@hakimmelke: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እየሩሳሌም የባህል ህክምና አድ እርምጃ ወደፊት
እየሩሳሌም የባህል ህክምና አድ እርምጃ ወደፊት
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 07:32:43 GMT
55408
2578
179
242

Music

Download

Comments

atalay.kasa
እስኪ ቻለዉ ሆዴ :
ግን አንድ ሰዉ ስላተ መዳኒት ሲያወራ አልሰማም ለምንድነዉ ነዉ ወይስ ለሰዉ ሰጠህ አታቅም ቢያንስ እኳን ካተ መዳኒት ተጠቅመዉ አሪፍነዉ ሚል አልሰማሁም የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛዉ አተምትለዉ ሁሉ አለበት
2026-07-28 06:11:35
5
bekalu.tafere4
Bekalu12 :
ብሩ ስንት ነው የት ነው ? ሚጠጣ ከሆነ ውስጥ ላይ አይጎዳም ወይ ?
2026-07-26 17:01:03
2
birooo79mial.com
biruk203 :
yet nw adrashak
2026-07-27 00:47:54
1
user2318184259377
user2318184259377 :
yet neh wedime
2026-07-26 18:48:06
2
rahel.ayinalem6
ሁሉም ያልፋል :
በማርያም እባክህ ለልጄ መፍቴ አለህ ተው ስለው አይሰማም ስመክርው አይሰማም ስገርፈው አይሰማም ከልጅ አይስማማም ምን እንደነካብኝ አላውቅም እርዳኝ እባክህ
2026-07-26 19:48:12
3
tariku761
Tariku :
እመጣለው
2026-07-26 17:30:18
1
199tile
Tilahun c :
adrasha yet new
2026-07-26 18:39:18
1
getenetydudi
የማርያም ልጅ 💚💛❤231221 :
ሁሉምአለብኝ አይነጥላ ገርግር መተት አለብኝ
2026-07-26 19:42:18
1
user6500727727023
ላንዲት ህይወት ሺ ፈተና :
pheone
2026-07-28 20:02:56
0
yesh.yesh.andarga
tewahdo haymanote :
ጎንደር ስትመለስ አሳውቀን🥰🥰🥰
2026-07-27 09:36:53
1
belete945
[email protected] :
ከ አዲሱ አበባ ጎንደር ነህ
2026-07-28 12:30:10
1
user5345376881388
ይታያል ዉበቱ :
ብሩ ስንት ነው
2026-08-01 04:58:21
0
marta.amanuel3
Marta Amanuel :
እመብርሐን ትጠብቅህ
2026-07-27 13:46:15
2
user420793997250
lemlem :
እመጣለሁ መፍትሔ እፈልጋለሁ ዋጋውን ማወቅ ይቻላል
2026-07-27 16:20:37
0
user9382742451139
fenta :
ቁጥረህንላክልኝ
2026-07-26 18:00:57
1
marta78500
m :
መጣክእንዴ ጎሮ
2026-07-29 20:49:26
0
m21m21m21m21
@ዘሀበዘሀ#🔥 :
ተባረክ
2026-07-26 18:55:08
1
user2961617152341
user2961617152341 :
ሠላም ነው መልኬ እንዴት ነህ
2026-07-27 07:39:55
1
uer881908206999
🌻🌻 ጎጃሜው አበበ 🌻🌻 💠💠 :
በትትክክክክልልልል እውነት ✔️✔️
2026-07-26 17:39:43
1
fikaduniguse651
ኤ/ኢ/ቢ/ዘ/ፍ :
ኑርልን ጤናይስጥህ።
2026-07-26 17:19:26
1
addi.addi38
addis :
ይሀ ለኔነዉ😳😳
2026-07-26 16:31:54
1
user3814981104713
mengesha :
በውስጥ መስመር ልደውልልህ እና ላውራህ
2026-07-26 19:15:17
1
messi44617
M S :
የዋህ መልካም ሠው
2026-07-26 18:34:16
1
ri42845
ሩፍኤል ,የእህቷናፍቂ,,,? :
የትነውቦታው🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 14:21:49
1
To see more videos from user @hakimmelke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About