@blackymxx: #fitmom #foruyou #habeshantiktok #etiopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Fit Habescha 🇪🇹
Fit Habescha 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 25 July 2026 08:33:02 GMT
17326
933
130
210

Music

Download

Comments

maryee.alemu
Maryee Alemu :
enee lamawfrr naw mesaraw
2026-07-25 21:12:41
0
sarahassen801
LKB🇪🇹🇪🇹🇳🇬🇳🇬 :
thank u sister
2026-07-25 15:42:53
1
aki1062
aki1062 :
ጉድ ስፖርት ስትሰሩ የምትወፍሩ ሰዎች ሰብሰብ በሉ።እኔም አለሁ
2026-07-25 19:40:27
5
user3695297521596
ትንሽ//እድሜ//ብዙ//ሀፂያት❤ :
እኔ እስፖርት አልሰራም ጨጓራ ስላለብኝ ምግብ መርጨ ነው እምበላው ግን ቆጂየ ቅርፅ አለኝ እጀምራለሁ ለጥናየ ግራ እግሬን ያመኛል ስሰራ ምን ላድርግ?የኔ እናት😍
2026-07-25 17:00:50
3
mikdi7788
መቅዲ ጎንደሬዋ🥰🥰 :
ለሰማ ሰው በጣም ጥቅም አለው ስሩ ቅመሞችየ የኔማ በካሜራ እያየችኝ ነው መሰለኝ አይደክምሽም ግን ትለኛለች ይሄው ጠዋት ማታ nice body ትለኛለች 😂🥰🥰🥰
2026-07-25 16:43:31
5
.t.1007
ብቸኛዋ 💔💔😭😭 :
እኔ አሁን አችን እያየሁ ካለሁበት ፍግል ብየ ቀረሆ 😥😥😥😥😥😭😭😳😳😳😳
2026-07-25 16:56:03
3
etafr1
እታፈር 🍋🍋🍋 :
አመሰግናለሁ እኔ እስፖርት እሰራለሁ ዉዴ ስሰራ ሰዉነቴ ይጨምራል ግን🙏🙏
2026-07-25 14:23:08
5
hiwat64
hiwat64 :
እኔ እጀምራለሁ ከዚያ እተወዋለሁ ተስፋ መቁረጥ
2026-07-25 17:39:20
4
user5485374780145
user5485374780145 :
የኔ ውድ እህት በጣም እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰ማታ ማታ መስራት ይቻላል ወይ ብታስረጅን ምግብ ከበላን ብኋላ መስራት አይቻልም ይባላል ሰፋ አርገሽ አብራሪልን
2026-07-25 17:23:05
4
yara.2721
yara.2721 :
❤️ጥሩ ሰው🥰
2026-07-25 19:45:04
1
ee24900
ነኢም :
እስኪ እንደዚህ ነይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 18:48:47
1
sabi.sabi668
sabi sabi :
ከ1ኛ ፎቅ 5ኛ ፎቅ ስሮጥ እየዋልኩ ደሞ የምን እሰፓርትነው ሆ
2026-07-25 20:44:16
1
sususultan2
LOMINA (ዉቤ)🔥🔥🔥 :
enamesgnalen anchi jegna
2026-07-25 15:40:58
1
lbaba733
ሉብ :
አላቅሽ ልታሳርፍኝነዉ ወድቄ ቁጭ 😳😁
2026-07-25 18:37:02
1
betuol.muhamed
@ My ☪️🕌🕌🕋🕋☪️🇪🇹🇪🇹 :
ከፎቅ እምድር ስል ውዬ ማታ ድክምነውየሚለኝ🥺🥺🥺
2026-07-25 16:45:36
2
fihy887
ሳበ :
እድሜእኒ52ይወስናልወይ
2026-07-25 15:53:46
1
user9104161670601
user9104161670601 :
የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን🤩🤩🤩🤩🤩
2026-07-25 17:35:01
0
destikitchen1
Desti Sweets :
እናመሰግናለን እኔስ ተቃጠልኩ ቃናማና የለላቸዉ ሰዎች ግራ የተጋቡ ሁሌ ጭቅጭቅና ጩኸት መገለጫቸዉ ከነዚህ የሚገላግለኝ ነዉ ምፈልግ።
2026-07-25 11:28:38
1
mesita5213892
mamayeee :
እናመሰግናለን
2026-07-25 11:05:54
1
ayu.z.gonder
ስጦታየ ነሽ ማሪያም :
የኔ ውድ ካንቺጋር አብሬ እያየሁ ሠራሁ ግን አጥንቴ በጣም ጮኸብኝ ቋቋ ነው እሚለው ምን ሁኘ ነው
2026-07-25 15:58:04
1
eribka39
@Sabri74 :
እህቴ እኔ በ hernia ህመም የተነሳ ብዙ ግዜ ሰርጀሪ ተሰርቼ ከአመት በፊት ፋሻ ፌሻል ተሰርቶልኛል እና እስፖርት ለመስራት ችግር ይኖረዋል ብዬ ክብደቴ በጣም ጨመረ ለዚህ ተስማሚ የሆነ የስፖርት አይነት ይኖር ይሆን እባክሽ???
2026-07-25 14:29:19
1
sarky.mola
ሰርካለም ሞላ :
Yana malkm nurilge fitshe mlkme leb edalshe yenagral
2026-07-25 09:06:57
1
To see more videos from user @blackymxx, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About