@ismakedi: ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል። ምን ትላላችሁ? #foryourpage #ethiopian_tik_tok

Ismail
Ismail
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 12:21:01 GMT
11204
1097
56
412

Music

Download

Comments

ashb918
ashb918 :
petition enasebasb ende
2026-07-24 20:10:22
0
babafromet
ባባ ( BABA-CJ) :
just use decentralized wallets
2026-07-25 08:29:25
0
jef527t
‍. :
this is notice its not approved yet
2026-07-24 20:32:17
2
ediyosss
🕸️ediyos :
btw lingerachu exchangeochi lemanim yerasachin information asalifewu aysetum so you can hold ur money in ur exchange
2026-07-24 19:29:11
23
amuni173
አ-Y M U N I📈 :
Wede enat hager kenya 😂
2026-07-24 17:45:43
108
l2kfiranq
𝐋𝟐𝐊-𝐍𝐐! :
y'all chill just use Decentralized phantom, meta mask....✌️
2026-07-24 17:39:43
14
kaleb1_23
Ķªł€B :
wryneee demoko mrcha hee merchewalew 🥺🥺🥺 wuuuuuu
2026-07-25 03:53:26
0
trojan21x
Trojan :
exchange ውስጥ ያስቀመጥናቸውን ሊያውቁበት የሚችሉበት መንገድ አለ እንዴ
2026-07-24 17:23:56
13
aymen_33212
AYMEN•💫 :
selamawi selfe enewta
2026-07-24 20:09:16
14
remik5084
Remik :
ሰርቸ እዳልበላ ከሆነ ሚፈልጉት ይሰሩኝና ያብሉኝ ጨረስኩ 😏
2026-07-24 18:16:22
7
yommii825
☏ 𝘾𝘼𝙇𝙇 𝙈𝙀 𖤍 ውጋት :
እግዚአብሔር ነው የምላችሁ ይሄ ዚም ብሎ ዛቻ ነው እናንተ እንዴት እስኪላችሁን እንደምታሳድጉ እና መላውን እንዴት እንደምታመጡ ብቻ ተጨነቁ
2026-07-24 19:54:28
4
venem_msf0
VENEM :
እናንተ ብዙ ብር ስታገኙ እንቀናለን መሠለኝ😅😅😅
2026-07-24 18:12:58
2
natywelde0
Barch🧻 :
ምንድነው ቆይ?
2026-07-24 14:04:02
0
isaac_the2nd
Soldier :
መንግስትም እኛን ለማጨለል ከማርኬቱ ጋር እጅና ጓንት ሆኖ እየሰራ ነው 2:1 እየተመራን ነው ጎበዝ😭
2026-07-24 19:02:40
6
kiflomtsegay105
kilfa at AA :
wey gud ketlom trade atargu andaylen bcha
2026-07-24 17:31:30
0
hg_super
HG Empire :
ediyalfln ayfelgum😔
2026-07-24 16:30:10
0
miki21_7
ᴍ𝑖𝑘𝑖 🕸 :
endayalefen eko nw
2026-07-25 04:39:53
0
To see more videos from user @ismakedi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About