@gamebirhanu: If you are holding ethio telecom shares and decide to sell it how do you think is dividend is given. Who gets dividends #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok @Esx Ethiopia @Ethio telecom @Game Birhanu

Game Birhanu
Game Birhanu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 10:02:38 GMT
73239
4654
113
1017

Music

Download

Comments

halal.trader68
Halal Trader :
how much awsh bank shares can I buy how much is the initial share
2026-07-26 11:11:28
8
nunush508
Nunu :
አልገባኝም የሚገባኝም አይመስለኝም
2026-07-26 10:57:39
7
user6561703304137
ጊዜ እና ሰው :
የሚሸጥ አክሲዮን የዘንድሮ ሳይጨምር ዳሸን ባንክ 130 አለ። ገዢ ካለ
2026-07-26 10:54:12
2
conproxy
Con Proxy :
the answer is: the record date is not yet disclosed.
2026-07-31 18:23:48
1
dr.selampsychiatrist
Dr.Selam Mulugeta Psychiatrist :
Your videos are so easy to understand. Thank you🙏
2026-07-27 09:42:52
2
remoures
Keep_Calm :
why not be able to calculate a profit everyday & pay every end of month just like a bank interest?
2026-07-26 13:03:07
0
godremembers1
Zack B. :
where can I get a training about capital Mark and everything?
2026-07-28 08:58:31
0
eyobed369
Enov :
CBECAPITAL head office yet nw? wanaw office nw?
2026-07-26 14:59:22
1
tigst.mitku
ቲጂ ችብስ :
አሁን ይሽጣል ምንስ ያስፈለጋል?
2026-07-26 14:36:58
1
fragranceoflife80
AH :
በደፈናው የዛኛው ስትል ማለት የፈለከው የገዢው ይሁን የሻጩ ግልፅ አያረግም
2026-07-26 11:44:47
0
joebini
Biniyam Tsegaye :
😳😳😳 ምንም ያልገባኝ እና ከመጀመሪያው ጀምሮ የያዝኩት ባልሸጠው ትርፍ ተካፉይ ነኝ ወይስ
2026-07-26 10:22:39
1
nunu.takola
Nunu Takola :
አረ ስለ ሀበሻ ሲሚንቶ መረጃ ካለህ ገና ድሮነዉ የገዛሁት እና ምንም የለም የምታዉቀዉን ንገረኝ
2026-07-29 16:56:28
1
zersh75
1994 :
ያልሸጥንውስ game
2026-07-26 10:26:05
1
worknehbelstie
workneh belsty :
ለምሳሌ 2024 ላይ አክሲዮኖች የገዙ ሰዎች እስካሁን ምንም አይነት የትርፍ ክፍፍል ያላገኙበት ምክንያት አልገባኝም
2026-07-26 10:26:22
0
agazi913
User1811476013 :
ገሜ ስለትንተናህ እናመሰግናለን ። በመቀጠል እንድታብራራልኝ በአክብሮት የምጠይቀህ በ2015/16 ዓ/ም ጥቅምት ወር መጨረሻ ወይም ህዳር ወር አካባቢ አክስዮን ከቴሌ ገዝቸ ነበር ። ነገር ግን ለ2 አመታት ጊዜ ስለአክሰዮናችን ብቻ ሳይሆን ስለ አክስዮን ስለገዛንበት ገንዘብ ምንም የተባልነው ነገር የለምና እባክህ የምታውቀውን አብራራልን ።
2026-07-26 15:05:33
1
eva_anu_7
Eva_Anu_7 :
እኔ ሰኔ ላይ ነው የገዛውት በአሁኑ ክፍፍል ላይ አገኛለሁ
2026-07-26 10:59:39
1
solman292
solomon sh :
የ ቴሌ አክስዖን ነበረኝ ግን በ ስልኬ ነበርና ምንም ሰነድ የለኝም ምን ላርግ
2026-07-28 13:12:42
1
abrshitadele
abrilo :
የ ቴሌ አክስዖን ነበረኝ ግን በ ስልኬ ነበርና ምንም ሰነድ የለኝም ምን ላርግ ሰላም ወንድሜ ጥያቄ ለምንድነው የምርጥ የምትመልሰው ጥያቄ መልስልን please
2026-08-02 16:39:53
1
economics_with_habtamu
Economics_with_habtamu :
Thank You🙏
2026-07-26 10:14:33
1
alphagolf36
Alpha ጦቢያ*ው 🇪🇹🇪🇷 :
እስኪ የገባው ?
2026-07-26 10:46:29
1
benofanta
beno☯️ :
ስልክህን እባክህ i wanna discuss with u
2026-08-07 07:39:23
0
wedi.mehandisgmich
wedi mehandis(g/michael hailu) :
ante eko tleyaleh i love you
2026-08-13 08:15:40
0
dawitgebre08
Dawit Gebre :
Ameseginalehu,Ebakih yetignawin Akcion bigeza yawatal mikir sitegn
2026-08-09 07:14:17
0
eyulex3
eyu@lex :
akeziyon kete megezat enechelalen
2026-08-08 23:40:30
0
enate0906
enat :
እና አሁን ትርፍ ተካፋይ ነን ማለት ነው ??
2026-07-26 11:02:36
0
To see more videos from user @gamebirhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About