@fitsum00000: #Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል። ምን ትላላችሁ?
Fitsum 👨💻📲🔥
Region: ET
Friday 24 July 2026 12:39:28 GMT
Music
Download
Comments
Wezi :
በኦንላይን ስራ መስራት አይቻልም አልተባለም። ቨርችዋል ከረንሲ አይፈቀድም ነው የተባለው
2026-07-24 13:22:22
235
43 ኛ እምባ :
ለምን በልታቹ አደራቹ ነው የሚለው መንግስት
2026-07-24 15:07:37
743
11:11 :
መንግስት እኮ ግጠሙኝ ካለ ቆየ ህዝቡ ፈራ እንጂ😭
2026-07-24 20:18:44
101
solmulugeta :
ወንድሜ ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ሆኖ መኖር በራሱ ወንጀል መሆኑ አይቀርም 😢
2026-07-24 17:38:41
96
ሽብሩ_meme :
ይምጣና ይሰረኝ ምን በልቸ ልደር😳
2026-07-24 12:57:04
140
Fentish27 :
ለዚህ እኮነው ኢትዮጵያ ምታስጣለኝ
2026-07-24 14:56:40
66
☦︎Bill𝕪🦅 :
መንግስት complexአም ሆነ 😂
2026-07-24 15:37:36
111
ክርስቶስ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ :
ለምንድነው ሁሉን ነገር አሜን የምንለው? መንግሥት የሕዝብ አገልጋይ እንጂ ሕዝብ የመንግሥት አገልጋይ አይደለም
2026-07-24 20:00:02
75
Yx... :
አረ አሁንስ መረረኝ እንዴ ገና ልጀምር ስል ተስፋዬን ያጨለሙት
2026-07-24 18:26:13
54
kun Feyekun :
የ መንገስት አካል ነው እንደዚህ ያለው ነው የምትለኝ🤯
2026-07-24 12:49:52
49
Adonay 🌀 :
ኬንያዬ 🥰 መጣሁልሽ
2026-07-25 13:44:31
23
Mercy Editor :
እኔ እቃወማለሁ መንግስት ህጉን ማሻሻል አለበት
2026-07-24 15:46:37
27
Digital cash💸 :
መንግስታችን ጠላታችን በሚል ርዕሰ...
2026-07-24 17:07:01
49
Alexander Tsegay :
let's go to አባት ሀገር Kenya 🇰🇪
2026-07-24 13:54:00
19
Neba :
ይሔንን መንግስታ አሽቀንጥሮ መጣል ብቻ ነው አዋጩ ነገር
2026-07-24 15:56:12
22
𝘽𝙀𝙆𝙄 :
ሲጀመር አብይ sell ብሎት እኛ አስይዞ ነዉ የተበላዉ 😭
2026-07-25 06:13:15
18
𝕠𝕤𝕞𝕚 🄵 🇨🇦 :
ማነው ከኔጋ በሊቢያ..
2026-07-24 13:27:15
21
Sami G :
ደንቆሮ መንግስት ያማቸዋል እንዴ።😏😳
2026-07-24 19:42:19
7
hK__251 :
መቆጣጠር ሲያቅታቸዉ ማስፈራራት ጀመሩ😁
2026-07-24 19:39:57
12
zeus@olympus :
ቆሻሻው መንግስታችን አላማው , አስሮ እስክናልቅ ማለብ ብቻ ነው
2026-07-24 17:00:58
11
/\//-\T! :
tadya wenjel ensra😭
2026-07-24 17:15:15
13
Reality :
am leaving the country soon
2026-07-24 16:02:47
20
To see more videos from user @fitsum00000, please go to the Tikwm
homepage.