@theosis_journey: ሱሪ መልበስ ኃጢአት ነውን? #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ቤተክርስቲያን

እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ
እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 09:05:14 GMT
84103
8365
149
2871

Music

Download

Comments

theosis_journey
እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ :
የዚህ ቪዲዮ ዋና መልእክቱ እህቾች ሱሪ በመልበሳቸው ምክንያት ከቅዱስ ቁርባን መራቅ የለባቸውም የሚል ነው🫶🏻
2026-07-25 14:07:24
229
mes2121
mesi 🥰 :
ችግር የለውም ነው ችግር እያመጣ ያለው ነገ ደሞ ስላልተመቸን ነው ተብሎ ቤተመቅደስ ድረስ ሱሪ ካለበስን እንዳንል እፈራለው
2026-07-25 13:03:53
143
kidan1673
kidan☦️(Mimi)የሚካኤል,☦️ :
thank you!!
2026-07-26 16:59:46
0
user1090554175724
kiya :
You deserve my follow 🙏
2026-07-25 14:26:27
0
betelhemseifuu
bet :
ቆይ ለምን ወንዱ ራሱን አይቆጣጠርም that is easy (control ur mind)
2026-07-26 07:45:45
18
mitaye680
Rozi🥰 :
exactly
2026-07-25 13:43:27
1
heran687
Heran :
ደሞ ለ ቅዱስ ቁርባኑ አብቅቶኝ ሱሪው ያሳስበኝ, ቢቀርብኝ ምን እንዳልሆን 😟
2026-07-25 18:34:18
89
beza_uke
beza_uke :
Lik new
2026-07-25 14:03:02
0
user2691526304468
ቢዝ :
ሲጀመር በዛ ዘመን ወንድ ሱሪ ይለብስ ነበር እንዴ??? ብዬ እጠይቅ ነበር ተባረክ 🙏
2026-07-25 11:10:35
50
user1823445642612
soreti :
hasabutru nw gn negen maseb tru new 😊
2026-07-25 16:07:02
0
dabash.setnew
ENAT :
ፍቅሩ ሲገባን ሁሉም ይቀራል ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልን
2026-07-26 02:29:44
13
123123abcd123
B.B :
ሴቶች በቤተክርስቲያን ስላላቸው አገልግሎት ብትነግረን፤ለምሳሌ አውደ ምህረት ላይ ዝማሬ ማቅረብ፣ጽናፅል ከበሮ መቋሚያ መጠቀም፤አሁን ደግሞ በገናም ሊከለክሉን ነው😭
2026-07-25 11:46:49
21
dr_zeli_da
Doctor Zelida :
ተባረክልን። ያልከው ሁሉም ልክ ነወ። it’s always better to dress modestly and that includes choosing a non-provocative dress over trousers. But never is it said that “wearing a trouser is a sin on its own”.
2026-07-25 19:29:11
18
hany23997
hany :
thankyou
2026-07-25 11:32:27
0
seye965
የመናዬ እናት :
ተመስገን የኔ ጌታ ሱሪም ሜካፕም እርግፍ አድርጌ ለተውኩት አሁንም አበርታኝ🥺
2026-07-25 13:18:59
46
hewan790
titi🦅🦅🦅 :
ምንም ያልተዋጠልኝ ሀሳብ
2026-07-25 20:14:27
7
papacy129
ሳምሪ የሚካኤል ወዳጅ :
እኔ ግን ትቻለው መልበስ ከቆረብኩ በሐላ ተመሰገን🥺🥰
2026-07-25 20:27:53
8
c...978
blank :
የምትቆርብ ቀን አልያም ቤተክርስቲያን ስትመጣ ትልበስ አላለም የተባለው በኖርማል ህይወቷ ስለለበሰች እንደ ሃጢዓት ተቆጥሮ አትከልከል ነው ።
2026-07-25 14:29:16
12
rakeeta21
RakiEl@21 :
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ። የምር ማንም ሊረዳኝ ያልቻለ ጉዳይ ነበር ምክንያቱም ሴት ቀሚስ ወንድ ደግሞ ሱሪ ይልበስ ተብሎ የተቀመጠ ነገር የለም ነገር ግን እንዳልከውም አካላችንን በሚገባ መሸፈን እንዳለብን ነው።
2026-07-25 11:48:28
16
ritayyyye19
user Ritayee :
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ግን ሱሪ ቅርፅ ያሳያል የምትሉ ሰዎች ቀሚስስ ምን አይነት ቀሚስ ብቻ ነው የሚፈቀደው??
2026-07-25 13:10:19
8
betigotlost
🌸 :
ይድረስ ለግንኙነት ክፍል
2026-07-25 11:33:35
10
eden678103
Eden :
የኔ ልጅ የኔም ጥያቄ ነበር አሁን ግን በሚያምር አስተምህሮትህ በሚጣፍጥ አደበትህ ተረድቻለሁ እግዚአብሄር የብዙዎች ህይወት መዳን መለወጥ ምክንያት ባንተ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 09:33:00
15
hanitatsegaye
hanu :
kale hiwetn yasemaln deacon🤍
2026-07-25 09:14:01
8
mahitesfaye6
Mahi Tesfaye :
ኧረ ወንድሜ ተው እባክ እደዚ አይነት አስተምሮ ጥሩ አይደለም ተው ብዙ ሰዎችን ጣልክ🙏😢
2026-07-27 03:08:19
3
di_nefso
Di :
አዎ ሀጥያት ነው
2026-07-27 03:25:15
0
To see more videos from user @theosis_journey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About