@africa.www.tiktok.com: #🥰💗💯💯💯💯💟💋

Robe@💝💝💝👌👍
Robe@💝💝💝👌👍
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 17:33:56 GMT
224353
8641
221
718

Music

Download

Comments

a4e143
Ab 19😘 :
ልጅ እያሱ የህንድ አክተር ነውዴ
2026-07-25 17:49:20
917
sani99s
𝚜𝚊𝚗𝚒 💎 :
ልጂ እያሱ ማለት ይሄ ነው ለማታቁት
2026-07-26 14:57:07
183
buluudo
Joash :
አሳሪው ምንያህል ይፈራው እንደነበረ ያስረዳል::
2026-07-25 18:12:13
218
melaku.electronic1
MELAKU ELECTRONICS :
ልጂ እያሱ አንበሳ ነው እንዴ
2026-07-25 16:25:48
184
wesenyel.befekadu
Fekadu Kasshun :
ምህራብ አረርጌ ሳይሆን በምስራቅ ሐረርጌ ጋራሙለታ ግራዋ ከተማ ነው። ከተማዋንም ብታስተዋውቆት እንዲሆም የእስርቤቱን የውጪ እይታንም ብታሳዬት ቦታው ታሪካዊ ነው ለከተማዋም ከቱሪዝም ገቢ ሊያመጣ ይችላል።
2026-07-25 13:41:30
156
yow21230
yow :
ልጅ እያሱ super hero መሆኑን አላውቅም ነበር 😁
2026-07-26 10:33:00
38
bthankfull
UTOPIA :
ልጅ እያሱ ራፕ አደረገ እንጂ ገደለ ወይ?
2026-07-26 19:38:37
24
1111u5
1111u5 :
ልጅ እያሱ ይሄ መሆን አለበት
2026-07-26 13:00:48
80
zedo1420
𝙯𝙚𝙙𝙤 ዱችነግ✊ :
girawa nw aydel aychewalew
2026-07-26 14:48:57
0
redwan1102
Red Man :
lej eysui keig 👏👏
2026-07-27 20:20:55
4
atarfed1
አህመድሰኢድ የሸዋሮቢቱ 💪ሙሉሸዋ👑🤲🌹 :
የህንፃ ግንባታው ጥበብ ነው የታየኝ ሌላውን ጨዋታ ተወው😁😁
2026-07-27 19:57:03
1
kuma.love3
kuma 16 :
anabasa naw ende
2026-07-25 10:16:56
12
ababa.kbade
አበባ የድሬዋ :
ለምን ታሰረ ታሪክ ንገረን
2026-07-25 13:34:29
3
abroabri43
@abroabri4 :
ምዕራብ ሀረርጌ ሳይሆን ምስራቅ ሀረርጌ ግራዋ በሚለው ይስተካከል
2026-07-26 05:33:27
12
elk7972
elk :
በጣም በጣም ያሳዝናል ለአንድ ሰው ይሄን ያህል ግፍ አይ ኢትዮጵያ
2026-07-25 14:24:54
10
bemni063
Tseraryam🦋🥀 :
ደሞ ምስራቅ ሀረርጌ ነው😁
2026-07-27 18:10:38
1
key.bahar1
key bahar :
እተስተዋለ አንበሳ ናቸውዴ
2026-07-26 09:05:30
3
eyobalideta
eyoba yeldatye :
ልክ ነህ ወንድሜ ለቀላጁ ንገረው ታሪክ ለማያውቀው
2026-07-25 18:01:33
4
elm.116
ELM 11 :
ወንድሜ ጋራሙለታ አውራጃ የሚገኘው ምሥራቅ ሐረርጌ እንጂ ምዕራብ ሐረርጌ አይደለም
2026-07-26 17:34:33
3
tedyafrofan
የኔ ጌጥ🧚‍♀️ :
ልጅ እያሱ የታሰረበት ምን ያደርግልናል እኛ የታሰርንበትን አታሳይም
2026-07-26 12:49:04
3
endashaw.e
Endashaw :
ያሰረውማነው
2026-07-26 06:23:26
2
famuz2025
Famuz :
ኧረረረ ተዉ; እውነት እሚመስል ለእውነት የቀረበ ነገር አቅርቡ
2026-07-25 18:21:28
4
ligabawbeene
Ligabaw Beyene :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን ሁነን ነው ግን
2026-07-25 22:09:12
1
To see more videos from user @africa.www.tiktok.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About