@jordinbezabih: #🇪🇹feminist #jordinbezabih

Jordin Bezabih 🍀
Jordin Bezabih 🍀
Open In TikTok:
Region: ZA
Friday 24 July 2026 22:40:22 GMT
804784
92883
2489
3897

Music

Download

Comments

netsicollection2
Netsi Collection👠💄👜👗👙 :
እውነቱን ለመናገር እኔ በለትዳር እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ እያንዳዱ ፖስትሽን እስከ መጨረሻው ነው የምሰማው ግን ሌሎቹ እንደሚሉት ትዳር ፍቱ እሚል ንግግር ሰምቼ አላቅም ግን ከነ ትዳሬ ብዙ ተምርያለው ሴት ልጅም አለኝ ስለ እሷም ብዙ እማራለሁ ስታወሪ እና ዘለው ስለባላቸው የሚጮሁ ሴቶች እምታወራውን እንዴት እየሰሙ ነው ብዬ ግራ ይገባኛል የራሳቸውን ጩሀት ይመስለኛል የ የሚስተጋቡት ብቻ አላውቅም ሁሉም በገባው መጠን ይርዳ እኔ ላይ ያንቺ ንግግር አስተማረኝ እንጂ ትዳሬን አልበተነውም አመሰግናለሁ::
2026-07-25 04:53:36
3979
haweni_hawi
haweni🌺⚡️ :
Jordiye ❤️❤️betam new mewedesh enate I’m sorry I failed you 🙏. I wish I was as selfless as you are, thank you for everything you are doing !
2026-07-24 23:31:31
1576
eman196115371882
eman :
ብቻሽን ሆንሽ እኮ 🥹🥹
2026-07-24 22:43:16
6178
b681815
አርያማዊት👸🎀 :
ሴት አግብታ ሳይሆን ሰርታ ነዉ ሞቆም ያለበት ዉዶችየ🌼🥺
2026-07-24 22:50:44
1395
emu04tur
የኤማሁስ⚡19⚡(ሙሉ ሸዋ) :
እየለየሽ ተቃወሚ የሚደፍሩትን ብቻ እኛ መውለድ ማግባት መውለድ እንፈልጋለን
2026-08-20 18:09:15
12
sarity44
Miss Rose 🌹 :
Wherever አንዳንድ ሀሳቦችሽ አያስማሙኝ ይሆናል ግን በምንም አይነት ሁኔታ አንቺን እህቴን አሳልፌ አልሰጥም support adergeshalhu enjye dear big sister we love u ewent🥰🥰🥰
2026-07-24 22:44:33
442
hayellom
Girl Dad :
ባላቅሽ ይቆጨኝ ነበር😩😂💕❤️
2026-07-24 23:58:26
261
.ragexoxo
.ragexoxo :
You’re the best thing that happened on TikTok, I love you beyond love and the horizon 😭😻
2026-07-24 22:56:12
229
lillileul
Leilt Lulu✨ :
የምን ይቅርታ ነው jooooo😳
2026-07-24 22:52:54
290
merc.lala
Marcy Lala⚡️ :
ችርስ የማንፈልገውን ወንድ አግብተን ለምንኖር😔🥂🥂
2026-07-29 06:52:56
34
user7486900991541
Dawit Zelalem :
ቆይ አንዴ የኔ ጥያቄ ግን ላንቺ ሁሉም ወንድ አንድ ነው ማለት ነው ?
2026-07-25 04:40:54
18
yecirstienatbetty
𝓫𝓮𝓽𝓽𝔂👩‍👧♒ ⚫🔴🎶🎶ቤቤ ❤️ :
አንድ እጅ አያጨበጭብም 1ሆንሽብን 🥹
2026-07-24 22:46:52
148
riobin71
Riobin.🎯Egna Bet fam :
እንዳንቺ አይነት ልክ ልካችን የሚነግረን ተቆርቋሪ እህት ብዙ ያስፈልገናል
2026-08-04 20:46:40
30
sisayregasa0
Lina ንኝ ከምር :
አግብተሻል?
2026-07-29 17:03:29
7
loveb2057
ጃል ቻቻ :
እምትይው ሁሉ ልክ ነሽ ስለ ሴቶችግን ለምን ለዶክተር ቤዛ ዝም እልሽ እርቲሰት እብርሃም ሽላይ ቤቱ ነበር የሞተችው ግን እንዶለምን ገሏል ብለሽ ድርቅ እልሽ ያለ መረጃ ዶክተር ቤዛስ ተመሳሳይ ሞት ነው ከቻልሽ እስርጂን please
2026-07-25 00:31:26
9
mihret830
አብችዬ ✨ :
ጆርዲዪ ከእግዜር ታገኛለሽ እንደው ውለታሽ አለብኝ🥰
2026-07-24 22:45:16
48
hiwote3470
selam :
ዮርዲየ ታላቅ እህታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 07:20:17
16
fikerab8
Fiker ab :
Because of women like you, many of us find the courage to walk away from abuse and choose peace, freedom, and a better future. Thank you for standing up for women. You are making a real difference. ❤️
2026-07-25 05:53:18
42
ana4812304
Hola :
Gen jordi do you support healthy and happy marriages? Or you hate all kind of married peoples? Just want to know
2026-07-25 04:57:50
9
To see more videos from user @jordinbezabih, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About