@aseter252: #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok

ዘፀአት ሙሴ 🔥
ዘፀአት ሙሴ 🔥
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 26 July 2026 09:01:10 GMT
118317
5259
160
901

Music

Download

Comments

user7343489227736
ቀጭኑ ዘቴክሳስ :
ከ7 ክፍል የአገር መሪ ከሆነ በሃላ ነገር ተበላሸ ::
2026-07-27 01:56:59
28
user1331309887697
user1331309887697 :
በሳል አስተሳብ
2026-07-26 17:02:22
109
raskassa44
44Kassa@gmail. :
ቴሌ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሉ
2026-07-26 18:20:16
9
nuhamn1
Tare... :
what a amazing 🥰🥰🥰
2026-07-27 06:36:39
0
haben.amanuel
Fearless :
ለሀይሌ ይህን ያህል ከከበደው እውነት የምንኖረው በአምላክ በረከት ነው
2026-07-27 02:41:49
6
ethiofanpagerrrr
ማፊ :
ሃይሌ የሀገር ባለውለታ
2026-07-26 18:15:13
54
duba2491
duba :
Smart man
2026-07-27 05:15:33
0
mesi50162
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል ደግሞም ያሸንፋል🦋 :
የምገርም ንግግር ጌታን🥺ለዝህ ሁሉ ምክንያት የኢትዮ የቀረጥ ክፍያ ነው😏
2026-07-26 15:41:13
27
sol.ageca
Sol Ageca :
AGECA company addis
2026-07-26 18:58:02
0
user4099614293946
Mussie Abib :
st george beer
2026-07-27 05:19:29
0
himymuna
Himy muna :
ትክክል የማይጠገብ ንግግር🥰🥰🥰
2026-07-26 15:36:42
14
hailugtsadik
Hailu G/tsadik :
This had been best lesson for us tank you Hailie
2026-07-27 02:59:29
0
yaredo6046
yaredo :
Exactly
2026-07-27 04:35:32
0
user1346582084920
Abdul :
ደርግ ስንት ስራ እንደሰራ ንገረን አንተ ሰውየ
2026-07-26 14:58:19
6
ephrem11
ጃጓር አለ :
በሩጫ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ኢኮኖሚስት ሆንክበኝ እኮ
2026-07-26 17:45:32
11
h100049
@H1000 :
ይመችህ አቦ ሀይሌ
2026-07-26 15:47:55
20
mulatu1243874
mulatu1243874 :
በትክክል በኢትዮጵያ 3ዐዓመት አያልፍም
2026-07-26 14:45:03
12
user46523946262322
ሚጢጢ አዉቶሞቲቭ :
ወይኔ በላቸው
2026-07-26 16:53:12
6
muluberhanmuluber
mu⏳le :
አንተ እኮ ትለያለያለክ
2026-07-26 17:47:19
6
mebt.huluka6
Mebt Huluka :
እውነት ነው አሁንም አገር ምንም በማያቅ ሰው ተይዛለች
2026-07-26 17:08:12
5
kennaa10000
Kennaa :
እስካሁን የጠቀስኳቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ናቸው። እነዚህ ሁለቱ ተቋማት ከአንድ መቶ ዓመት በላይ ያስቆጠሩ ናቸው።
2026-07-27 10:35:41
2
nebo1850
Nebil :
እወነቱን እኮ ነው
2026-07-27 08:36:49
0
eaglle246
@prinses simegn :
ሀይሌ ይምራን የምትሉ
2026-07-27 06:05:09
2
abdi44194
abdi :
ይሄ podcast ምን ላይ ነው
2026-07-27 06:26:16
0
user8279377019855
Tafesse Tenkir :
የሚገርም ንግግር ሁሉም ኢትዮጵያዊም ሆነ አፍሪካዊ በደንብ መስማትና ከዚህ ብዙ ነገር መማር ያለበት ይመስለኛል
2026-07-27 07:21:44
1
To see more videos from user @aseter252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About