Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mayor.adanech5: ደሀው ለምንድነው የግድ ት/ቤት የሚሄደው????#Ethiopia #adanechabebe #Mayor #አዳነችአቤቤ #adissabeba
Mayor Adanech
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 09:33:06 GMT
193015
6642
346
770
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.06MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.93MB
)
Watermark .mp4 (
2.33MB
)
Music .mp3
Comments
Fikrte Mulushewa :
በቂ የትምህርት ጥራት ስለሌለና ምቹ የመማር ማስተማር ስለሌለ
2026-07-25 16:55:27
115
Melegnaw//MD Barber :
ለመንግስት ት/ቤትስ ለምዝገባ ተብሎ የሚከፈለውስ ድሀ ሊከፍለው የሚችለው ነው ወይ? 1500....2500 ተጠይቀናል እኮ
2026-07-29 09:05:17
33
marta zemede :
በነካ እጃቹ ለልዩ ፍላጎት መፍትሄ ስጡን የወላጆችን እንባ አብሱ
2026-07-28 17:50:25
49
Abiy wukaw 7 :
120 በአንድ ክፍል ውስጥ ለመምህራን ምቹ የትምህርት ቤት አከባቢ ስለሌለ ስታንዳርድ ስለማይከበር
2026-07-25 15:11:24
70
Tefu :
የመንግስት ት/ቤ ትምህርት ስለማያስተምሩ ብቁ መምህራን ስላሌሉ::
2026-07-29 09:32:49
15
mesi :
ክብርት ከንቲባ ለምን መሰለሽ እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ግን ማብላት እችላለሁ ለማስተማር የምከፍለው ለሰርቪስ ከፍዬ የማስተምረው ሁሉን ነገር ትቼ የሰው ፊት እያየው ከክብሬ ወርጄ የምለፋው የልጆቼን ነገ ላለማጨለም ነው ብዙ ነገር እየታዘብን ነው ለማንኛውም ተደራሽ አይደለም የትምህርት ጥራት ችግር አለ አመራሩም ወረድ ብሎ እያየ አይደለም ስለዚህ እነሱን ለማኖር እኛ እየሞትን ነው ያው ክንርት አንቺ እንዳልሽው እሪስክ እየወሰድን ነው
2026-07-28 07:42:08
12
joseph yacobe :
እረ አትመፃደቁ የመንግስት ትምህርት ድሮም ነበር
2026-07-25 14:17:39
8
198108 :
ልጆቻችንን እንዳይደበደቡ ነዋ። መቼ እንደልጅ ያዩዋቸዋል የመንግስት ት/ቤት.
2026-07-26 11:38:24
22
koki :
የመንግስት ት/ት ቤት ምንም ስርአትና ቁጥጥር ስለሌለ ነዉ
2026-07-29 14:56:18
11
jonn :
ኑሮን ሳይሆን የተሻለ ትምህርት ልጆቻችን እንዲያገኙ ስለምንፈልግ ነው የመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ማብቃት አይችሉም ።
2026-07-29 05:10:12
12
user5803826550659 :
ክፍል ዉስጥ በዙ መምህራን ተማሪዎች መቆጣጠር አልቻሉም
2026-07-28 18:45:28
8
shalom berhanu :
ጥሩ የመማር ማስተማር ሂደት ስለሌለ ነዉ ወደ ግል ትምህርት ቤት የምንሄደዉ።
2026-07-25 19:04:19
6
Geni :
የትምህርት.ጥራትየለም
2026-07-29 17:35:01
3
wild stories :
ተማሪ ቁጥር ለክትትል ያስቸግራል
2026-07-28 20:05:25
2
aymen boos :
በቂ የመንግስት ትምህርት ቤት የለም የህዝብ ቁጥር ጨምሯል አዳማ ላይ አሁን ያለው ትምህርት ቤት አያቶቼ የተማሩበት ነው ያኔ የህዝብ ቁጥሩን ገምቱ አሁን ያለው ትውልድ በእጥፍ ጨምሯል ትምህርት ቤቱ ያው ነው አዲስ አበባ ላይ ብቻ ማልማት መላውን የኢትዮጲያ ህዝብ እንደ ማልማት አታውሩ አማራጭ ስለሌለ ነው የግል ተጋግጠን የምናስተምረው
2026-07-29 13:55:39
1
meku yohannes :
ተርፎኝ አደለም የተሻለ ነገር ለልጄ መሰጠት ሰለምፈልግ ነው ከውጤት እንኮን ሰንት ፐርሰት ወደ ከፍተኛ ተቋም የሚልከው የትኛው ነው የግል የመግሰት
2026-07-25 16:26:12
7
atlaw 21 :
ጥራት ያለዉ ት/ት ፍለጋ
2026-07-30 01:25:53
3
Mechal Tessema :
ልክ ኖት ክብርት ከንቲባችን ነገር ግን የሚቀር ነገር አለ። የመንግስት ትምህርት ቤቶች ባሉበት ቦታዎች ይህንን የሚያደርግ ጥጋበኛ ነው። ነገር ግን የመንግስት ት/ቤቶች ብዙ ስላልሆኑ በአቅራቢያ አይገኙም። እዛ ለመውሰድ የግል የታክሲ ሰርቢሶች ስለሆነ መጠቀም የሚቻለው ለግል ት/ቤት ከሚከፈለው ይበልጣል። ምክንያቱም የመንግስት ት/ቤቶች ሰርቢስ የላቸውም። ስለዚህ ሰፈሩ ላይ ያለው የግል ት/ቤት ላይ ማስተማርን ይመርጣል።
2026-07-27 18:33:25
5
Sehen Tesfaye :
አሁንማ የግሉን ት/ቤ የመንግስት አረጋችሁት እኮ
2026-07-25 19:16:16
3
hawi :
በቂ ትምህርት አይማሩም ማንም አስተማሪዎች የሚቆጣጠር የለም እውቀት አልባ ናቸው😳😳
2026-07-26 16:57:45
1
መስኪ የናቲ እናት :
ት/ት ምግብ ብቻነው ጥራቱስ የተማሪ ብዛት የመምህርና የተማሪ ጥምርታ ታይቷል
2026-07-26 15:23:13
2
ሰኒ ነኝ :
ት/ቤቶቹ ለማስመዝገብ አኮ ያለ ስቃይ
2026-07-29 10:26:30
4
ሊያ :
ልክ ነሽ ተከራይ የመንግስት ትምህርትቤት እንዴት ያስገባል
2026-07-25 15:37:17
5
user314476834831mertikeet more :
የመምህራኑን ብቃትና የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ለተሻለ የመማር ማስተማር በጣም አስፋላጊ ነው። በዚህ ቢታሰብ።
2026-07-31 14:41:45
1
workuD :
2026-07-25 15:45:05
1
To see more videos from user @mayor.adanech5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Paul pogba clips for edit 4k #Soccer #fypシ゚viral #edits #Paulpogba #soccerclips
idol của tui là @Cẩm Lai 🦋
#prepa #bachi3 #fyp #parati
Bật mí cách mix kikat cho team hảo ngọt🥰 #KitKat #NghiXaHoi #XoiKitKat #BàiđăngđượctàitrợbởiNestléViệtNam
#outfittegas★lockYou #outfittegas★lock #plese_tiktok_for_you #pleaseunfrezzemyaccount #
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy