Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@leyyspov:
Praisley🩷
Open In TikTok:
Region: KE
Sunday 26 July 2026 08:32:08 GMT
97
22
0
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.48MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.48MB
)
Watermark .mp4 (
1.13MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @leyyspov, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🫧🎐Unboxing bản vẽ xppen deco pro small#yunotran #drawing #art #xppen #unboxing @Xppen VietNam nhà tài chợ chương chình này 🫶🏻🫶🏻
Pyaar ki ek kahani 🥰❤️😊... #viral #foryou #foryoupage #trend #trending #romantic #romance #ekthaladkaekthiladkideewani #ekthalarkaekthilarkidewani
"እንጋባ እንጂ... አይበቃንም?" ሀና ስትለኝ ዝም አልኩ። "ከዚህ በኋላስ ምን እንጠብቅ?" "ምን ይዤ ነው የማገባሽ?" አልኳት። "ያለህን አመስግን። ጤና አለህ፣ ስራ አለህ፣ እኔም አለሁ..." "ችግሩ ያ አይደለም።" "ታዲያ?" ትንሽ ዝም አልኩ። "ነገ..." "ምን ነገ?" "ነገ ያስፈራኛል።" ሀና ሳቀች። እኔ ግን አልቀለድኩም። በእውነት ነገ ያስፈራኛል። የሚገርመኝ ነገር ፍርሃቴ የተወሰነ ነገር አይደለም።መታመም እፈራለሁ። ገንዘብ ማጣት እፈራለሁ።የምወዳቸውን ሰዎች ማጣት እፈራለሁ።ያልመጣውን ነገ ከመምጣቱ በፊት እኖረዋለሁ። እና ምናልባት ለዚህ ነው ሀና ስለ ትዳር ባነሳች ቁጥር ልቤ የሚሸበረው።ልተዋት አልፈልግም። ላገባትም እፈልጋለሁ።ግን... ...ነገስ? ይህን ፍርሃት ይዤ ነበር ወደ ንስሐ አባቴ የሄድኩት። ለመጀመሪያ ግዜ ንስሀ ይሰጡሀል ተብዬ ነበር ያገኘኋቸው።ልክ እንዳገኙኝ ትኩር ብለው ሲመለከቱኝ ሀጥያቴን ሁሉ ቀድመው ያወቁብኝ መሰለኝ እና ደነገጥኩ።ለምን እንደደነገጥኩ አይገባኝም።ምናልባትም ከፍቃዴ ዉጭ መሆኑ ብቻ ፈርቼያቸው ነበር። ሀጥያቴ ልናዘዝ ስል"እስኪ እንደራስህ አውራኝ" አሉኝ።እኔም ግር ብሎኝ ስመለከታቸው።"እንደ ንስሀ አባት ሳሸነግለኝ።እንደራስህ ሳታፍር አውራኝ" ነጻነት እንዲሰማኝ የፈለጉ ቢመስለኝም ግን የምራቸውን ነበር። ይሄው ከዛን ቀን ወዲህ አፍ ገጥመን ስለ ራሳችን እናወራለን።ስለ መጽሐፍ ቅዱስ፣ስለ ሀይማኖት፣ስለ ፍልስፍና ፣ስለ ፍቅር ስለ ሁሉም ብቻ አምሮዬ ላይ የሚመጡ የጅል ሀሳቦችን ሳይቀር አልሸሽጋቸውም።እሳቸውም በተመስጦ አዳምጠው በቁም ነገር ይመልሱልኛል። አንዳንዴ ለንስሀ ሄጄ ወሬያችን ተቀይሮ ረስተነው ቀኖና ሳልቀበል እመለሳለሁ። ብቻ በራሴ ዛብያ የምዞር ግኡዝ አለመሆኔን የማረጋግጠው በሳቸው ነው።ለያንዳንዷ ሀሳቦቼ የሚሰጡት ትኩረት ያስገርመኛል። "አባቴ ከውጪው ይልቅ እቤቱ ስመጣ ልቤ በሰዎች ይፈተናል።" "እንዴት" "ለምሳሌ አንዳንድ ራስ ወዳድ ምእመናን ከራሳቸው ውጪ ቤተክርስቲያን ሰው ያለ እንኳን አይመስላቸውም።