@abrehamkasahun193: #ሊቀመላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል #ህጻኑ_ሰማእት_ቅዱስ_ቂርቆስ_ወእሙ_ቅድስት_ኢየሉጣ #viral_video#fup #creatorsearchinsights

abrish TKD
abrish TKD
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 13:03:26 GMT
91035
31176
1041
63422

Music

Download

Comments

user029528625
ማሪያም የጌታ እናት :
191919191919.......
2026-07-24 18:38:02
4
ashe.galas
Ashe Galas :
191919
2026-07-25 21:15:18
0
temesgen.eyob2
Temesgen eyob :
19 19 1919
2026-07-25 19:41:38
0
abrehamkasahun193
abrish TKD :
ሐምሌ 19 የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ህጻኑ ሰማእት ቅዱስ ቂርቆስና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ያዳነበት አመታዊ ክብረ በዓል ነው🙏🥰💜✝️✝️✝️
2026-07-24 13:11:52
270
ethiopi339
ቀን አለው 2000 :
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል የኔ የኔ እኮ ነው በቃ ለኔ ምን ነግሬው, ጠይቄው ያልመለሰልኝ አለ አንዱን ልንገራችሁ የዛሬ 10 አመት ቤት ልቀቁ ተብለን ተጨንቄ ሌሊቱን ቅዱስ ገብርኤል እያልኩ ለዛውም ተኝቼ ለመንኩት ጠዋትበእለተ ቀኑ ነሐሴ 19በር ተንኳክቶ ነይ ተባልኩ እዛው ሰፈር አይቸው ተከራይቷል ተብዬ የነበረውን ቤት ይሄው ቤትሽ ተብዬ ተሰጠኝ ኪራዩ እራሱ ይገርማል ከሰፈሩ ጋር አይሄድም ቤቱ የፍርድ ቤት ኬዝ ነበረበት ሲጓተት አመታት አለፈ እኔ ሁሌም ቅዱስ ገብርኤል የራሴን ቤት ሳትሰጠኝ ከዚህ ቤት አታስወጣኝ እለው ነበር ይሄው የራሴን ቤት ሰጠኝ ሳልንከራተት እኔን የሰማ ሁላችሁን የስማ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏼🥰🥰🥰
2026-07-24 14:23:29
232
ksuuuuu051
ksuuuuu :
yene abat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 13:15:24
5
user99099931344451
getsh :
19 19 19🙏🙏🙏
2026-07-25 02:50:30
0
userp2gozww96i
ስንታየው አበባው :
የኔ አባት ቅድስ ገብርኤል በረከቱ እረዴቱ ይደርብን አሜን ይቆየን
2026-07-24 13:58:35
81
daughterofchrist21719
🤍TewahedoSoul¹⁹✨¹⁶✨⁷✝️ :
ቅዱስ ገብርኤል እኮ ለኔ የልቤ ወዳጅ✝️ሚስጥረኛዬ ከስንት ልጠፋ ካልኩበት ምን ውስጥ ገባው ብዬ ግራ betegabaw ጊዜ የደረሰልኝ የኔ አረጋጊው መልአክ የራማው ልዑል ኡፍ ስሙ ስጠራ ገና እምባዬ ነዉ mikedmegn አውቀዋለዋ የት ከየት እንዳነሳኝ 💞
2026-07-24 19:07:44
34
amele.werk30
Yegebral lge :
Amen amen amen
2026-07-24 13:54:03
24
abirish777
abrish :
የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንን በያለንበት ይጠብቀን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሜን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
2026-07-24 13:30:00
26
tome1997light
ቶማስ 💡 :
ቅዱስ ገብርኤል የረዳችሁ አለን በሉ 🥰🥰
2026-07-25 04:59:40
12
enat3412
enat :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 16:28:20
35
yomiyu515
AMN :
የስጋ አባቴ በልጅነቴ ሲያርፍብኝ እንደ እናት እና አባት ሆኖ ያሳደገኝ አባቴ አሁንም ከጎኔ የማይጠፋው የዛሬ ዓመት ቁልቢ ሄጄ የማነግስበት ስዕለት አለብኝ የልቤን መሻት እሱ ይሙላልኝ
2026-07-24 14:26:40
37
user71216172123242930
እድል እብድ ናት :
ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው🙏🙏🙏
2026-07-24 13:28:31
23
dires.habete6
ፀሀይ :
ቅዱስ ገብርኤል 🙏
2026-07-24 13:18:03
10
bi32843
bi :
ቅዱስ ገብርኤል
2026-07-24 13:57:53
10
yakidanemhrit
@yekidanemhiret :
2026-07-24 18:40:52
6
esh834
esh834 :
adate erdan🙏🙏🙏
2026-07-24 16:00:03
6
user40822425759073
kdus Michael abate ante tebkeg :
ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ፈጥኖ ደራሽየ
2026-07-25 00:07:01
10
selam2395
selam :
🙏🙏🙏🙏አንተ የልቤ ወዳጅ ካንተ አለኝ ጉዳይ የራማው ልዑል የምወድህ የእኔ ገብርኤል መከታ ጋሻዬ ታዳጊዬ ሀጢያት በደሌን ሳትመለከት ሁሌም ፈጥነህ ስለምትረዳኝ ደጉ አባቴ አመሠግናለሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-24 14:02:26
15
milcom.yar
Tg Gezi :
@ቀን አለው 2000:የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል የኔ የኔ እኮ ነው በቃ ለኔ ምን ነግሬው, ጠይቄው ያልመለሰልኝ አለ አንዱን ልንገራችሁ የዛሬ 10 አመት ቤት ልቀቁ ተብለን ተጨንቄ ሌሊቱን ቅዱስ ገብርኤል እያልኩ ለዛውም ተኝቼ ለመንኩት ጠዋትበእለተ ቀኑ ነሐሴ 19በር ተንኳክቶ ነይ ተባልኩ እዛው ሰፈር አይቸው ተከራይቷል ተብዬ የነበረውን ቤት ይሄው ቤትሽ ተብዬ ተሰጠኝ ኪራዩ እራሱ ይገርማል ከሰፈሩ ጋር አይሄድም ቤቱ የፍርድ ቤት ኬዝ ነበረበት ሲጓተት አመታት አለፈ እኔ ሁሌም ቅዱስ ገብርኤል የራሴን ቤት ሳትሰጠኝ ከዚህ ቤት አታስወጣኝ እለው ነበር ይሄው የራሴን ቤት ሰጠኝ ሳልንከራተት እኔን የሰማ ሁላችሁን የስማ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏼🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-24 18:11:59
21
user48882499626140
user48882499626140 :
ቅዱስ ገብርኤል እኔና ቤተሰቤን ከድገተኛ አደጋ ና ከጠላት ዲያብሎስ በምልጃህ ጠብቀን
2026-07-24 17:16:39
16
16zola
zola#👑 :
ገብርኤል አባቴ🥰19🥰
2026-07-24 19:08:57
6
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About