@maida_556: But Loyalty makes you stay Self-respect eventually makes you leave

Maida
Maida
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 24 July 2026 18:03:25 GMT
14401
577
4
38

Music

Download

Comments

red.one0517
🌒Rēd oñe🪵🪾 :
ከራስ አንጉደል እንጅ አንዳንድ ሰዎች ሁሌም የማናውቃቸው የክፋት ማንነቶች ጠርዘው የያዙ ተነበው የማያልቁ መፅሀፍ ናቸው። ዛሬ በእኛ መልካምነት ምክንያት ቅድስናቸውን ያሳዩን ነገ ላይ ያጎደልን ሲመስላቸው ላለመሰይጠናቸው ምንም ዋስትና የለንም። ተሰብረው ያነሳናቸው በስብርባሪያቸው እኛኑ ሊቆራርጡን ይችላሉ። አንገታቸውን ለማቅናት ዋጋ የከፈልንላቸው በክህደት አንገታችንን ለማስደፋት ቀን ሲጠብቁ እንደነበር እጃችንን ለእርዳታ ስንዘረጋ በሚያሳዩን የጭካኔ ምላሾች ሲያረጋግጡልን እንመለከታለን። ዱንያ ፍጥረቷ ለፈተና መሆኗ የምንረዳውም አንድም በእንደዚህ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ጎደሎ ቀናቸውን መሻገሪያ ባደረጉን ተኩላዎች ነው። ያም ቢሆን መልካምነታችን ቀን ሲያልፍ እንደሚከፍለን ማመናችንን ማቆም የለብንም። ከፍ ሲል ፈጣሪያቸውን ለማይፈሩ ዝቅ ሲል ህሊናቸው ለማይወቅሳቸው ሰው መሆን ለጠፋባቸው ብኩን ሰዎችም ጊዜና ጉልበታችንን አናባክንም። እንደዚህ አይነት የቀነጨረ ማንነት ያላቸውን ሰዎችም ማሸነፍ የምንችለው በአንድ መንገድ ብቻ ነው። ኸይር ስራችንን እንዳያበላሹብን ለክፋታቸው ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በዝምታ ንቆ በማለፍ  ፍርዱን ለአላህ በመተው በዱኣ በመበርታት!🥺🥺🥺
2026-07-24 19:24:16
3
itsyusri1
Yusra :
🥰
2026-08-13 18:29:37
0
To see more videos from user @maida_556, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About