@bnewsb7: ሰበር ዜና!!!!! ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ ዕዝ የአመራር ምደባ አድርጓል። የቀድሞወቹ ሁለት እዝ አመራሮች በጋራ በአካል በመገናኘት ባካሄዱት ጉባኤ የተዋሃደው የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ አመራር በሚከተለው መልኩ የኃላፊነት ምደባ ተደርጓል። የሰብሳቢውን ቦታ አርበኛ ዮሐንስ ንጉሱ እና አርበኛ ባዬ ቀናው ለ3 ወራት ያክል በጥምር የሚመሩት ይሆናል፡፡ 1ኛ/ ከሁለቱ አርበኞች በተጨማሪ የተመደቡ የስራ አስፈፃሚ አባላት:- ተቀ/ምክ/ሰብሳቢ…………………አርበኛ ሰለሞን አጣናው ም/ሰብሳቢ ለፖለቲካ ጉዳዮች………አርበኛ ኪሩቤል ጎቤ ወታደራዊ አዛዥ…………………….አርበኛ ደረጀ በላይ ምክ/ወታደራዊ አዛዥ………………አርበኛ አሻምበል አምሳሉ ማዘንጊያ ምክ/ወታራዊ አዛዥ ለአስተዳደር ጉዳዮች....አርበኛ ሸጋ ጌታቸው ወታራዊ አማካሪ…………………………ኮ/ል አበራ አዛናው ፖለቲካ መምሪያ…………………..……አርበኛ አንተነህ ድረስ ዘመቻ መምሪያ……………………….አርበኛ ተሾመ አበባው ጽ/ቤት ኃላፊ……………………….አርበኛ በየነ አለማው አደረጃጀት ጉዳይ …..……………..አርበኛ አበበ መልኬ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ……….አርበኛ ሐብታሙ ሙላው ሎጅስቲክ መምሪያ…………….………አርበኛ በላዬ ዘለቀ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ………….…አርበኛ ጋሻው ግዛት ሕዝብ አስተዳደር መምሪያ………….አርበኛ ንጉሴ አዱኛ ልዩ ዘመቻ መምሪያ..……………….አርበኛ አስፋው ሰርፀ ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ…….……አርበኛ ጌታሰው በሬ ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጂ መምሪያ…..አርበኛ ተመስገን አብርሃም ምክ/ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ……..……አርበኛ ስጦታው ዳኛው/ባሻ ሜካናይዝድ ጦር መምሪያ………..አርበኛ ሲሳይ አሸብር ቴክኖሎጅና ምህንድስና መምሪያ……አርበኛ ያለው አዱኛ ጥናትና ስትራቴጂ መምሪያ………..አርበኛ ዘመነ እረኛው ትምህርትና ስልጠና መምሪያ……….አርበኛ ዘላለም በላይነው ሕግና ስነ-ምግባር ጉዳይ መምሪያ……አርበኛ ማሩ ቢተው ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ………..አርበኛ ብዙአየሁ ወንድምነው ሴቶችና ወጣቶች መምሪያ………..አርበኝት አስምሪው መሳፍንት ተስፉ ሰው ሃብት አስተዳር መምሪያ….……አርበኛ አዳነ ፀጋ ሃብት አፈላላጊ መምሪያ….…………..አርበኛ ማሩ በሪሁን ኢንዶክትሪኔሸን መምሪያ…..………አርበኛ ተመስገን ውባንተ የውስጥ ኦዲት መምሪያ……………..አርበኛ ግዛቸው አሌ ጤና መምሪያ……………………………አርበኛ አታለለ ሰጠኝ እቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ ……አርበኛ ታደሰ ወርቁ ቁጥጥርና ኦዲት ኮሚቴ ሰብሳቢ…………አርበኛ ባንቲደር እውነቱ ሕግና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰብሳቢ…………አርበኛ ወልደአረጋይ ሸርብ ወታራዊ ፍርድ ቤት ሰብሳቢ……………..