@yebichuu:

Yebichu
Yebichu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 16:05:50 GMT
248497
15599
111
662

Music

Download

Comments

yebichuu
Yebichu :
"አርሴማን" ያየ?❤️🙏
2026-07-25 17:18:35
334
abraham.radical
injoy :
(ታንጉት) ማለት በጎጃም አካባቢ የሚሰጥ ስም ነው እና ባህላዊ የሆነ ምግብ አላቸው አራስ እና ሙሽራ መጠየቂያ ነው ወይም ለየት ያለ እንግዳ ሲመጣ ይሠራል እና ስሙ(እንጎቻ) ይባላል። እና (ታንጉት) ማለት እንጎቻ የሞትሠራ የምታዘጋጅ (የምታነጉት)ማለት ነው። ለ እንጀራ ።ተጋገረ ካልን ለእንጎቻ።ተነጎተ እንላለን:
2026-07-26 05:59:56
95
teddyshewa19
teddy :
"እንጀራ ትጋግርልኝ "ነው ትርጉሙ ግን ታሪካዊ ስም ነው እኮ አፄ ቴዎድሮስ ያወጡት ስም ነው
2026-07-25 16:46:34
85
areg.g7
Areg G. :
ታንጉት ማለት ትጋግር/ ምግብ ታዘጋጅ ማለት ነው። እንጀራ ሲጋገር ምጣዱ መስጠማቱን check ለማድረግ መጀመሪያ ትንሽ እንጀራ መሀል ላይ ይጋገራል። ያ ትንሽ እንጀራ እንጎቻ ይባላል። ያው ታንጉት እንጎቻ ትጋግር እንደማለት ነው
2026-08-08 18:26:33
11
mekdi81813
mekdi :
የሚገርም ድምጽ በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-24 12:44:52
6
meri_21_24
♎meri💚 :
ውይ የኔ ቆንጆ ውበት + እርጋታ + ፈገግታ + ድምፅ + በራስ መተማመን🤌🫶
2026-07-25 22:03:25
13
ffffff84750l
DJ.... :
ታንጉት ማለት ትጋግር ማለት ነው እንጎቻ ታንጉትልኝ ማለትነው
2026-07-25 21:03:12
24
matherua00
𝑔𝑒𝑐ℎ𝑜 ጎጃሜው :
2026-07-25 17:37:54
23
bety.bita5
Bety Bita :
stamr 🥰🥰🥰
2026-09-06 11:19:46
1
renaissance8125
renaissance :
ታንጉት ማለት ትጀምር ትመስርት ትጋግር ማለት ነው
2026-07-27 09:34:57
4
tsigereda9895
Tsigereda :
tegager malet new🥰🥰
2026-09-04 16:13:27
1
tsenat4
ኪሩቤል :
ምናአይነት መብርቅ ነው ዋው
2026-07-25 16:43:20
12
yifat_and_mere
Lamri :
የመጀመርያ እንጀራ(እንጎቻ) ትጋግርልኝ ማለት ነው።
2026-07-25 18:39:31
5
startnewpage1224
𝗮𝗰𝗰𝗲𝗽𝘁 𝓽𝓱𝓮 𝗧𝗿𝘂𝘁𝗵 :
ውበት ከቁም ነገር የሚለውን ለራስሽ ጋብዢው 🥰🥰🥰👌
2026-08-25 16:44:53
1
maryee127
Miracle :
ላንተ ይብላኝ እንጂ አልል አልተመቸኝ እወድሀለውኝ🥰ማለት አይሰለቸኝ
2026-07-25 17:13:00
3
user2393487847271
ሰጠኝ አምባቸው :
ትችያለሽ
2026-07-25 22:29:32
2
user5231092070449
user5231092070449 :
ዋው
2026-07-26 15:07:18
1
takepharm1921
Take Pharm. :
fenan yemeselechgn ene
2026-07-25 21:47:58
3
selamgenanew618
Selam Genanew :
waw waw🥰🥰🥰🥰
2026-07-31 12:32:08
1
iski_30
𝖎𝖘𝖐𝖎🌕 :
አብረን ተምረን ነበር እንዴት ደስ እንደምትል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-23 19:46:31
2
mikyas901
L.B.H AችBEረ⚔️🖲 :
ታንጉት🤘🤘
2026-07-27 18:01:21
1
etvora.official
Etvora Official :
💪
2026-08-07 09:32:16
1
amen_0319
♥︎𝐀𝐒𝐀𝐃𝐈_𝐑𝐀𝐘𝐀♥︎🎧🇬🇧 :
ብዙ ጊዜ 1 ቤተሰብ ውስጥ ብቸኛ ሴት ከተወለደች ሌላሴት ስለሌለ እሷ ትጋግርልን/ታንጉትልን/ ታጉርሰን እንደማለት ነው
2026-08-06 08:59:55
2
wasa21174
wasa :
11111111
2026-07-25 18:01:47
2
To see more videos from user @yebichuu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About