@sakitawa2322: #የመዳምቅመሞች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

🥰𝓡𝓪𝓴𝓲✌
🥰𝓡𝓪𝓴𝓲✌
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 25 July 2026 01:26:23 GMT
18439
439
129
200

Music

Download

Comments

sj713k
seada❤ :
የኔማወላሂብድስትናማንኪያአይቀርምሲወጣ
2026-07-25 13:47:00
1
haymanot7356
HAYMI💓🕊 :
መታወቂያ ተበላሽቶ ሳምንት አይኔ እስኪብጥ ያለቀስኩት እኔ😁
2026-07-25 07:23:16
21
user6847905654731
ይዴብራልጂ////መኖርይቀጥላል :
እኔ አለሁጂ ፓስፖርቴ ተለኮ ሶስትወር ቀረ ብየ በግሬ የመጣሁ😁😁😁😁😁😁
2026-07-25 13:16:51
3
user6976331811105
azi2121 :
አለች እኔጋም ገና ስከፍተው ስኮሳተር ትታው ነው ምቴደው
2026-07-25 10:42:07
1
allhamdulilah1536
🌹 H ነኝ የረሱል አደራ 🥀🥀🥀🥀 :
የኔ ቤት ልጅ ናት እንዳትመለስ ወደዚህ እዛው ትሁን ፓስፖርቴ ያለበትን ቦታ እንደዚህ በመነቃቀረችውና የት እንዳለ ባሳየችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-25 16:12:18
2
genetz541908bagmail.com
ገኒ የመሬዋ :
20አመት አልሞልሽም ተብዬ አይኔ እስቲጠፋ ያለቀስኩት 🤣🤣🤣🤣
2026-07-25 13:04:16
1
tinisho45
𝑙𝑎𝑖𝑓 𝑖𝑠 𝑠ℎ𝑜𝑟𝑡 :
አይእህወላሂ እኔያለሁበት ጉድነዉ ወላሂ ለዚህሂወት ከደላላዉጭ አስቸኳይብየ 35ሺማዉጣቴ ይገርመኛል እዳይቆይብኝእኔማ እዴቢሮስራ አጣዴፍኩት😂😂😭
2026-07-25 11:31:29
1
hmemen.belbe
hmemen belbe :
ባህር ዳር እኔ ባባይ መንገድ ተዘግቶ መኪና ላይ ቀበሮ ሜዳ አሳዲሮኛል 😁😁😁😁😁
2026-07-25 04:20:05
2
user2183103610993
❤❤umu hayder ❤❤🌷🌷 :
እንደዉ እልጂ ቤት እምሰሩ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አላህ ከናንተጋ ይሁን እንጂ ከባድ ነዉ ለዚህ ነበር ዱዓ ስናስደርግ የነበር
2026-07-25 14:51:39
0
user5093619997997
ማሂ ፍቅር :
እኔአለው ቀንናት ምፀልየው
2026-07-25 10:22:28
1
rabya_bebe
ስሬሷ🫯✍️🪴 :
እኔአዲስአበባ ተመላልሸ
2026-07-25 10:42:50
1
memomemo906
cd👸💑🤌 :
ስለት የተሳልኩት እኔ😂😂😂😂😁
2026-07-25 12:31:41
1
tsedenya10
E :
መኪና ተዘግቶ ከባህርዳር ሀሙሲት በእግሬ የሄድሁት እኔ ዛሬ ሳስበው ይገርመኛል 😂🤣☹️
2026-07-25 04:06:44
3
meaza.moges61
የግምጃ❤🦅💪ወዳጅ❤ :
አረስትጉድአለሳናውቀውመተን🥰🥰
2026-07-25 06:33:06
4
s.habeshawit7
سعدا بنت بابا🧕🦋 :
እኔ አድስ አበባ ሂጀ ነው ያወጣሁት🤣
2026-07-25 14:05:55
1
myol443
🚦༆ʙᴛsᴜ ᴅᴜʀʏᴇ ☞︻╦デ╤━╼🦅⚔️💀 :
እኔም ሰመራ ድረስ ሄጃለሁ 😟😁🤣
2026-07-25 09:12:19
1
agaroolove
H͟i͟r͟u͟t͟ D͟ :
ህፀነት እና ሴት በባዛበት ቤት ፈጣር ይሰዉሬን😭😭😁😁
2026-07-26 13:02:58
0
user4244569394261
ያባቷ🌹ንግስት🌹💪❤ :
እኔስ አዲሳበባ ባስቸኳይ ሁሉንም😂😂
2026-07-26 15:21:58
0
mmm941707
𝑤𝑜ፏ,,,🕊🤌❤️‍🩹 :
እኔ አለሁ አይደል አፈርክልል ስደርስ ፓስፖርትሽ መጣ ተመለሽ ስባል አሁንማ እባሀሩ ልደርስ ነው አልፈልግም ያልኩ ባሀሩን ከተሻገርኩ ሳኡድ እምገባ መስሎኝ..🥺🤣
2026-07-26 15:57:46
0
To see more videos from user @sakitawa2322, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About