07-24 10:24:27
137
br.f27
Ⓑrukan☦️ :
eshi malefiawun 100 argln
2026-07-25 04:58:30
3
enuenu1234
ዲቦ💫 :
ዉጤት መች ነዉ የሚለቀቅልን😁
2026-07-24 15:03:26
59
bezi8833
Beziiii :
ዉጤት መች ነዉ የሚለቀቅልን
2026-07-24 14:59:24
45
asuman_32
ASU🌸 :
ke serkot yeseda alalem 😅🤣
2026-07-24 16:58:46
42
habtsh_arsenal
the_hab20 :
የምር እኛ ትላንት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፈታኞች እራሳቸው ድምፅ ሳታሰሙ ተኮራረጁ ብለው መልስ ከጎበዝ ተማሪ መልስ እያመጡ ሲበትኑ ነበር ማርያምን ዘና ብለን
2026-07-24 12:31:04
36
.tinayeuser7258030
ሀልዎት user725803090130 :
የመጣው ይምጣ ብዬ በራሴ የቻልኩትን ስርቻለሁ
2026-07-25 06:25:58
15
dn.nattyy
Natty :
mech ne gn mtmotew😁😁😁😁😁🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 17:36:13
6
abtech63
Abtech :
ai ai አትበሉ እናዳይነቃብን እርሜን ሁለት ትምህርት በai ብሰራ ልታሲዙን😁
2026-07-24 18:21:37
39
nure12364
አንድለናቱ💪💪💪💪💪💪 :
ዉጤት ልቀቁልን ቦስ
2026-07-26 09:02:51
5
abashi06
👋አማራ👋 :
ብርሀኑ ነጋ ጉጉ እዚያው ኮምፒዉተሩ ላይ ባለው Ai&goglle ነው የሰራሁት
2026-07-24 16:04:50
9
haniye21.12
📸hani🥰Online Store :
በራሴ የሰራሁ እኔ🥺
2026-07-26 14:26:10
1
_heli_40
@-Heli :
leza nw ya hulu code😂😂
2026-07-24 11:26:12
9
real_axis1
Timta :
ከአለፉት ጊዜያቶች በተሻ ለመቆጣጠር ተሞክሯል ሆኖም ግን በራሳቸው ተማምነው የሰሩ ጎበዝ ተማሪዎች በአንዳንድ ችግር ያለባቸው ፈታኞች ኩረጃ የተፈቀደላቸው ደካማ ተማሪዎች እንዳይበለጡ የተማሪዎች Background ሊታይና ሊፈተሽ ይገባል ትኩረት ይሰጠው እርማት ላይ ይጥራ። ሌላው የተፈጥሮ ሳይንስ የዙር 2 ተፈታኞች ፈተና ከዙር 1እና 2 ከበድ እንደሚል ታይቷል ለምን? ቢታይ
2026-07-24 20:15:24
7
srybkcc
bibel :
Ai🤣🤣🤣🤣
2026-07-24 15:10:57
6
habtie41
....... :
ኧረ በጣም ነው የተሰራረቅነው
2026-07-26 03:54:38
1
user4392757819111
1921 :
ብቻ ባለፉን
2026-07-24 17:38:41
2
user6270803275503
yemariam lig :
ውሸት ነው እኔ ግንቀስሜ ነው የሰራሁት
2026-07-25 04:29:06
2
nani_sigma_boy
m'r_Nani :
ሙሉዉን በ ai የሰራዉት እኔ 😅😅
2026-07-25 04:58:50
3
To see more videos from user @entrancetricks, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About