@endofdays0808: Replying to @binikifle7 በጥንታዊቷ ግብፅ ሥዕሎችና በዓፋር ሕዝባችን መካከል ያለው ይህ አስደናቂ ተመሳስሎ ታይቷችኋል? 🤔🔥#የእናንተገፅ #EthiopianHistory #TikTokEthiopia #አፋር #ኢትዮጵያ @End of days @End of days

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 25 July 2026 17:27:29 GMT
41148
5433
223
1533

Music

Download

Comments

hyabey78
hyabey :
🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 😇🥰 and Eritrean man research baderegew mesret payramid nechot and tikur aydelim yeserut ybalal ,be habesha colour bruh fit yalachew KEMET yemibalu new yetesera ye afar bicha sayhon, ye habesha xegiur aserar,be tegrinya yetexahfe xhuf ,Ankh ✝️,enatotachin be jorachew yemiadrigu astelini ymibal sukrien chimr ale eza pyramid
2026-07-30 15:33:13
0
sew89541
Ethio bete :
wanaw ahun lay Egypt wst betam tlk tfat eyetederege new Israel wstm edezaw bzuwn neger yeserut tkur hzboch nachew enesu gn yann mamen ayfelgum ena befit be filmachew ahun demo be Ai hulunm beklewtal sudaley yalut bcha neberu esum war new😭ewnet egna eneza gobez tkur hzboch ljoch nen😏
2026-07-29 12:26:52
0
botahomes
Bota :
ግብፅ ምስር እንደምትባል እንዲሁም የመሠረቶትም ኢትዬጵያን እንደሆኑ እንዲሁም ሰባሰገድ ለእየሱስ ሲወለድ ስጦታ ያመጡት ግብጽን የሚያስተዳድሩ ኢትዬጲያውያን እንደነበሩ በትንሹ አዉቃለዉ ከጠቀመሽ ።ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን።
2026-07-25 17:52:47
135
birukwondsan
@Biruk Art :
መመሳሰሉ ለምን ተፈጠረ? 1. የጋራ የዘር ሀረግ (Shared Cushitic Roots)፦ ጥንታዊ ግብፃውያን እና የአፍሪካ ቀንድ ህዝቦች (እንደ አፋር፣ ሶማሊ፣ ቤጃ ወዘተ) ጥልቅ የሆነ የጋራ የታሪክ እና የባህል ትስስር አላቸው። እነዚህ ህዝቦች በጥንቱ ዘመን ሰፊ የነበረው የ"ኩሽ" (Cushitic) የቋንቋ እና የዘር ሀረግ አካል ናቸው። ስለዚህ ባህላቸው፣ አለባበሳቸው እና የፀጉር አሰራራቸው ተመሳሳይ መሆኑ አይቀርም። 2. የ"ፑንት" ምድር ግንኙነት (The Land of Punt)፦ ጥንታዊ ግፃውያን "የአማልክት ምድር" (Land of the Gods) ብለው ከሚጠሩት የፑንት ምድር ጋር የጠበቀ የንግድ እና የባህል ልውውጥ ነበራቸው። የፑንት ምድር ተብሎ በታሪክ የሚታመነው የአሁኗ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጅቡቲ እና ሶማሊያ (የአፋር ህዝብ በስፋት የሚኖርበት) አካባቢ ነው። በዚህ የረጅም ዘመን ግንኙነት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የባህል መወራረስ (Cultural Exchange) ተፈጥሯል። * **3. የአየር ንብረት ተፅዕኖ፦** የግብፅ እና የአፋር አካባቢዎች ተመሳሳይነት ያለው ሞቃታማ እና በረሃማ የአየር ንብረት አላቸው። በዚህም ምክንያት ፀጉርን ከፀሀይ ለመከላከል እና የጭንቅላት ቆዳ አየር እንዲያገኝ ለማድረግ (ለምሳሌ በቅቤ ማጎፈር) ተመሳሳይ የሆነ የፀጉር አያያዝ ዘዴዎችን በጋራ አዳብረዋል። ጥንታዊ ግብፃውያንም ይሄንን ስታይል በክብር (እንደ ዊግ/Wig) ይጠቀሙበት ነበር። ማጠቃለያ፦ በፒራሚዶች ላይ ያለው ስዕል በቀጥታ "የአፋር ህዝብ ፀጉርን አይተው የሳሉት ነው" ከማለት ይልቅ፣ ጥንታዊ ግብፃውያን እና የአፋር (እንዲሁም ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ) ህዝቦች **ጥንታዊ እና የጋራ የሆነ አፍሪካዊ የባህል ስር (Shared Ancestry)** ስላላቸው የመጣ መመሳሰል ነው ተብሎ በታሪክ ምሁራን ዘንድ ይታመናል። አፋሮች ይህንን ጥንታዊ ስታይል ሳይቀይሩ እስከ ዛሬ ድረስ ጠብቀው በማቆየታቸው ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። ያንቺን እጠብቃለው
2026-07-25 19:48:14
46
z_raniya
ጀዋህር Raniya :
አፋሮች መሰረታችን ግብፅ ነው ይላሉኮ።አፋሮችን ብጠይቂ በደንብ ያብራሩልሻል
2026-07-25 20:30:52
9
emnetkefa
Bemnet)🍋🍋🍋 :
ዛሬ አፍሪካ ተብለው ሚጠሩ አገራትድሮ እኮ ኢትዮጵያ ነበሩ ዘረኝነት እና እራስ ወዳድነት አይኑ ይጥፋ እንጂ
2026-07-29 12:11:21
1
afomiyayemesihu1224
አፎሚያ የመሲሁ ልጅ ☦︎💚💛❤️☦️🛐 :
በጉጉት እጠብቅሻለሁ🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 17:35:49
21
icon_po
power🥇 :
አሁን ያሉት ግብፆች የቱርክ እና የአረብ ፣ ክልሶች ናቸው በነገራችን ላይ ግብፅ ለብዙ አመታት በ ottoman Turk እና በተለያዩ አረብ ነገስታት ተወራለች ተገዝታለች እንደሚመስለኝ original ግብፆች እንደኛ ነው መልካቸው በጥንት ጊዜ close relationship ነበረን።
2026-07-25 17:43:54
23
m_dbu
Melba :
2026-07-25 19:59:08
11
ljadis65
emebet ze :
ሲጀመር የኛነው እኔ እርግጠኛነኝ ለሰወስት ሽይ አመታት በላይ ቅኝ ግዛትላይ ነበሩ በዛላይ መልካቸው አፍጫቸውን ቆርጠውታል የሆኑ ጋዜጠኞች ስለግብፅ ስልጣኔ ሲያቀርቡና ሲያጠኑ እደውም ፈርኮኖችን ኢትዮጲያዊናቸው ይላሉ ኪንግስ ኮፍ አባይ አቅርቦት ነበር አረበኛውን ተርጉሞ ምንም ጥርጥር የለው ወደፍት ይህን የሚመረምር መሳሪያመቶ እውነተሐ ይታወቃል ብዙጊዜ ሁሉም ወደኛነው የሚጠቁም
2026-07-25 17:41:57
16
drzelalemtofikcom
Zelalem Tofik :
የኩሽ ዝርያዮች በግብጽ አከባቢ ይኖሮ እንደነበር ባህላዊ የጦር መሳርያም ለመጀመሪያ እዛ መሠራት እንደጀመሩ እና በጦርነት ተሸንፈው ወደ ትግራይ አከባቢ እንደ ሸሹ እዛም በንግስት ለጊዜው ስሟ ጠፋኝ ተዋግተው እንደ ተሸነፉና በሶስት አቅጣጫ እንደ ተበተኑ ማለትም ዛሬ ኦሮሞ አፋር ሱማሌ ተብለው የሚጠሩት ማለት ነው የቀደሞ ኑሮቸው እንድ ሕዝብ ሆነው በግብፅ ወይም ምስር እንደነበር መረጀውን ሰመቼለው
2026-07-26 00:14:27
6
user3768668106102
GT :
ጥንታዊ ግብፃዊያን ኢትዮጵያዊያን ናቸው የሚል ማብራሪያ ብዙ ጌዜ ሰምቻለሁ አፋሮችን ስመለከታቸው ደግሞ ለኢትዮጵያዊነታቸው ቀናኢ ናቸው ከሀይማኖቱ ጋር የመጣው የአረብ አስተሳሰብ አልጎተታቸውም ።እስኪ ደግሞ የመሪራስ አማን በላይን የጥንቷ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ታሪክ የሚለውን አየት አድርጊው?ግን በደንብ መረጃ ሳትሰበስቢ ቪድዮ እንዳትሰሪ
