@roba_biker: ሞተራችን ታስሯል😣 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ድሬዳዋ #ሞተረኛው #ሞተረኛ

Robel 19
Robel 19
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 13:15:44 GMT
160528
42226
605
6625

Music

Download

Comments

user9672585814346
ለሰዉ ሞት አነሰዉ :
የድሬ ፖሊስ ከሆነ ያሰረባችሁ አታስቡ ለደህንነታችሁ ነዉ
2026-07-24 14:00:20
590
getanehdebe
getanehdebe :
ድሬ ከሆነ አያሳስብም ሰብራይዝ ሊኖር ይችላል አትቸኩሉ እንኳን በሰላም ገባቹ ዋናው እሱ ነው
2026-07-24 16:07:51
153
dagmawit108
dagmawit :
እንኩዋን እናንተ በሰላም ገባቹልን ሌላዉን ለሱ ተዉት
2026-07-24 13:26:25
322
banch3898
Banch :
የድሬደዋው ከንቲባ አድርስለት ደግና ጀግና አመራር ነው
2026-07-24 16:13:42
105
napi.man60
napi man :
diredawa yefikr hager nech 🤣🤣
2026-07-24 17:42:58
0
ezru40
ezru :
ketibawuni xeyiqute🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 18:10:35
0
aman23abate
አማን የጊዬርጊስ ከጊዬርጊስ ❷❸ :
እንኩዋን በሰላም ገባቹ ጀማው🙏
2026-07-24 13:31:45
94
onedaye444
oneday🦋🦋🦋🦋🦋 :
እንኳን ደና ገባችው እናንተ🙏 ሞተሩ ይመለስላችዋል ለደህንነታችውም ይሆናል ትልቁን ገብርኤል ይዛችው በርቱ🙏🥰
2026-07-24 17:22:31
22
abel.dender
abel dender :
ዋናው በሰላም መግባታቹ ነው ከንግሰ በሃላ ይፈታላቹሀል ለፀጥታው ሲባል ነው ኮሸታ ቀንሰ
2026-07-24 17:32:11
13
hawiigizawu
Hawii Gizawu :
ወንድሞቼ ዋናው በሰላም መግባታችሁ ነዉ ሊቀ መላኩን ብላችሁ እስከሄዳችሁ መፍትሄዉን እሱኑ ጠይቁ ከሱ ነዉ ትክክለኛ መልስ የምታገኙት
2026-07-24 13:47:29
23
desalegn.1923
ሀሪ Damo Desalegn 19 23 :
ፍትህ ለሞተረኞች🙏
2026-07-24 14:05:52
28
biledire2
ቢሌ Dire :
✌♥️✌️ለናተ ሳላም ሲባል ይሆናል እጂ ድሬ እደዚህ ነገር የለም ወንድሜ ነዳጅ ሊሊሞላላቹ ነው🥰🥰
2026-07-24 16:58:01
13
genet.kasahun7
Genet Kasahun :
🥰🥰🥰እንኳን፣ሰላም፣ገባችው፣የድሬ፣ሰው፣መልካም፣ነው፣ይመልሱላችዋል፣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 17:32:21
1
fekade12345
Fekade Gossaye :
ገብርኤል ይርዳችሁ
2026-07-24 17:05:03
1
abrhamshimelis3
a :
እንኳን በሰላም ገባቹ ወንድሞቻችን አባታችን አለ ገብርኤል ለሱ ተውቱ
2026-07-24 13:34:00
13
wendiye.benush
wendiye benush :
የድሬ ፖሊስ ከሆነ ያሰረባችሁ አታስቡ ለደህንነታችሁ ነዉ❤️🙏
2026-07-24 15:40:22
8
mikyase.solmon
Mikyase solmon :
ይፈታል ጀግኖች ናቹ👍👍👍👍
2026-07-24 13:40:59
11
teferichane
Tef Tef 💚💛❤️እመ አምላክ :
ድሬ ለናንተ አስበው እንጅ ለክፉ አስበው አያደርጉም ድሬዎች 🥰
2026-07-24 15:18:05
9
meazawze0n4
መዓዛየገብርኤልወዳጅ19 :
እንኳን በሰላም ገባቹ እራሱ የኤዳቹበት መለአከ ቅዱስ ገብርኤል መፍትኤ ሆኖ ሞተራቹን በእጃቹ ያስገባላቹ አይዞቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 16:00:03
6
fitse.ledta
fitse ledta :
ayezone bro 🙏
2026-07-24 14:25:47
6
user4468101348136
tezu :
ገብርኤልያውቃል አይዟችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 14:37:39
2
samiorthodx19
@sami orthodox :
ቅዱስ ገብርኤል መፍትሔ ይሰጣቹሀል ወንድሞች ድካማችሁን ይቁጠርላቹ
2026-07-24 18:04:54
2
user9004307543343
ሜሎና ❤️🌍🌍 :
እንኮን በሰላም ገባችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ተውት
2026-07-24 14:50:38
2
bechula6
@lala 🏍 :
enkuan selam gebachu wendem ✌️
2026-07-24 14:37:24
1
user4618084453704mati
ፍሬ የኤፉ :
እንኳን በሰላም ገባችሁ ቅዱስ ገብርኤል ያስፈታላችሁ።
2026-07-24 14:55:04
2
To see more videos from user @roba_biker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About