@biremusic2: ወሳኙ ጥያቄ! ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ከመቼ ጀምሮ ነው?

The word ቃል
The word ቃል
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 25 July 2026 05:10:50 GMT
6222
742
85
322

Music

Download

Comments

hiwidire11
hiwi Dire ዴቦራ :
you are blessed 🙏 🙏 🙏
2026-07-25 08:25:46
0
signor_johnny
john :
My beloved brother, preach! 🙏
2026-07-25 06:06:48
0
user82077191922206
lily :
God bless you
2026-07-25 05:45:49
0
bygodsmercy
By God's mercy :
More Grace
2026-07-25 05:25:51
0
alemyetemesgen
creater.serch.insight :
Jesus is the Son of God.
2026-07-25 08:45:46
0
user6922205008172
ቬነስያ 🍋🍋🍋 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-07-25 09:05:22
2
fasilandsebleministry
Fasil And Seble Ministry :
““አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ፣ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ።” ዮሐንስ 17 : 24 “. ነገር ግን የተወሰነው ዘመን በደረሰ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን፣ ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤” ገላትያ 4 : 4 . ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በዝላለም ውስጥ ነው:: ልጅነቱ የሆነ ቦታ ላይ የሆነ አይደለም::ወንድሜ ልክ ነህ
2026-07-25 07:59:59
7
michaelgudetakejela
Miko :
አብርሃም አብርሃም ሲሉትም እኔ ከአብርሃም በፊትም ነበርኩ ይላል። የዳዊት ስር ሲባል ግን ምን ለማለት ነው?
2026-07-25 06:00:45
1
moaafd
MO’AA ✝️ :
የማቴዎስ ወንጌል 20:30-34 (AMH) •••••••••• ³⁰ እነሆም፥ ሁለት ዕውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው፥ ኢየሱስ እንዲያልፍ በሰሙ ጊዜ። ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን ብለው ጮኹ። ³¹ ሕዝቡም ዝም እንዲሉ ገሠጹአቸው፤ እነርሱ ግን። ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን እያሉ አብዝተው ጮኹ። ³² ኢየሱስም ቆሞ ጠራቸውና። ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ? አለ። ³³ ጌታ ሆይ፥ ዓይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ አሉት። ³⁴ ኢየሱስም አዘነላቸውና ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ፥ ወዲያውም አዩና ተከተሉት።. እዚጋ የ ዳዊት ልጅ ሆኖ ነው 🤔
2026-07-25 06:22:44
0
0987beti
ኤልቤቴል ✝️🇪🇹🇨🇭🇮🇱 :
በጣም ነው የማከብር የቃሉ ሞላት አሁንም በጥፍ ይብዛል በርታ🫶🏼🤲🏻👍🏼
2026-07-25 10:52:52
1
blessings_afit_sina
finan tewelde :
ለምን ከ ሃይሉ ጋ ዲቤት ኣታረጉም live ላይ ?
2026-07-25 05:35:22
0
grace2all
Grace2all :
ወደ ዕብራውያን 1:2(ዓለማትን በፈጠረበት ልጁ) •••••••••• ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
2026-07-25 09:43:43
2
tersaed
Name :
ተሳስተሀል ።ዳዊት ስለ ክርስቶስ መስቀል ስለፃፈ ክርስቶስ በዛ ሰዐት ተሰቅሏል ማለት ነው?
2026-07-25 06:27:36
0
wongel211
GOOD NEWS🎤 :
ካንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ነው የተባለው ከተወለደ ብኋላ ነው የተባለው ከዛ በፊት አልተባለም ማስረጃም የለም
2026-07-25 10:22:12
1
betsegawman
Bèťsègäŵ-Μπετσεγαου :
ክርስቶስ መጣ ስባል የነበረው ክርስቶስ ነው የመጣው ስለዝህ ከዘላለምም የእግዚአብሔር ልጅ ነው ክርስቶስ, ኢየሱስ የተባለው ስወለድ ነው# 👍👍👍
2026-07-25 09:23:12
2
witness2007jun
witness :
glory leJehova mahberoch..lidet lemayakebru...Amet lemaykotirulet.
2026-07-25 13:12:56
0
iyesusi.yadinal.yi
mizgu :
wawo
2026-07-25 13:20:11
0
hailebegashaw
Hailebegashaw :
ተባረክ አሁንም በስተት ትውልዱን ሊበላ ያልውን በእውቀት ቃል እናፈርሰዋለን
2026-07-25 10:20:05
0
mesibmk.29
Mesi Mika.G :
ከይቅርታ ጋር እየሱስ እና ክርስቶስ የተለያዩ ናቸው እንደ አብራራልኝ🙏
2026-07-25 13:16:57
0
sitana669
sitana :
እግዚአብሔር አባት ሳይሆን የኖረበት ግዜ የለም🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 12:39:08
0
bini7938
bini :
ልክ ነህ ብሬ እውነትን ማውጣት ለማረም ይጠቅማል ብሩክ ነህ
2026-07-25 10:29:18
0
lost2found1
lost and found / ጠፍቶ የተገኘ :
ብሬ ምን አጠፋሁ ለምን የኔን ኮመንት አጠፋህው ??
2026-07-25 11:48:44
0
yesus.yadenali
jeni &Biqilttuu :
tebrki
2026-07-25 11:13:13
0
To see more videos from user @biremusic2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About