2026-07-28 18:56:03
2
jo653142
jo :
ግብፅን ለብዙ አመታት የኢትዮጵያ ነገስታት ገስተዋ እንደነበር ይነገራል ፒራሚዶቹም የተሰሩት እነሱ እንደሆኑና በተጨማሪም የአባይ ወንዝ(ጊዮን) ግብፅ ከተማ ሲደርስ ጥፋት ያደርስ እንደነበር እናም መንገዱን ቀይሰው ለልማት እንዳዋሉት ሲነገር ስምቻለው
2026-07-25 19:05:12
12
mayaababu777
maya❤️‍🩹 777 :
እኔ በመጀመሪያውኑም ፒራሚዱን ራሱ የሰሩት ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ብዬ እገምታለሁ። አንድ በታሪክ የሰማሁት ነገር አለ። እንደዚህ እኔም ታሪክ ነገር ማገላበጥ ደስ ይለኛልና ወደ 18 ነገስታት ኢትዮጵያውያን ግብጽን እንደገዟት ታሪክ ይናገራል። ግብጾች ቢዋሹም ሳስበው ሳስበው ግን ፒራሚዱን ራሱ የገነቡት ኢትዮጵያውያን ናቸው ጥንት ኢትዮጵያውያን ናቸው ብዬ ነው የማምነው።
2026-07-25 18:01:15
13
spiceandherbs
Aqua :
the original human was found in Ethiopia Afar 🙏🙏🙏
2026-07-26 10:30:02
3
zemzemmohammed11
malak :
ያፈር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የአፍሬካ ህዝብ ታሬክ ነው በተለይ የኩሽቲክ ህዝቦች
2026-07-25 20:05:36
7
cretor.serech.insitgt
Alex :
የኢትዮጲያ ግዛት እስከ አሁኗ እስራኤል ነበረ
2026-07-26 08:26:27
6
khuan__1100
Khuan :
ሕንድ ውስጥ ኢትዮጵያውን አሉ የሚባል መረጃም ሰምቼ ነበር Please የምታቂ ከሆን መልሽልኝ
2026-07-26 04:53:22
8
edu_amharawit01
3dü Āmharâዊት🟩🟨🟥✔️ :
They are not the same! Bcoz ancient Egyptian የነበራቸው የጄኔቲክስ ውቅር ከምስራቅ አፍሪካ ህዝብ Genetics ጋር ፍጹም የተራራቀ ነው እንደውም ከEurasia ህዝቦች Genetics ጋር ይቀርባል። So በጭራሽ አንድ ህዝቦች ሊሆኑ አይችሉም የባህል መወራረስ ካልሆነ በቀር
2026-07-25 18:32:01
2
jetli494
THE ይበል ይበሉ🔥🔥🌟🌟 :
አዎ ቀላል
2026-07-27 06:57:13
1
drzelalemtofikcom
Zelalem Tofik :
End ዬ ኮመንቴ አላለቀም የኩሽ ልጆች ከግብጽ የጦር ሽንፈት በዋላ ወደ አክሱም ከተሰደዱ በዋላ እንደገና በአክሱማዊት ዘመነ መግስት ማለትም በ7ተኛውና በ8ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማከል ከአክሱማዊት ገዢ ጋር ጦር ገጥመው ተሸነፉና በ4 አቅጣጫ በቡድን ተበተኑ እነሱም አውን በተለምዶ ኦሮሞ አፋር ሱማሌ ሲዳማ ብለን የምንጠራቸው ናቸው አራቱም ኩሺቲኮች ናቸው
2026-07-26 17:15:03
2
user5200988586368
Titi :
ene demo lingersh endet endemdsh new yene besal yene eht yene ......wub in and out ❤️❤️❤️
2026-07-27 00:18:34
1
user82301533261563
ከመስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ :
