@alemjesus0: ❤️1 ቆሮንቶስ 6:12-20 12 ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም። 13 መብል ለሆድ ነው፥ ሆድም ለመብል ነው፤ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል። ሥጋ ግን ለጌታ ነው እንጂ ለዝሙት አይደለም፤ ጌታም ለሥጋ ነው፤ 14 እግዚአብሔርም ጌታንም አስነሣ እኛንም በኃይሉ ያስነሣናል። 15 ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም። 16 ወይስ ከጋለሞታ ጋር የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና። 17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። 18 ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል። 19-20 ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።❤️ https://kedusbible.com
ሃሌ ሉያ♥️
Region: SA
Saturday 25 July 2026 10:52:00 GMT
Music
Download
Comments
@Amen❤️🩹🦋🎧 :
የእግዚብሐር ቃል የምናድደው ሰው አይጠፋም እኮ 😁
2026-07-27 04:02:13
0
Sammy gift 🎁 :
betam mwedeo mezmur 🥰🥰🙏
2026-07-26 15:06:02
0
marsolfil 🍒🌽🍍🌸ሰብሏ :
2026-07-25 14:37:25
0
Alex Bekele :
Kibru La Eyesus
2026-07-25 15:40:48
0
bayush adane :
🥰🥰🥰
2026-07-26 16:43:29
0
ሙና የኢየሱሲ ልጂ :
🥰🥰🥰
2026-07-26 07:12:00
0
'Tesfaye.girma 7 :
❤️
2026-07-25 20:41:56
0
'Tesfaye.girma 7 :
🥰
2026-07-25 20:41:38
0
'Tesfaye.girma 7 :
❤️
2026-07-25 20:41:36
0
@tesh@ :
❤️❤️❤️
2026-07-25 19:03:21
0
user6571718588623ንግስት :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 19:01:25
0
Medi melaku 123_456 :
🥰🥰🥰
2026-07-25 15:08:01
0
ኤርME SALVADO :
🙏🙏🙏
2026-07-25 13:44:06
1
babicho abush :
❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2026-07-25 13:02:24
1
Tsi🌸JESUS IS LORD :
❤️❤️❤️😍😍😍
2026-07-25 11:19:16
1
To see more videos from user @alemjesus0, please go to the Tikwm
homepage.