@chris.walker016: #Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል። ምን ትላላችሁ?

NHM TECH
NHM TECH
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 10:32:18 GMT
67844
3425
117
1503

Music

Download

Comments

placentera1
placentera :
what about youtube?
2026-07-26 13:33:28
2
23endalk
Endalk@23 :
ዳሃ መሆናችንን ይፈለጋል ማለት ነው
2026-07-26 05:15:53
226
bre36839
ሐቅ :
ቆይ እስከመቼ ነው ዝም የምንለው የምር ዝምታችን እስከመቼ ነው
2026-07-26 04:47:35
76
geremewsokile
Gere :
why? if somebody working on freelance(platform) paid by dollar wich part of it is illegal This is Completly Stupidity!
2026-07-26 05:47:37
1
miki.sele2
miki :
በነጻነት account ማፈንዳት ማይቻልበት ሀገር
2026-07-25 18:50:05
84
school.of.life02
it's me. :
መንግስት ልክ አይደለም ታክስ ማድረግ እንጂ አትስሩ ከባድ ነው በዚ ዲጂታል አለም ።
2026-07-25 10:41:05
106
ed_girma
Ed Girma :
Guys should we create one group for meeting and talk about solutions
2026-07-25 21:33:00
33
y994h
😌 :
upwork? fiverr?...
2026-07-26 11:27:38
0
selamawit588
salina :
qumares edet new
2026-07-26 15:25:05
0
birukbura4
ብሩክ :
How come?
2026-07-25 12:19:45
0
micky.level.up
Micky Level Up 👑 :
we will move to Kenya
2026-07-26 14:17:55
1
absalat.molla
absalat molla :
ምነው አካችሁ ሙቱ አለን ግን ይሄ መንግስት
2026-07-26 08:14:58
20
bereket_da
Bereket_da :
ወጣቱ ለሰላማዊ ሰልፍ ተዘጋጅ
2026-07-26 11:28:50
16
lockin_with_dawit
Dawit Gebre :
I don't think they said online work..they only mentioned digital asset which is mainly crypto currency 🤔
2026-07-25 22:51:53
15
nikolas_utd
Nikolas :
ስጀመር እኔ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም
2026-07-26 06:39:52
13
tewodrosephrem1
Tewodros Ephrem :
ብልጥግና እንዲህ ነው😁
2026-07-26 03:49:04
14
usei464392059585
mike :
ግጠሙኝ አለኮ
2026-07-25 20:11:44
9
acchenur
Acche#4 YNWA :
በቅርብ ቀን ብሄራዊ ባንክ ወርቅ መሰብሰቡን አቁሞ ለIMF ያስረክባል
2026-07-25 17:49:17
7
ephrem4075
@ephrem :
ሲጀመር መንግስት አቋሙ እየወረደ ነው ጭራሽ በሰለጠነ ዘመን ጨለምተኝነት ማሰብ ነው በአስቸኳይ መቆም አለበት
2026-07-25 18:08:00
7
nahmtech
nahmtech :
😳 Wey gud
2026-07-25 10:38:05
5
amirshafi750
Gladiator 7 :
Teru wesene new .. sewu sera fet honuwal
2026-07-25 18:59:22
2
surafor
surafel :
እታሰራለሁ ወይ እሰደዳለሁ እንጂ አላቆምም ።
2026-07-26 14:39:56
4
To see more videos from user @chris.walker016, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About