ከሁለት አመት በፊት አካባቢ አርትስ ቲቪ ላይ ራፋቶኤል የሚያቀርበው ፕሮግራም ስለ ኢትዮጵያ የድሮ ታሪክ በሚያቀርበው እስከ ደቡብ ህንድ ድረስ እንደምትገዛ እና የመልካቸው መጥቆርም የዘር ሃረጋቸው ከኢትዮጵያ እንደሚመዘዝ እንዲሁም ለግብጽ ፈርኦን ከኢትዮጵያ ተመልምለው እንደሚላኩ ሲናገር ከነ ማስረጃው ስለዚህ የሱን ፕሮግራም ተመልከቺው እህቴ በተረፈ እንወድሻለን እንደ ሀገር አትጥፊ🥰🥰🥰
2026-07-26 11:00:08
4
getachew1451
የወተቱ ፖለቲካ✌️❤❤1921❤❤✌️ :
የአፋር ህዝብ ባህላዊ የፀጉር አሰራር (አስዳጎ ወይም ዳጎ በመባል የሚታወቀው) እና በጥንታዊ ግብፅ ፒራሚዶችና ምስሎች ላይ የሚታዩት የፀጉር አሰራሮች አስደናቂ ተመሳሳይነት አላቸው። ይህ ተመሳሳይነት በዋናነት ከተለያዩ የታሪክ፣ የባህል እና የጂኦግራፊያዊ ምክንያቶች ጋር ይያያዛል፡ 1. የቀይ ባህር አካባቢ ታሪካዊና ባህላዊ ቁርኝት (Punt Land Connection) ጥንታዊ ግብፃውያን ከአፍሪካ ቀንድ (በተለይም ከአፋር፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ አካባቢዎች) ጋር ጥብቅ የንግድ እና የባህል ግንኙነት ነበራቸው። በጥንታዊ ግብፅ የፅሁፍ መረጃዎች ላይ "ፑንት" (Land of Punt) ተብሎ የሚጠራው ምድር ከአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ጋር የሚያያዝ ሲሆን፣ ግብፃውያንም ይህን ምድር የከበረና የሃይማኖታዊ ምንጫቸው አድርገው ይመለከቱት ነበር። በዚህም ምክንያት በባህል እና በትስስር ደረጃ የጋራ የሆኑ የአለባበስ እና የፀጉር አሰራር ስታይሎች በሁለቱ አካባቢዎች ይንጸባረቁ ነበር። 2. የፀጉር አሰራሩ ተመሳሳይነት (Asdagoo / Afro-style) የአፋር ወንዶች ባህላዊ የፀጉር አሰራር አስዳጎ ይባላል። ፀጉሩን ጥቅጥቅ ባለ መልኩ አፍሮ በማድረግ፣ በቅቤ እና በኖራ (lime/chalk) በማከም ነጣ ያለ ወይም ወርቃማ መልክ እንዲይዝ ይደረጋል፤ እንዲሁም በልዩ የእንጨት ማደሪያ/ማበጠሪያ (መቀስ) ይበጠራል። በጥንታዊ ግብፅ ፒራሚዶች፣ ግድግዳዎች እና ሃውልቶች ላይ የሚታዩት የወታደሮች፣ የካህናት እና የነዋሪዎች ፀጉርም ተመሳሳይ ጥቅጥቅ ያለ የአፍሮ ቅርፅ ወይም ከቅቤና ከተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች በተሰራ ቅባት የተቀባ የፀጉር ስታይል ይከተል ነበር። 3. ለሞቃት አየር ሁኔታ የተዘጋጀ የተፈጥሮ መከላከያ ሁለቱም ህዝቦች የሚኖሩበት አካባቢ (የአፋር በረሃ እና የግብፅ በረሃማ አየር) በጣም ሞቃታማ በመሆኑ፣ ይህ የፀጉር አሰራር እና ቅቤ ወይም ኖራ መቀባት ፀጉርንና የራስ ቅልን ከፀሐይ ቃጠሎ ይከላከላል። ይህም በተመሳሳይ የአየር ንብረት ውስጥ የሚኖሩ ህዝቦች ተመሳሳይ ተግባራዊ መፍትሔዎችን የመጠቀም ልማድ አንዱ ማሳያ ነው። 4. የኩሽቲክ (Cushitic) ስልጣኔ ተፅዕኖ የአፋር ህዝብ ከኩሽቲክ የቋንቋ እና የዘር ሀረግ ቤተሰብ የሚመደብ ሲሆን፣ በጥንታዊው የሰሜን-ምስራቅ አፍሪካ አካባቢ የነበሩ የኩሽቲክ እና የኑቢያ (Nubian) ስልጣኔዎች ከጥንታዊት ግብፅ ጋር ከፍተኛ የባህል ልውውጥ ነበራቸው። የፀጉር አሰራር፣ የጌጣጌጥ እና የዕለት ተዕለት ቁሳቁሶች አጠቃቀም ከእነዚህ ጥንታዊ የአፍሪካ ስልጣኔዎች የወረሰ ወጥ ባህል መኖሩን ያሳያል። በአጠቃላይ፣ የአፋር አስዳጎ የፀጉር ስታይል እና በጥንታዊ ግብፅ የሚታዩት ስታይሎች ጥንታዊ የአፍሪካ ቀንድ እና የናይል ሸለቆ ህዝቦች የነበራቸውን ጥብቅ የታሪክ፣ የንግድ እና የባህል ትስስር የሚያሳዩ ህያው ማስረጃዎች ናቸው።
2026-07-25 22:22:38
3
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About