@kristo.palm: #mystar #lifeatsea #msmermaid #gulfoffinland #morningwatch

Kristo Palm
Kristo Palm
Open In TikTok:
Region: EE
Saturday 25 July 2026 05:29:30 GMT
9699
369
8
6

Music

Download

Comments

larper759
larper759 :
My dream job
2026-07-27 23:02:56
3
rassu_08
rassu_08 :
kaua sa oled tallinkis töödanud?
2026-07-25 09:18:28
1
marce.g074
MARCE G✨😉 :
quisiera un paseo así 😁😅😍
2026-09-11 18:35:38
0
katrin.glaase
katrin glaase :
2026-08-20 18:40:20
0
zouhirmeilleurjourt
Zouhir Meilleur Jour Toujours :
2026-07-28 17:24:05
1
yva713
Diamant & Vs Schatulle :
🥰🥰🥰
2026-07-27 14:14:09
1
zouhirmeilleurjourt
Zouhir Meilleur Jour Toujours :
💪💪💪💪💪
2026-07-28 17:23:20
1
aleksi17.53
aleksi👿😈 :
🤩🤩🤩
2026-07-25 08:32:51
1
To see more videos from user @kristo.palm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 11 ክፍለ ከተሞች በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት በጥሬ ወተት ላይ ከውሀ እስከ ለካንሰር አጋላጭ መርዛማ ባእድ ንጥረ-ነገሮች ተጨምረው መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዶክተር ፀጋ ለማ፣ ጥናቱ በጥሬ ወተት ላይ ቁጥጥር ከሚያደርጉ ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት እንደተከናወነ ጠቅሰው፤
በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 11 ክፍለ ከተሞች በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት በጥሬ ወተት ላይ ከውሀ እስከ ለካንሰር አጋላጭ መርዛማ ባእድ ንጥረ-ነገሮች ተጨምረው መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደር እና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዶክተር ፀጋ ለማ፣ ጥናቱ በጥሬ ወተት ላይ ቁጥጥር ከሚያደርጉ ባለሙያዎች ጋር በመቀናጀት እንደተከናወነ ጠቅሰው፤ "በየመንደሩ ለሽያጭ የሚቀርበው ጥሬ ወተት ላይ የሚጨመሩ ባዕድ ነገሮች መበራከታቸው ተረጋግጧል" ብለዋል። በወተት ላይ የሚጨመረው ውኃ ወተቱ ሊኖረው የሚገባውን አስፈላጊ ንጥረ ነገር እንዳይዝ እንደሚያደርግ ምክትል ኮሚሽነሩ ገልጸዋል። ከውኃ ባለፈ ወተቱ ሳይበላሽ የሚቆይበትን ጊዜ ከ4 እስከ 5 ቀናት ለማስረዘም ሲባል የሚጨመሩ ንጥረ-ነገሮች የሰዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ እና መርዛማ እንደሆኑ ተናግረዋል። የተደረጉ የቁጥጥር ሥራዎች እንደሚያሳዩት በወተት ላይ የሚጨመሩ ባዕድ ንጥረ-ነገሮች የማኅበረሰቡን ጤና ለከፍተኛ አደጋ የሚያጋልጡና እንደ ካንሰር ላሉ ከባድ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡ ናቸው። ይህንን ተከትሎ የቁጥጥር ሥራውን ለማጠናከር ኮሚሽኑ የሕግ ማዕቀፍ በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ዶክተር ፀጋ አስታውቀዋል። ምንጭ:- አሐዱ_ሬዲዮ #ወተት #ዜና #adisababa #አዲስአበባ #ጤና

About