@amharicnews1: ኢትዮ ቴሌኮም ድርጅት ነው ወይስ ህጋዊ የኪስ አውላቂ? #Ethiopia #EthioTelecom #Telebirr #AddisAbaba #ViralEthiopia

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 17:28:29 GMT
123652
17855
1194
4247

Music

Download

Comments

liverpool19037
ያልተኖረ ሂዎት :
safari bicha new yemtekrw
2026-07-25 08:14:47
0
simenheabate
antawa :
ewnaty naw
2026-07-25 08:10:49
0
zingooo5
ምሰሶ :
ዓመታዊ ያልተገደበ ዳታ ሞልቼ አንድም ቀን ሳልጠቀምበት ዘርፈውኛል
2026-07-25 03:42:09
133
wera...megoo
hamid sultan :
unet new
2026-07-25 07:45:57
0
samit_1212
Äthiopien🇪🇹😘🇮🇱 :
ይህን video እራሱ እየተቆራርጠ ነው የጨረስኩት
2026-07-24 18:11:03
437
zinash297
zinash297 :
wifi 500 laye 200 techemerbi keza 700 laye 300 techemro 1000 hone tade kenge sebsebonw
2026-07-25 08:19:57
0
atsed109
Atsed :
thankyou 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 08:26:00
0
tamirat.tadele19
Tamirat Tadele :
likinw!
2026-07-25 05:42:47
0
dkkae2
Rob&Ama :
unlimited ሞልቸ አንተ የተናገርከውን ሐሣብ ሣልጨርስ ዘጋ መጨረሻውን በሳፋሪኮም አየዋለሁ😁😁😳😳😳😳😳
2026-07-24 18:02:58
120
abreshman310
abreshman :
እኔ ላይ ብቻ ይሆን የ25 ብር ካርድ የድምፅ ለመሙላት ቁጥሩን አስገብቼ ለማረጋገጥ 1ን ያስገቡ የሚለው ላይ 1ን ስነካ ያሎት ቀሪ ሂሳብ በቂ አይደለም ይለኛል በ26 ብርም አያሳልፍልኝም 27 ብርና ከዛ በላይ ካልሆነ። 27 ብር ሞልቼ ያሳልፍልኛል ኢተርኔት ዳታ ስከፍት ቀሪ 2ቱን ቴሌ ይወስደዋል።ኢተርኔት ፖኬጅም እንደዛው።ቴሌ አተረፍኩ የሚለው አላግባብ በየጊዜው ከሚጨምረው ዋጋ ውጪ ያልተጠቀምንበትን ቀሪ ባላንሳችንንም ከላይ በገለፅኩት መሰረት እየዘረፈ ነው።
2026-07-25 05:47:49
16
hope1212124
Crawn :
ዋይፋይ ወራዊ ከፍዬ 20 ቀን ሚሰራው
2026-07-25 03:24:17
26
wanaw79
soll :
የሁለት አመት ጥቅል በ13 ሺ ገዝቼ ስልኩ የመስመር ሆኗል ብለው የእጥፍ እጥፍ አስከፍለውኛል ስጠይቅ የሆነ ዌብሳይት ገብተሕ መጠየቅ ትችላለሕ አሉ ዊብ ሳይቱ ግራ አጋቢ ሰራተኛ ምንንም ነገር መልስ አይሰጡም የዘረፋ ጥግ ነው
2026-07-25 06:40:17
8
gech3584
ክብር ለስላሴ :
አረ ልክ ነህ ቴል ኪስ አውላቂ ነው
2026-07-24 17:40:36
69
melody80336
melody :
ህጋዊ የኪስ አዉላቂ ዋይፍይ ለመስራት ምን ሳምንት ከ15 በላይ እንዴት እንደተመረርኩ
2026-07-25 06:37:42
7
maryvohkadm
መሀመድ አሊ :
የት እንደሚከሰሱ አስቸግሮን ዝምምምምምም ብለናል
2026-07-24 21:37:55
11
eshete.belete
ESHETE BELETE :
እውነት ነው
2026-07-25 03:45:47
11
temu16688
Tem@17 :
data
2026-07-24 18:06:23
9
yibeltal344
yibekal :
ውይይይይይ ብሶቴን ባዘራራራራራራ ምን ዋጋ አለው
2026-07-25 03:30:22
5
girumtadesse09
girumtadesse09 :
አተረፍን አላሉም ገቢ እና ትርፍ ይለያያል ።
2026-07-25 03:12:44
5
mamevideoai
mame :
እኔ ይህን video በነፃ የማየዉ
2026-07-25 08:57:24
3
user9581411083251
Hailemeskel :
በቀን ውስጥ ብዙ እየቆረጡ እናመሰግናለን ይሉኛል እኔ እኮ በዚህም በዛም ምክንያት እየፈለጉ መዝረፋቸው ነው የሚያሳዝነኝ ከጊዜ በኋላ ሳፋራኵምም መዝረፉ አይቀርም
2026-07-25 05:50:20
1
eske307
eskader jado :
በዘበዞን እኮ
2026-07-24 23:01:08
1
mggg585
$M/G A@ :
ለትራፊክም ስራልን
2026-07-25 02:53:16
1
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About