@nardimesfeni0: #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እንደእግዚአብሔርማንምየለም❤❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #እልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏 #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Saturday 25 July 2026 16:45:49 GMT
20907
3506
215
2163

Music

Download

Comments

aya.tse1
ማስረጃ :
ስለ የሱስ የማማለድ ሥራ መፅሐፍ ቅዱስ ይመሰክራል እንጂ ስለየትኛውም ፍጡር ማማለድ መፅሐፍ ቅዱስ አይመሰክርም
2026-07-25 16:52:13
26
yididyagina7
yididya gina :
መጽሐፍ ቅዱስ ነው ያለው።
2026-07-25 16:58:14
20
mogle370
Niagara Falls :
ተባረኪ ከአንደበትሽ የሚወጣው የህይወት ቃል እንደውበትሽ ያማረ ነው።
2026-09-22 13:50:28
1
user9825304459543
melkamu :
አዎ አመለጂ ነው
2026-08-24 20:06:02
1
awoke.gonderew
Awoke gonderew :
ከማነው ሚያማልደን
2026-09-01 04:28:36
0
mohammedyesufet
mohammedyesufet :
🥰🥰🥰ቀደምት የሂንዱ ስላሴ trimurti ሲባሉ The Brahma, Vishnu, and Shiva ይባላሉ። ቀጣይ የግብፅ ስላሴ Osiris, Isis, and Horus: ሲሆኑ ፣ በኢየሱስ አስተምህሮ ላይ ተፅእኖ ያሳደረዉ የግሪክ ስላሴ ደግሞ ፣~ 1) Zeus: የአምላኮች ንጉስ ና 'አባት'ሲሆን 2) Athena: የዚዉስ ልጅ ና የጦርነት የጥበብ አምላክ 3) Apollo: የፀሀይ እና የሙዚቃ አምላክ ናቸዉ። እየሱስና ተከታዮቹ አንድ አምላክ አማኞች uniterian (አሀዳዉያን) ነበሩ። ከእየሱስ ህልፈት ከጥቂት አመታት በኃላ የኦሪት ነብያቶችና እየሱስ ካስተማሩት አንድ አምላክ “Elah” (אלה) ብቻ ከሚል እምነት በተጨማሪ ወደ ላከዉ መሲህ (ክርስቶስ ) ማተኮር ተጀመረ። ከዚያም እየሱስን ከአምላክ ጋር ወደ ሁለተኛ አምላክ ያሳደጉት ክልዔታዉያን (binaterian ) ለመጀመሪያ ጊዜ በአንፆኪያ ክርስቲያን የሚል መጠሪያ ተሰጣቸዉ ። በሂደትም እንደ ሰማእቱ ዮስጦስ ያሉ እየሱስ ሌላ አምላክ (ሄቴሮስ ቴኦስ ) ብለዉ ሲያስተምሩ ፣ አርጌንስ የተባለዉ መምህር ደግሞ እየሱስን ሁለተኛ አምላክ (ዲዮቴሮስ ) ብሎ ማስተማር ጀመሩ። ፀሀይ አምላኪዉ ንጉስ ቆስጠንጢኖስም በቅድሚያ የፀሀይቀን sun day (እሁድን) ሰንበት እንዲሆን እና ዲሴምበር 25 የፀሀይ አምላክ ልጅ ሚትራ የተወለደበትን ቀን የእየሱስ የልደት ቀን እንዲሆን በ ማርች 7 ቀን በ321 CE ደነገገ ። በሂደትም በአንድ አምላክ “Elah” (אלה) ብቻ ተከታዮች ና በተለይ ክርስቶስን እንደ አምላክ በጨመሩ ክልኤታዉያን መካከል አለመግባባት ተከሰተ። ንጉስ ቆስጠንጢኖስም የግዛቱን አንድነት ለማስጠበቅ ፣ በራሱ ትዕዛዝ ጉባኤ በመጥራት እሱ ፣ የተለያዩ ሊቃዉንቶች ና 318 ኤጲስ ቆጶሳት በተገኙበት በኒቂያ ጉባኤ በ 325 CE ክርክር ና ድምፀ ዉሳኔ ተደረገ። በዚህም አፍሪካዊቷ በማርቆስ (በ49 ዐ.ል ) ከተቋቋመችዉ የእስክንድርያዋ የእነአርዮስ ቤተ እምነት በጆግራፊያዊ ርቀቷ ምክኒያት የግሪክ ስላሴ ተፅእኖ አላረፈባትም ነበር። በአርዮስና የግሪክ ስላሴ ተፅእኖ ስር በወደቀችዉ የእነ አትናቴዎስ የግሪክ ቤተ እምነት መካከል በኢየሱስ አምላክነት ዙሪያ ብርቱ ክርክር ተካሄደ። በዉሳኔዉም 19 በኃላም በ2 ተቃዉሞ እና በቀሪዎቹ ሊቃዉንት አብላጫ ድምፅ የእየሱስ አምላክነት ተወሰነ። በኒቂያ ጉባኤም እነአርዮስ ተወግዘዉ እነ አትናቲዎስ ተወደሱ ። ከዚያም የአርዮስ እሳቤ ደጋፊዎች ከሮማ ግዛት እንዲባረሩ ፣ እንዲገደሉ ተደረገ። በተጨማሪም በጉባኤው በተመረጡ አራቱ ወንጌሎች ላይ ጥቂት ስላሴን እንዲደግፉ ሀሳቦች ተጨመሩ። እየሱስን ከአምላክነት ዝቅ ያደርጋሉ ስለስቅለቱ አያወሩም የተባሉ እንደ የእንድርያስ ፣ የባርናባስ ፣ የመግደላዊት ማሪያም ወንጌል ወ.ዘ.ተ እንዲወገዱ ተደረገ።