@r.qlt: #fyp #R #اكسبلورexplore

Ryo .
Ryo .
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 25 July 2026 11:57:51 GMT
48376
3324
22
488

Music

Download

Comments

anwarsalem883
بدويه مطموخة✨ :
ايي والله لما يقولون كذا عبالهم بزعل بس انا احب الي يقولي كذاا😂
2026-08-27 08:54:34
0
hiba.hiba9844
HIBA Hiba :
[ملصق] أنا
2026-08-25 20:19:27
0
user6780266680406
『مـسܔـ🫦ـ⃪ـتـفزۿه📍ᯓᥫ͢• :
حرفييياً 🥹🥹
2026-07-25 23:52:15
1
1200xh
ℋ𝒾𝒷𝒶 :
كل احد اخذ مني الشخصية الي يستاهلها😝😝
2026-07-28 06:05:49
1
user82931304811996
راحة بال الناس :
هاذي انا
2026-07-28 03:36:58
0
.toto139
💚💚💅🏻القادفي toto 🎀🌸 :
اوف كشفوني 🫦🫦💅🏻
2026-08-05 22:10:57
2
lasthfjfkf
, :
😌😌😌
2026-08-18 08:20:43
1
To see more videos from user @r.qlt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​​​​​​ሰንበት ሰንበተ ክርስቲያን (እሑድ) እሑድ ማለት ‹‹አሐደ›› ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም የመጀመሪያ ማለት ነው፡፡ ይህቺ ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ ‹‹ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን›› በመባል ትታወቃለች፡፡ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹የጌታ ቀን›› ያላት ናት (ራእይ 1፤10)፡፡ ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ ‹‹ዕለተ እግዚአብሔር›› የሚላት ዕለተ እሑድ ናት፡፡ ዕለተ እሑድ እንደ ሰንበት የሚከበርበት ምክንያቶች፡- 👉 እግዚአብሔር ሥራውን የጀመረባት ለሥነፍጥረት መጀመሪያ ዕለተ (ጥንተ ዕለት) ናትና 👉 ዕለተ ሥጋዌ ናት፡፡ ጌታ የተፀነሰባትና እርቅ የተወጠነባት የፍሰሐ ቀን፡፡ 👉 ዕለተ ትንሣኤ ናት፡፡ ጌታ ከሙታን ተለይቶ የተነሳባት ዕለት 👉 የቤተ/ክ የልደት ቅን ናት፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለሐዋሪያት የወረደባት ኃይልና ፅናትን ያገኙባት ዕለት 👉 ጌታ በክበበ ትስብእት በግርማ መለኮት ዳግም በቅዱሳን መላእክቱ ታጅቦ በጌትነቱ ለፍርድ የሚመጣባት ታላቅ የፍርድ ቀን ናትና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች የሚካሄዱባት ዕለት ናት(1ኛ ቆሮ 16፤1) 👉 የሐዋሪያት ዘመንም በጤሮዓዳ ያሉ ክርስቲያኖች እሑድ ቀን ይሰበሰቡ ነበር (የሐዋ. 20፤7 በቤተክርስቲያን ታሪክ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ዕለተ እሑድ የክርስቲያኖች ሰንበት ናት በማለት ሥራ እንዳይሰራባት አዋጅ አስነግሮ ነበር፡፡  ምንም እንኳን ይህቺ ዕለት በሐዲስ ኪዳን መከበር የጀመረ ቢሆንም በብሉይ ኪዳን ከፋሲካ በፊት የሰንበት (የቀዳሚትማግስት በመባል በኩራት እና ቀዳሚያት የሚያቀርቡበት ቀን ነበር። (ራዕ 1፡10)  በቀዳሚት ሰንበት ቅዱስ እግዚአብሔር ከሥራው ሁሉ አርፎ ሥጋዊ እረፍትን ለሰው እንዳስተማረ በእሑድ ቀን (በሰንበተ ክርስቲያን) በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት የተገኘውን የዘላለማዊ የነፍስ ዕረፍት የምናስብበት ነው፡፡ (ዕብ 4፡1-10) ከሰንበት ረድኤት በረከት ይካፍለን! ሌሎች እህት ወንድሞች ይማሩበት ዘንድ አጋ ወስብሐት ለእግዚአብሔር

About