@lilyflowe19: እንኳን አደረሳችሁ 19❤️ #orthodox #lilyflower19 #fyp #19 #foryoupage @BML PICTURES

Lilyflower19
Lilyflower19
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 14:32:33 GMT
104693
24648
133
1266

Music

Download

Comments

yewbdar85
yewbdar :
በኪዳነምህረት የገረማቸው በብስራተ ገብርኤል ደገማቸው እልልልልልልልልልልልል
2026-07-25 19:05:13
158
melat162119
🅜🅔🅛🅐🅣👸🍫 :
nroh endezi mareg gn mngna metadel new🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 19:37:22
0
sibta275
sibta275 :
በጣም ያምራል ለገብርኤል ይሄን ሲያንሰዉ ነው.. ግን ይሄ ሁሉ ጧፍ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል ለቤተክርስትያኑ እንደሚጠቅመው
2026-07-25 18:28:51
75
mahita.19
mahibright 11 :
kidus gberial Abateee🥰❤️🥰
2026-07-25 19:15:58
0
makiwolde
Nana🍒 :
የተደረገለት ነው የዚህ ስሜት የሚገባው 🥺 ሲያንስበት ነው የኔ አባት ❤
2026-07-25 17:43:01
218
fii21212
edu :
yet new🥰🥰
2026-07-25 17:59:17
0
edomf23
Edom :
maryamen I saw this tinant eza nberku🥰🥰
2026-07-25 22:58:03
0
yididiya262
ፍሰሀ ፅዮን(መ/ር) :
ህገ ወጥ ነው ህገ ወጥ ነው ህገ ወጥ ነው
2026-07-25 17:10:59
26
adimasuarja157gmail.com
Adimasu :
191919🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 14:36:46
0
firafis1212
Firafis 122116 :
be 21 ena 12new aserche new yemlkew
2026-07-25 18:42:24
2
sossi202
suzana :
በድሮ ግዜ ነው አሉ አንድ ሰው ነው ልጅ እንዲጠው ለገብርኤል ስለት ይሳል ነበር ግን ልጅ ሊኖረው አልቻለም የሆነ ቀን ታዲያ በብስጭት እና ተስፋ በመቁረጥ በሬ ተስዬ አልሰጠኸኝም በግም ወርቄንም አልሰማኸኝም አሁን የሚቀረኝ ቅማል ብቻ እኮ ነው አለው በፌዝ ከግዜያት በኋላ ግን ልጅ አገኘ ።በቃ ባልንበት ህይወት መልአኩ ይቀጥልበት
2026-07-25 17:13:09
28
hemi.te
Hemi🌞 :
Mnm yansebtal yene ገብርኤል ❤
2026-07-25 17:20:27
21
abebina_yo
abebi :
እሰይ ገብርኤል አባቴ ለደጅህ አብቃን👏👏👏
2026-07-25 18:25:09
10
tinsae398
tinsae🇪🇸 :
Gabriel, you protect me 🙏🙏19♥️
2026-07-25 14:49:15
10
alexo.lion.19
አሌክስ የገብርኤል ወዳጅ✨ :
ደሞ ለቅዱስ ገብርኤል ሲያንሰው ነው ለአባቴማ
2026-07-25 21:17:00
3
chuchu73172
Chuchu :
የሰጠህው በሰማይ ይፃፍ
2026-07-25 17:57:54
5
hiwinayegeberal
ሒዊ አገልግል :
መቼ ይሆን እኔ እንዲ ማረገው ውይይ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ደስታ ላይ ደስታ ይጨምርላቹ እናመሰግናለን
2026-07-25 19:59:46
4
emuka612
Emuka612 :
እሰይ እሰይ የኔ ብስራተ ገብርኤል አባቴ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 19:58:08
2
user49677639751151
abu 888 :
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🥰🥰🥰
2026-07-25 15:35:51
4
diary.abel.09
diary abel 09 :
lezi abkagn❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-25 17:07:20
1
bay89890
@bay :
30 ቀን ሙሉ ተያዘብኝ መቼ ነው ለአምላኬ ፣ለፈጣሪዬ፣ ለሞተልኝ፣ ስለኔ እራሱን ለሰጠኝ አምላክ እንዲህ አይነት አበባ የማሰራለት🤔
2026-07-25 20:54:50
1
user3120006068265
user3120006068265 :
ይገባዋል አባቴ !!!
2026-07-25 17:10:43
2
lidya.ya60
lidya ya :
Des sile yegbawale gebrieleye
2026-07-26 00:20:07
0
pouterpigeon1
Nahom ultra :
ምንድንነው ጥቅሙ? መቼም ቤተክርስቲያን ማድመቂያ አትሉኝም
2026-07-25 23:06:22
0
To see more videos from user @lilyflowe19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About