ከተመረጡ የአዲስ ኪዳን ስብስብ ዉስጥ የጳዉሎስ ደብዳቤዎች 33 % እንዲሸፍኑ ተደረገ። የስላሴ እሳቤ ከክልኤታዊነት ወደስላሴአዊነት ለማሳደግ ከ56 አመት በኃላም በንጉስ ቀዳማዊ ቴኦደስ ጠሪነት በ381 CE በቆስጠንጢኒያ 150 ኤጲስ ቆጶሳት በተገኙበት ታላቅ ጉባኤ ተደርጎ የመንፈስ ቅዱስ አምላክነት ተወሰነ። ይህም ከእየሱስ ይልቅ ጳዉሎስ ፣ ንጉስ ቆስጠንጢኖስ ና ንጉስ ቀዳማዊ ቴኦደስ ክርስትና መሰረቱ ሊያሰኝ ይችላል። የብሉይ ነቢያቶች እንደ አብርሀም ና ሙሴ ያሉ በአንድ አምላክ ብቻ የሚያምኑ ናቸዉ። በተጨማሪም የግሪክ ፓጋኖች zeus ን 'አባት' እና juputer የተባለዉን አምላክ 'የሰማይ አባት' ብለዉ ይጠሩ ነበር ፣ የዚህም ተፅዕኖ ከኢየሱስ ሞት በኃላ በተቋቋመው በክርስትና አምላክ 'አባት' ተብሎ መጠራት ተጀመረ። እዉነተኛ አምላክ አንድ ወይስ አንድም ሶስትም ? 🪑
2026-07-25 16:51:47
2
selam3614567
ሰላም- ጌታቸው💜 :
መጽሐፍ ቅዱስ ግን ኢየሱስ አማላጅም ተመላጅም መሆኑን በግልጽ ያስተምረናል (ዕብራውያን 7፡25፥ ሮሜ 8፡34)።
2026-07-25 17:19:47
5
filannodiriba143
filannodiriba143 :
እግ/ር ይባርክሽ መልካም እና እውነተኛ የእግ/ር ቃል ዘውትር ስለምታስተምሪው እግ/ር ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛልሽ !!!!! ከድሪባ
2026-07-25 18:40:53
6
zelalem3080
(Ever Love) ❤❤ :
ኢየሱስ አማላጅ ነው ሲባል እንደ ሌሎቹ ፍጡራን ዝቅ ያደረግነው ይመስላቸዋል። ነገር ግን ሰው መሆኑን እየካዱት እንደ ሆነ አልገባቸውም። ያም ሆነ ይህ ወደር የሌለው መካከለኛው አማላጃችን ኢየሱስ ብቻ የው!!!!
2026-08-25 14:45:14
3
expo2020dubai32
Expo2020 Dubai :
ልክ ነው ከእየሱስ በቀር አማላጅ ማንም ሊኖር አይችልም
2026-07-26 00:11:13
3
user403355828420
yeshwlrk :
አማላጅ ማለት ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከአባቱ ጋር ያስታርቃል ማለት ነው
2026-08-16 17:57:06
2
dyhs8qa3v0l3
ሊና :
አማላካችንም❤️ነዉ
2026-07-26 00:34:46
0
0915.64271
ወጣትነት ለክርስቶስ :
እየሱስ ያድናል ይታደገል
2026-07-25 17:45:57
3
user66548204779432
user66548204779432 :
ኢየሱስ ጌታ ነው አማላጅ ነው
2026-07-26 17:13:21
4
iyesusi.yadinal.yi
mizgu :
2026-07-28 13:17:02
0
zewdu.woldemariam0
zewduwoldemariam :
2026-07-30 16:01:26
1
yididyagina7
yididya gina :
ወንጌላዊት 🥰🥰🥰
2026-07-25 16:59:19
5
zerihun5228
zerihun Almaz :
amalaji new
2026-07-25 17:33:00
2
yonas.maru7
yonas maru :
እቺን እቺን ጥቅስ ይክዷታል ሌላ ሌላዉን ደሞ እዛዉ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያምኑበታል በጣም የሚገርም ነገር ነዉ እህቴ
2026-08-03 15:10:25
1
dawitnegsuall
Tsegay For God :
👉👉 እውነቱ ይሄ ነው። አሰማው ላልሰማው !!!! ✝️👍🙏✝️👍🙏✝️👍🙏✝️👍🙏
2026-08-07 12:38:21
1
tamiratgetachewmu
TGtame naqamtee :
ስልክ ቀየርሽ እንዴ? ደስ ይላል።
2026-08-11 04:56:15
1
tiktokcharbel
ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው :
አልፋና ኦሜጋ እርሱ ብቻ ነው ያለ የነበርው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 17:35:57
4
user.ksa.89
Rare🎀🎀🎀 :
ኢየሱስ አማላጃችን ነው 🙌🙌
2026-07-25 17:12:24
3
selam3614567
ሰላም- ጌታቸው💜 :
🥰
2026-07-25 17:19:41
2
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About