አርበኛ ታርቆ ከበደ 2ኛ) ምክትል የስራ አስፈጻሚ መምሪያዎች ምክ/ፖለቲካ መምሪያ………………..…አርበኛ ዳኛው አጣናው ምክ/ጽ/ቤት………………………..አርበኛ መ/አ ገዳም ካሳ ምክ/አደረጃጀት ጉዳይ…………………...አርበኛ ብርሃኑ ነጋ ምክ/ፋይናንስና ግዥ መምሪያ…………..አርበኛ ስጦታው መልኬ ምክ/ሎጅስቲክ መምሪያ…………………አርበኛ ደፋሩ አቤ ምክ/ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ…………አርበኛ ማንደፍሮ ተሰማ ምክ/ ሕዝብ አስተዳደር መምሪያ……….አርበኛ ዋሴ ታደሰ ምክ/ልዩ ዘመቻ መምሪያ..………………...አርበኛ ሙሉዬ ደሴ ምክ/ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ…………ሻምበል መሳፍንት ተስፉ ምክ/ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጂ………...አርበኛ እያቸው ብርሃኑ ምክ/ሜካናይዝድ ጦር መምሪያ…….…….አርበኛ ንጋት አየለ ምክ/ቴክኖሎጅና ምህንድስና መምሪያ…….አርበኛ አለሜ ባዬ ምክ/ጥናትና ስትራቴጂ መምሪያ………...አርበኛ ፋሲል ሙሏለም ምክ/ትምህርትና ስልጠና መምሪያ………..አርበኛ አብዩ ማሩ ምክ/ሕግና ስነ-ምግባር መምሪያ………..…አርበኛ ደመቀ አለሙ ምክ/ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ…………..አርበኛ ደምሰው ድረስ ምክ/ሴቶችና ወጣቶች መምሪያ……………….አርበኝት ገነት ፀጋው ምክ/ሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ………አርበኛ ወዳጅ አስፋው ምክ/ሃብት አፈላላጊ መምሪያ ….…………..አርበኛ አስማማው ዋለልኝ ምክ/ኢንዶክትሪኔሸን መምሪያ ….…………አርበኛ አዲሱ መሰለ ምክ/የውስጥ ኦዲት መምሪያ………………..አርበኛ መ/አ ቢራራ ምክ/ወታደራዊ መረጃና መገናኛ መምሪያ……አርበኛ ሚናስ አለማየሁ ምክ/ጤና መምሪያ…………………………..አርበኛ ምዕራፍ ሙጨ ምክ/እቅድ ዝግጅና ግምገማ መምሪያ……….አርበኛ መ/አ ኃይለየሱስ ታደሰ 3ኛ) ሌሎች የስራ ክፍል ኃላፊዎች፡- የሕዝብ ሰላምና ደህንነት ከፍል…………አርበኛ መለሰ ተሾመ ምርኮኛ አስተዳደር ከፍል …………….አርበኛ አለማየሁ ሰማ ወታደራዊ ቃል አቀባይ………………..አርበኛ ቢኒያም አለምነህ ቀጠናዊ ትብብር……………………...አርበኛ ዘመኑ ታደሰ ሰማዕታት ቤተሰብ ድጋፍ ክፍል………..አርበኛ አማኑኤል ተፈራ ስንቅ አቅርቦት ክፍል…………………..አርበኛ ክንዱ ግርማ ሒሳብ ሹም…………………………….አርበኛ አያናው አዱኛ መሰረተ-ልማትና ኢኮኖሚ ክፍል……..አርበኛ አበበ አመኑ ኦርዲናንስ……………………………..አርበኛ ዳንኤል አስረስ ፐርሶኔል …………………………….አርበኛ ዮናስ አያልቅበት ግዥ ክፍል ………………………….አርበኝት ትዕግስት ተረፈ ገንዘብ ያዥ……………….…………..አርበኛ መላክ ተስፋ ሕዝብ አገልግሎት ………………….አርበኛ አለባቸው ጌጡ ኪነ-ጥበብና መዝናኛ ክፍል…………..አርበኛ አስተውል አምሳሉ ታሪክና ማሕደር ክፍል ……………..አርበኛ አንዷለም አሰፋ አባት አርበኞች ማደራጃ ክፍል………አርበኛ ጌትነት ስመኝ ማሕበራዊ ፍርድ ሸንጎ………………..አርበኛ ማናለ ገላጋይ ፕሮጀክት ቀረፃና አስተዳደር …………አርበኛ ባንቲ ጌትነት
አፋብን ዜና 24/7
Region: ET
Saturday 25 July 2026 18:27:22 GMT
Music
Download
Comments
Alexander :
geta asrades?