ስልክ ሲያወሩ ጮኋው፡ሲጸልይ እንኳን ሌላውን ላለመረበሽ አይሳቀቁም" "እኸኸኸኸ"ያዳምጡኛል "ካህናቱስ ብትሉ ይቅርታ አድርጉልኝ፤ ክብረ በዓል ተብሎ እነሱ በአውደ ምሕረት ጥላ ስር ተቀምጠው፣ ሕዝቡን በጠራራ ፀሐይ ሜዳ ላይ ይተዉታል። ከእረኝነቱ ይልቅ ቀጪነቱ ያመዝንብኛል። ሲወዳደሱ፣ ሲቀያየሩ፣ ሲጣሉ እያየሁ... በዚያ ፀሐይ ቆሞ ለፍሬ የሚበቃ ቃለ እግዚአብሔር የሚሰማ አይመስለኝም።" እሳቸው እንደተለመደው በትዕግሥት አዳመጡኝ። "እኸኸ..." አሉና ፈገግ አሉ። "ልክ ብለሃል። ግን አየህ፤ ቤተ ክርስቲያን ማጥለያ የላትም። በደጅ ቆማ 'አንተ ታሰናክላለህ፣ አንተ ታስቀይማለህ፣ አንተ ታስነውራለህ' ብላ የምትመርጥ አይደለችም።" ቀጥለው ዓይኔን እየተመለከቱ፦ "ክርስቶስን ከተከተሉት ብዙ ሺህ ሰዎች መካከል መጨረሻ ላይ ከመቶ ሃያ ያልበለጡ ሰዎች ቀሩ። ከእነሱም መካከል ለእንጀራ የመጣው ነበር፣ ተአምር ለማየት የመጣው ነበር፣ ስለ ሌሎች ለማውራት የመጣው ነበር። ግን እሱ ማንንም አላባረረም።" አፍታ ዝም አሉ። "ሁሉም ወደ እርሱ የሚመጣው በተለያየ ምክንያት ነው። ከተለያየ ሕይወት፣ ከተለያየ ቁስል፣ ከተለያየ ጦርነት። የአንዱ ነውር የሌላው ልማድ ነው፤ የአንዱ ግዴለሽነት የሌላው ሕመም። ግን ሁሉም የየራሱ የመዳን መንገድ አለው።" ከዚያ በቀስታ አከሉ፦ "ስለ እኛም ያልከው ልክ ነው። ግን እኛም ሰው መሆናችንን አትርሳ።" እንደ ሁልጊዜው ከልቤ የበቀለውን ትችት በመረዳት ሀይል ነቅለው ጣሉት። ከእሳቸው ጋር ስሆን የሚሰማኝ አንድ ነገር አለ። "የተፈረደብኝ ሰው ሳይሆን፣ የተረዳሁ ሰው እንደሆንኩ።" ዛሬም በጧት ቸኩዬ ሄጄ አገኘኋቸው። "ምነው ወልደ ገብርኤል?" አሉኝ። "አባ... በፈጣሪዬ እምነት አጣሁ። ነገዬ ማስፈራት ጀምሯል።" "ለምን?" "ምክንያቱን አላውቅም። መቸገር አልፈልግም፣ መታመም አልፈልግም፣ ማጣት አልፈልግም። አጠገቤ ያሉትን ሰዎች እንዳላጣቸው እፈራለሁ።" "በእግዚአብሔር አታምንም?" "አዎ አባ ማመን ከበደኝ።ባምነው የፈለኩትን እንደሚሰጠኝኮ አምናለው።ግን ያን እንዴት ላምጣው" "ስህተትህ እዚህ ላይ ነው። እግዚአብሔር የፈለከውን አይደለም የሚሰጥህ፤ የሚያስፈልግህን ነው።" ከዚያ በቀስታ ቀጠሉ፦"በእግዚአብሔር የምታምነው የፈለከውን ለማግኘት አይደለም፤ ሁሉኔ ብታጣ እንኳን ሰላምህን እንዳታጣ ነው።'ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ዓለም እንደምትሰጥ አይደለም' ያለው ለዚህ ነው።አየህ፣ ሰላምህን ያጣኸው ከአንተ በላይ ለአንተ የሚያስብ የሌለ ስለመሰለህ ነው። ግን ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ ያለህ አምላክ አለህ።ነገህን ለእርሱ ስትሰጥ ሰላምህን ትመልሳለህ።" ልቤ ትንሽ አረፈ። ተሰናብቼ ወጣሁ። ስልኬን አወጣሁ። ሀናን ደወልኩላት። "ሄሎ?" "አቤት?" "እንጋባ።" ጥቂት ሰከንዶች ዝም አለች። "ምን ተፈጠረ?" ፈገግ አልኩ። "ነገዬን አላውቀውም። ግን ዛሬን ካንቺ ጋር መኖር እፈልጋለሁ።" ... ለመጀመሪያ ጊዜ ነገዬን ለማወቅ ከመታገል ይልቅ፣ ዛሬዬን ለመኖር ወሰንኩ።
How to make fruit last longer #kitchengadgets #kitchen #KitchenHacks
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy