@belatenaw_abraham: ደመነፍስ የሌላቸው እንስሳት በሚራሩበት ዘመን እኛ ሰዎች ተጨካከንን ይህንን የጭካኔ አካሄድ ቀይረን መራራትንና ፍቅርን ለመመለስ ምን መደረግ አለበት ትላላችሁ?

ብላቴናው-አብርሃም (Ab-Muler777♒)
ብላቴናው-አብርሃም (Ab-Muler777♒)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 07:09:01 GMT
93710
4952
185
2303

Music

Download

Comments

wushulife6
INSTRUCTOR ANDUALENM :
Tamirat new
2026-07-26 03:12:03
0
bitelhem3
Bitelhem :
ምነው የሰው ልጂ ከእንሰሳት ከአራወዊት ከፋ የተራበ አበሳ እራሱን ገዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-25 17:50:00
9
tare.workuuser8218
Tare workuuser8218876829924 :
የሚነዝር ስሜት ፈጣሪ በምክንያት ሲያሰትምር ፈጣረ ሆይ ይቅር በለን
2026-07-25 11:30:15
15
user.astish
user Astish :
amaizing
2026-07-25 14:24:01
0
zewdu.ajema
Zewdu Ajema :
አንተ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን በሌሎች ላይ አትድርግ በቃ ይሄው ነው 🥰🥰
2026-07-25 13:22:45
12
abdishafi282
abdishafi2827 :
መመካከር ኢትዮጵያም እየመከረች ነው አላሕ ከምክክሩ ምንግባባ ምንረዲዳ ወዘተ ያርግልን
2026-07-25 13:42:42
6
propheteshetu_tezera
Prophet Eshetu Tezera :
የጌታ ምሕረት ነው እላለው🥰🙏
2026-07-25 17:58:39
2
tesfayedebebe7
Duet Vult :
ይህ ርህራሄ ሳይሆን ትእዛዙ ከላይ ነው።
2026-07-25 13:48:53
2
fozia.teshome
Fozia Teshome :
ወይኔ ተበልጠናል እኮ
2026-07-25 10:00:52
2
neway95
neway95 :
ኡፎየወ ተመሰገን በጣምነበር ያዘንኩት
2026-07-25 17:45:35
1
negamolla3
ነጋ ሴራሚክ :
ere ai new
2026-07-25 16:57:27
1
shalaye.fikir
❤shalaye ❤fikir❤ :
ይቅር በለን ፈጣሪያችን🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 17:29:58
1
alehegn.eyuel
Eyuti beya :
ወይኔ የሰው ያህል ተሰማኝ ፈጣሪ ተመስገን
2026-07-25 15:14:36
1
sura1997et
surafeal :
Ethiopia wusti sw yemimesil yehone fitret ale ke ensesam yanese
2026-07-25 10:04:57
1
gecho2020
በምክንያት :
ግሩም ድንቅ ነው።
2026-07-25 15:47:35
1
dtd4280686818603
dtd4280686818603 :
ወይኔ ተበለጥን 😭😭😭
2026-07-25 11:58:27
1
saidehussien
saidehussien :
ለምን አለቀስኩ
2026-07-25 13:26:08
1
belaya8729
belaya :
እውነት ነው ግን🙏🙏🙏
2026-07-25 14:37:43
1
gach.man521
gach man :
ምን😄😄😄😄
2026-07-25 10:03:57
0
addis8049
Addis :
በልጅነቴ አያቶቻችን አንበሶች የልብህን ያውቃሉ፤ ክፉ ካላሰብክ፤ አንተን ይሁን ከብቶችህን በረት ውስጥ እንኳን ገብተው ሳይነኩ ይወጣሉ፤ይላሉ፤ያኔ አባባል ነው ብዬ ያለፍኩት አፈ ታሪክን ይህ ቭዲዮ እንድቀበል ከ25 ዓመት በኋላ አስገደደኝ
2026-07-25 12:21:05
1
birhanu8087089699163
Birhanu Eticha :
ወዳጄ መራራነትና ፍቅር ከኋላ ጽፎ እንደመለጠፍ ቀላል አይደለም እኮ ድርጊት ይፈልጋል። ለሌላው መቆረስን ይጠይቃል። አንተኑ መልሽ ልጠይቀህ ለሌላው ትራራለህ? ፍቅር አለህ? ለጻፍኩልህ ምላሽ ለመስጠት እንዳትታትር።
2026-07-25 20:15:51
0
msa.yo.5060
መሴ የሸገሩ :
🥺🥺🥺እመቤቴ ምስክሬ ነች እንደ ሰው ለፈጣሪ አልታዘዝ ያለ ፍጡርኮ የለም አይይይ ሰው መሆን🥺🥺🥺
2026-07-25 18:14:16
2
abenny1
Abenny :
Ai newkl
2026-07-25 08:33:32
0
dawitalyu2
dawitalyu2 :
AI ካልሆነ አንበሳ እውነትም የእንሰሳ ንጉስ ነው
2026-07-25 15:13:45
3
To see more videos from user @belatenaw_abraham, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About