@leykunbelete1: #ገብረኪዳን #abagebrekidansibket #አባገብረኪዳን #አባገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ለይኩን በለጠ ዘመነ
ለይኩን በለጠ ዘመነ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 16:32:46 GMT
129527
15461
327
2149

Music

Download

Comments

user3683570531436
አሜን :
ያልጠመጠሙ፣ካባ የሌላቸው፣ ጥንግ ድርብ የማይለብሱ፣የክብር መጠሪያ አስማት ያላግተለተሉ፣ ተርእዮ የማይወዱ ፣ ብዙ የተማሩ አስደናቂ ሊቃውንት በየቦታው አሉ። እድሜ ይስጣቸው 🙏
2026-07-26 10:23:18
284
user9430756103061
ዬየካዉ ንጉሥ !!? :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-07-26 04:35:49
78
kiduse838
መጋቢ አይላፍ ቀሲስ :
አባታች ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመድ የሌለው ወገን የሌለው ገንዘብ የሌለው እማይከበርበት አለም ነው ያለነው እንርዳቸው እባካቹ
2026-07-26 12:33:14
33
jongrang.8888
Jongrang :
ድጋሜ አቅርባቸው 🙏
2026-07-27 17:50:11
7
asenakew100
adam@💪💪 :
ደብር ታቦር ናቸው ያሉት ርጂም ጤና እድሜ ይስጥልን
2026-07-26 16:33:43
21
liku.melak
ዘማሪ ሊቁ Liku :
@ዘማሪ ሊቁ Liku:ከኛ ነው ያሉ ሊቅ ናቸው አውቃቸዋለው ስነጽፍ ሑላ በጣም ነው የሚችሉት ሲናገሩ ቢውሉ አያልቅባቸውም ደብረ ታቦር ነው ያሉት🥰
2026-07-27 06:04:53
26
o1416002051478
heni three ፫ :
እኔም መጨረሻየ እንደዚህ ነው
2026-07-26 04:44:31
17
yaredyared241
yared :
አይ የኔ አባት እናተን እውጭ ጥላ ምን ዋጋ አለው
2026-07-25 18:58:41
14
fantahun.w
ፈንታሁን ዘ- ደብረታቦር :
የንታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን።
2026-07-27 05:09:34
0
ephrem09280
ephrem :
ቃለ ህይወት ያሰማልን በደብረታቦር መካነ ብርሃን እና ደብረታቦር ኢየሱስ ብዙ ጊዜ አያቸዋለሁ
2026-07-26 10:30:19
11
yosef.b23
yosef b💪💪💪 :
የማይለወጥ ድምፅ ኣባቴ
2026-07-31 11:35:20
2
samuel.tasew6
መምህር ሳሙኤል ዘአልቦ ነገድ :
አይ ኃይሌ
2026-07-26 17:47:36
0
21.enatie_tebikign
Gebretensay :
በረከተዎት ይድረሰኝ
2026-07-26 18:16:16
4
amanuel_abunehara
አማን የአቡነ ሐራ አገልጋይ :
ybel nw
2026-07-28 04:20:05
2
haftom.haftish0
Haftom Haftish :
እሰይ 1000 ዓመት ንሩ
2026-07-26 08:19:30
3
www.tiktok.bez21
የ21ጎንደሬዋ :
ምን ዋጋ አለው እውነት አፉን ይዞ ውሸት ማይክ የሚጨብጥበት ዘመን
2026-07-27 17:31:08
3
user7195399547391
ከመዝ ነአምን 3 :
ይበል ነው የኔ አባት
2026-07-28 07:12:38
1
16uan
Desalegn :
edmawten yarzemlen abaa wayy dimts 🥰🥰🥰
2026-07-28 09:00:12
1
wete2080
WETE ORTHODOX :
አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን
2026-07-27 11:24:03
1
adhena122134
adhena 1223 :
ህሩይ እምህሩያን
2026-07-27 04:35:01
2
user4709404873571
ሃሌ ሉያ ምንተ እነግር@ :
ለትሩጽ
2026-07-26 04:05:41
0
user4012973190580
ፅሀየፅድቅ :
ሊቅ ተዎልደ እምሊቅ ይበል ይበል ነው አበው
2026-07-30 19:52:13
2
hana87327
ወላዲተ አምላክ :
አባቴን አስታወሱኝ አይ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2026-07-26 06:15:00
2
dnaddis16
ፈለገ ጥበብ(Felege Tibeb) :
ዘላለማዊ ክብር እና ከፍታ ለደጋግ አባቶቻችን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 08:28:46
3
yod1587
⛪YOOD :
አይ ይቺ ሀገር ለማነው የምትመቸው ግን ስንቱ ውቀትና ድምፅ እያላቸው ወድቀው ቀሩ ከሰው ገንዘብ የበለጠበት ጊዜ😱😱
2026-07-26 15:22:46
4
To see more videos from user @leykunbelete1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About