2026-07-26 03:47:18
0
zala :
ያለው አዱኛ የለም ለምን??
2026-07-26 15:04:16
0
Azmeraw❤ :
ፈጣሪይ ሀሳባቹህን ያሳካላቹህ አድነታችሁን ያጠክረው መድሐኒአለም
2026-07-26 04:48:28
6
ብርሽዬ :
ሳሙኤል
2026-07-26 06:35:58
0
ቴዳ :
ሳሙኤል የት አለ
2026-07-26 11:58:34
4
Brazilu Grimaw :
🥰🥰🥰።ሀ
2026-07-26 08:16:50
0
YZg :
Bertu!
2026-07-26 07:17:54
1
ኤርሙ ጎንደሬው የእማየ ቀበጥ :
ሳሙኤል ባለድል እና ሀብቴ የሉም ለምን ይመለስልን ጥያቄው
2026-07-27 14:14:19
0
abeboal feker :
ሳሙኤል ለምን
2026-07-27 05:28:48
0
Smart Boy :
በጣም ልብ የሚያሞቅ ዜና
2026-07-26 03:21:22
1
black boy :
ሳሙኤል , አረጋ Where ?
2026-07-26 15:56:59
0
Aster aweke :
ግን አትገዳደሉ
2026-07-26 13:35:04
0
hile mikale :
ፈጣሪ አንድ አንድ ልብ ይስጣቹ
2026-07-26 13:36:27
0
አለም ሳገዋ :
ፈጣሪሀሳባቹህንያሟለው አያሕለያየን አይለያቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወድሞቸበሰላምኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 09:01:32
0
heni three ፫ :
ፈጣሪ ይርዳችሁ
2026-07-26 04:01:12
0
hab21 :
ሀፍቴ እና ሳሚ ምን ላይ ተመደቡ?
2026-07-26 11:05:14
0
shinobuuuu_123 :
የወላዲት አምላክ የድንግል ማሪያም አብሳሪ መላክ ቅዱስ ገብርኤል እናንተ ጋር ይሁን ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን ያሳካላች።
2026-07-26 02:50:08
3
Habtu :
🙏የጌታ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ከእናንተ ጋር ይሁን
2026-07-25 21:03:23
1
Jan ye Mairylij :
ayizoachihu👍
2026-07-26 07:09:07
1
ሑን ያለው ይሖናል :
እንባ እያነቀኝ አነበብሑት በመጨረሻም እንባየፈሠሠ እግዜአብሔር ሖይ በየሔዳችሑበት ሑሉ ይጠብቃችሑ ወድሞቸ ሰማአቱ ቅዱዱስ ገዮርጊስ ይከተላችሑ ከማለት ውጭ ምን ይባላል ለግዜው ነው እጅ ሑሉም የአማራሕዝብ በሚባል ደረጃ እኔንጨምሮ እደሚቀላቀላችሑ እርግጠኛነኝ ምክንያቱም አማራና ቅድስት ቤተክርሥቲያን እድትጠፋ በአብይአሕመድ መራሹ መንግስት ስለተወሠነብን አማራጫችን ይሔው ስለሖነ ደግሞም እግዜአብሔር ከተገፉት ጎን እንደሜሖን አልጠራጠርም ፋና የአማራልጅ ያሸንፋል ክብር ይሥጥልኝ
2026-07-26 06:16:54
6
አሌክስ የናቱ አገልጋይ :
ሳሚስ ወንድሞቸ👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-26 07:25:54
0
yitages 👂👂👂444 :
ተሼስ?
2026-07-26 05:08:19
0
የልጅ ነገር :
ሳሙኤል ባለድልስ እ
2026-07-26 04:20:39
1
Fikru negn yerasdashinu :
komando samual ena gash mesafint yelem simachew
2026-07-25 19:29:22
1
user9768510551874 :
ሳሚ ሀብቴ እና ጌታ የአፍብን ከፍተኛ አመራር ስለሆኑ ነው የሌሉበት ?
2026-07-26 07:36:09
2
To see more videos from user @bnewsb7, please go to the Tikwm
homepage.