@zereaburuk: ወላጆች መክሊታችሁን አትቅበሩ ልጆቻችሁ ከእግዚአብሔር የተሰጧችሁ የእናንተ መክሊት ናቸውና። . . . . . . . . . #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን

ዲ/ን ሲራክ ✍️
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 11:18:29 GMT
71380
10352
280
7105

Music

Download

Comments

hrrrkrrrrr11
4️⃣ኪሎ👌 :
እሷም በቅርቡ ትሰልማለች ኢንሻ አላህ ።ተንጫጩ
2026-07-24 12:45:45
59
mekwanenet
mekanent :
እውነት ነው ለእሳት እንዴት ትውልዱን ሰው ይመራል
2026-07-24 11:37:45
415
eyasu.eyasu98
ትንሹ ነኝ ኢአኤ$@ እልከኛው✝️⛪️🤑 :
ወድሜ እንዴት እዳንተ ልሁን🥰🙏🙏
2026-07-24 12:12:40
184
belchgwme8c
ኤፌሶን(ምህረት የበዛላት)🧸 :
የወደቀ ቤተሰብ ማይረብ የወደቁ ሰዎች ማለት እንዲህ ያሉ ቤተሰብ ናቸው
2026-07-24 13:57:40
92
user2283383560387
user2283383560387 :
ኢንሻ,አላህ,አላህ,ሂድያ,ይስጥህ🥰
2026-07-24 16:50:03
29
nurahemd.dawud
nurahemd dawud :
አንተም እስልምናን ተቀበል ወንድሜ
2026-07-24 21:41:50
11
yoseph.solomon01
ያሬዳዊ ዜማ :
እኔ በእውነቱ ኦርቶዶክስ ነኝ በእምነቴ የምኮራ ኦርቶዶክስ ግን ልጄን ሳሳድግ መጸአፍ ቅዱስን ጥሩ አርጌ አስተምራለሁ ካደገች በኋላም እቀይራለሁ ካለች መጀመሪያ ልትቀይርበት ባለቺው እምነት እና በኔ እምነት ውይይት አደጋለሁ በኔ እና በሷ አሳይቻት አላምን ካለቺ አይደለም እኔ አምላኳ ነጻ ፍቃዶን አልከለክላትም እኔም አልከለክላትም ግን እንድትመለስ ብዙ ጊዜ አሳያታለሁ
2026-07-24 23:03:56
15
zereaburuk
ዲ/ን ሲራክ ✍️ :
ዲን ሲራክ ቲዩብን Subscribe አድርጉ
2026-07-24 17:00:32
23
user9309478661447
ወለኔዋ :
መልካም መቃጠል ልጇን አዳነች
2026-07-24 21:12:00
35
orthodoxawi3
Efoy Rection✝️✝️✝️ :
ዘንድሮ ከቲክ ቶክ ካልጠፋን ምንሰማዉ ነገር ምርርር ይላል😥
2026-07-24 18:26:03
29
lemlem......hiale
leme and fele :
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
2026-07-24 11:24:32
77
alihamidulilah28u
ሰአዲ❤ወሎየዋ🥀 :
ታድላ ማሻአላ አላህ ያፅናት😳
2026-07-25 17:01:11
7
zemichaelnegash
ze-mic :
አቤቱ ይቅር በለን 🙏
2026-07-24 11:27:46
32
sahiorthodox
SAHI :
መድኃኔዓለም ሀጅ እንድትሄድ ነው የሚረዳት😭😭.. ኧረ መከራ አታብዙብን
2026-07-25 00:52:49
37
ammamahlet
Mahlet 12 :
የራሳቸውን ስለማያውቁ ለሌላው አይተነቀቅም.... ብዙ ወላጅ ስለሀይማኖቱ ሳያውቅ ነው የሚኖረው:: ወላጆች መጀመርያ ራሳችንን ማስተማር ነው ያለብን
2026-08-02 17:27:48
1
meqdi.chifon
መግደላዊት ሹፎን :
አቤቱ ማረን
2026-07-24 11:31:06
20
haymi.dagne4
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አቤቱ አንተ ብቻ በደልን
2026-07-24 11:49:14
12
mesay1623
Mesay🇨🇬Ⓜ️✅ :
ወይ ጊዜ
2026-07-24 11:36:16
9
hayat53853
(Hayat)❤ :
antem temeles😂🥰
2026-07-24 14:50:01
1
user4530874474547
user4530874474547 :
almtdal eko new wendmay
2026-07-25 05:25:13
0
user6784539023022
ey.n :
ልክ ነህ ወንድሜ።
2026-07-25 06:00:34
0
kidusmicheal2116
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አይ እናት አይወዱዋትም ማለት ነው ልጆትን እጂ እዴት በጌታ ስም ነው ብር አታሎት ይሆን
2026-07-25 11:34:54
2
bubunatariii
bubu :
ብዙ ሰው ሀይማኖተን ልክ እንደ ፖለቲካ ፓሪቲ ነው የሚመስለው አምላክን አያውቁትም ለዛ ነው
2026-07-24 21:05:08
0
tesfa.hope15
tesfa Hope :
ኧረ በስመአም በዚን ያህል መጀዘብ😭😭
2026-07-25 08:20:44
2
user1612270179081
zizu👸 :
allah hidia ystk🥰
2026-07-25 07:17:36
0
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About