@amharicnews1: የኢኮኖሚ እስር ቤት ወይስ ጥበቃ? ብሔራዊ ባንክ ለምን ፈራ? #Ethiopia #AddisAbaba #NBE #CryptoEthiopia #Economy

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 16:48:46 GMT
348857
44359
647
6633

Music

Download

Comments

riseandgrinddaily37
The Consistent Trader 🏆 :
እስኪ ይሄንን ዜና አይቶ የግድ ከ ሀገር መዉጣት አለብኝ ብሎ የወሰነ?
2026-07-26 09:12:29
1999
mohammed.amin2122
Mohammed Amin :
እኛ እምቢ አልን እንጅ እነሱ እኮ ፀብ ነው የፈለጉት!
2026-07-25 19:07:42
2053
zloki_pk1
★yeab 36m2 :
it's obvious man 🙄
2026-07-28 07:16:04
1
nati_pawlos
nati_pawlos :
🔥Wendme ethiopia wust khunke eraskne tebke
2026-07-25 19:19:00
130
ismu7upsizen
⌚️🅸𝙨𝙢𝙖👁𝙚🅻🌍 :
ሰው ስራ ሲሰራ የማይወድ ወጣቱ ሲሰራ አይኑ ደም የሚለብስ መንግስት በአለም ላይ አለ ግን እንግዲህ ሞት አያስፈራንም መነሳት ካለብን አሁን ነው
2026-07-26 04:29:27
383
yonas_dirirsa
yonas_dirirsa :
Ware, Scamming lemin tekelekelin new?
2026-07-26 23:08:09
0
ethiosuccess
Success :
እየሰለጠንን ነው ብለን ስናስብ ወርደን ተገኘን
2026-07-26 09:21:03
436
fx_trading_ethiopia
FX_TRADING_ETHIOPIA :
እስት እንዴነ የዝ ዜና ነገር ያስጨነቀው ።
2026-07-26 03:46:53
153
gannaturka
Ganna Turka :
are sidet ale brooooo😅😅
2026-07-28 04:38:47
0
merita885
merita👸🦋☕️💞💕 :
ወደ ኃላ የሚለው ፊልም ለምን ትዝ አለኝ🥺
2026-07-26 20:05:20
148
ayuti268
ayutii27 :
ufffff ethiopia hulum saw tasbsebo kehager ben belo anditafalchewu new yefelgut
2026-07-27 16:09:04
0
irobot90s
i-robot90s :
this is not a big deal! they're just trying to scare us so when they ask us to pay tax we will pay happily. They have no means of controlling or tracking our digital assets specially crypto.
2026-07-27 22:14:45
1
ase5166754
ÅB :
Virtual assets include digital coins and all digital transferable assets and tik tok gifts. i ain't gonna lie bro the future is Scarry for the young generations.🙌
2026-07-27 19:31:53
0
natiman193
ክፉ ቀን :
አንተ ሰውዬ ትመቸኛለህ
2026-07-25 17:31:48
140
chu1253
chu :
መንግስት አፈልተዋል ተፈራራን እንጅ መሮናል ወገን😭😭
2026-07-25 17:18:02
65
user5093409530766
bati naodi :
ለነሱ ቀን አይውጣላቸው ለኛ እግዚአብሔር ይድረስልን
2026-07-26 14:09:20
26
user83705281195023
junta :
መንግስት ግጠሙኝ ካለ እኮ ቆየ
2026-07-26 17:01:31
12
pawulos92
pawulos :
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ በክብር ፣ በኃይል እና በሥልጣን መጥቶ የራሱ የሆኑትን በድንገተኛ ንጥቀት ይወስዳቸዋል !!! ! !!! 7
2026-07-25 21:11:45
66
user5749561848816
Alex :
እንኑር ብለን ነው እነጂ መሞት እኮ አላቃተንም ነበር ዶክ.
2026-07-27 16:47:26
9
alimohammedsani0
ali83315 :
ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነን የኑሮ ውድነቱን የምናሸንፍበትን መንገድ ዘጉ ብቸኛው የቀረን መንገድ ስደት ብቻ
2026-07-26 03:06:50
34
antex.2016
🌍ᴩᴇʀᴇᴢ🌐 :
ብሔራዊ ባንክ በ IMF ተገዶ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ለጊዜው የድሆችን ኑሮ ቢያከብድም ሞኖፖሊን በማስወገድ በጥቂቶች በግፍ የተያዘዉን ሀብት ያስለቅቃል ከዚያም ሚዛኑ ሲስተካከል ለደሃዉም ቢሆን መጥፎ አይደለም ::👍👍
2026-07-25 18:00:49
55
birukteklemariamd
Biruk Z-Mariam :
habtam habtam yehonew hig akbro aydlm✌
2026-07-26 03:36:42
7
user2885297367583
Abdfe :
የህዝቡ ዝምታ ግን ይገርማል
2026-07-26 08:32:23
16
semehal.semu20
semehal semu#20 :
ያለችኝን 200 ብር ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😭
2026-07-26 11:05:44
24
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About