@yabu00798:

Yana 21
Yana 21
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 18:01:42 GMT
157966
25861
570
4228

Music

Download

Comments

jemo.bet.dalala
Dani💫🥂💫 :
ፈጣሬ ሆይ እናቴን ሳልሞት እዳግዛት እርዳኝ
2026-07-26 07:24:26
336
yoni.bale.tiyakew
Yoni Bale tiyakew( ዮኒ ባለ ጥያቄው) :
ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን እንዲህ ያሉ ሰዎችን ማበረታታት ሲግባን ተሳዳቢዎችን እንደተከተልን እይ!!!???
2026-07-25 19:40:14
305
biruk68my
Beriya Yewulsew❤️ :
ለካ መታረዝ እንደዚህ ነው😭
2026-07-26 08:28:23
53
user68734538123537
user68734538123537 :
benanatachu enagezachew engi enaten pleas wondemoche
2026-07-26 15:03:07
0
eshetu.abuhay
eshetu abuhay :
betamm gobz liji nesh
2026-07-26 06:12:44
0
betelhem262
🌸᥇ꫀᵗᵗ𝖞🌸 :
ye yutin story ayto yemeta🙌
2026-07-26 15:03:59
0
yesham10
yeshu man21 :
ay enat endezi huno mayet kebad new ouffff
2026-07-26 09:29:37
0
ascu2323
Acshenik mleses :
ምንም በሌለበት ደስተኛ መሆን መታደልነው እናቴ
2026-07-26 08:07:41
64
bossja57
መለኛው :
egzoooo.....Please contact me??😢😢😢😢😢
2026-07-26 14:15:17
0
hope.africa2524mg
Hope🌍AFRICA 🌍ETHIOPIA :
አንዱ በረሀብ አንዱ በጥጋብ የሚኖርበት ሀገር😭
2026-07-25 22:33:30
76
aman01102
Aman :
ይህን ህዝብ ነው የሚመራው ለዛ ጉረኛ መንግስት ላኩለት።
2026-07-26 07:58:20
57
keradiyoo
ቅድስት🕊✝️🍀 :
😞😞😞ሰው ግን እንደዚ ያለን ህዝብ የዘራኸውን ነው ምታጭደው ይላል😭እግዚኦ አንተ ፍረድ
2026-07-25 18:42:21
52
user5269010504972
ማሂ የሀፒ :
የት ነሽ በገብርኤል ልብስ ልግዛ
2026-07-26 12:24:03
35
mimiyemaryam6
mimiyemaryam6 :
ያገሩ ሰው ግን ምነው በወገኑ ጨከነ እንደዚህ እርቃናቸውን እስኪቀሩ
2026-07-26 16:21:19
11
tsige168
Netsi♎️🌹 :
ይስቃሉ አይ ጊዜ ጠማማው
2026-07-25 18:31:05
33
asres653455
Asres :
ተርቤ አብልታችሁኛል ተጠምቸ አጠጥታችሁኛል ታርዠ አልብሳችሁኛል የሚለውን ቅዱስ ቃሉን እየፈፀምሸ ያለሽ ጀግና ልጅ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም ከዋላ ይከተልሽ እህት 🥰
2026-07-25 19:35:14
41
kinidu.lake6
ሐዳፌ ነፍስ :
አንች ድንቅ ሴት በርች በእውነት!!!!
2026-07-26 08:32:33
11
betigst24
Betigst enchalew :
ውይ ምን ልበልሽ እድሜ ከጤና የስጥሽ መታደል ነው የእናቾችን ደስታ ማየት።
2026-07-25 18:11:30
17
from.a.to.zi
Zemichael :
በስማም እንዴት ነው የሚያሳዝኑት ❤️
2026-07-25 18:06:03
5
nigsisbr
Never give up 🫵🫵 :
ወይኔ ወገኔ🤔🤔
2026-07-26 07:21:02
7
este_dancer
Este_Dancer :
የኔ እናት 👌🥰🥰🥰
2026-07-25 18:36:24
5
gbbnnff
curious981 :
ኧረ እጅግ እጅግ በከፋ ሁኔታ ያሉትን ለምን መንግሥት ማያግዛቸው! የአማራ ፓለቲከኛ ለምን ቅድሚያ እነዚህን አያንከባከባቸው!
2026-07-26 11:33:24
10
user4237075003822
ዳዊት ይነበብ በቃሉ :
የት ሀገር ናት
2026-07-26 11:48:47
8
uufdfjjfdfillhgccdr
muluneshe biyazen :
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት እናቴ እህታችን በሄድሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትከተልሽ በልጆችሽ አግኝው ሰጪወቹም እግዚአብሔር ይባርካቸው አሜን አሜን አሜን
2026-07-25 19:02:10
6
To see more videos from user @yabu00798, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About