@hailachin.awoke: በሕይወትና በሰላም እንዲመለስ ጸሎትና ፍለጋው ቀጥሏል!! እሮብ እለት ከቀኑ 11፡30 አካባቢ በጀሞ 3 ገብርኤል አካባቢ በጎርፍ የተወሰደው የ11 ዓመት ወንድ ልጅ እስካሁን አለመገኘቱ ተገልጿል። ዛሬ ከቤተሰቦቹ ያገኘነው አዲስ መረጃ እንደሚያመላክተው፦ “ልጃችን እስካሁን አልተገኘም፤ እኛም በከፍተኛ ጭንቀትና ስቃይ ውስጥ እንገኛለን፤ ነገር ግን በሕይወትና በሰላም ይመለሳል የሚለውን ተስፋ ሳንቆርጥ ፍለጋውን ዛሬም አጠናክረን ቀጥለናል” ብለዋል። አደጋው ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ በአካባቢውና በወንዝ ዳርቻዎች ሁሉ የማያቋርጥ ፍለጋ ቢደረግም ህፃኑ እስካሁን አለመገኘቱ የቤተሰቡን ጭንቅ አብዝቶታል። ዋናው ትኩረታችንና ጸሎታችን፦ ህፃኑ በሕይወት፣ በጤና እና በሰላም ወደ ተጨነቁት ቤተሰቦቹ እንዲመለስ ሁላችንም በፍለጋውና በጸሎታችን ከጎናቸው እንቁም። ማንኛውም አጠራጣሪ ፍንጭ ወይም መረጃ ያለው ሰው በአስቸቋይ በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ፦ ስልክ ቂጥር 09 አሥር 37 ሰማንያ አምሥት 50 ይህ መልእክት በፍጥነት ለብዙ ሰዎች ደርሶ ፍለጋው እንዲፋጠን እና ሕፃኑ በሕይወትና በሰላም ወደ ቤቱ እንዲመለስ እባካችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩ!!
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ)
Region: ET
Sunday 26 July 2026 10:59:25 GMT
Music
Download
Comments
demban@ :
fitari bihywet yasggnlachu
2026-07-26 19:04:09
1
aze :
E/bhare yerdachu
2026-07-26 15:41:39
1
mercy@ :
ftre yrdhu ufffffe
2026-07-26 16:14:10
1
Bizualem Belay :
የኔ ጌታ
2026-07-28 11:10:31
1
drawer 123 :
እኛም ተጨንቀን ሞትን ለምን በየሆስፒታሉ አይፈለግም ምናልባት አግኝተው ለእርዳታ ወስደውት ቢሆንስ?
2026-07-28 03:10:11
3
Jemila Seide :
ያረብበህይወትያስገኘው እኔአቻልኩም ለናቱሲል አላህያስገኝላት
2026-07-28 10:07:47
1
brhan :
አረ አንሰለችም የዛሬው ገብርኤል ይርዳን
2026-07-26 18:05:19
4
መድፈኘዉ123 :
አሁንማ ትናት ተገታል
2026-07-27 13:38:19
1
hannaasefa4 :
Amelak yderslachehu
2026-07-26 11:09:17
1
kana :
ይህን ልጅ በጎርፍ ስለመወሰዱ ያየሰው አለ ወይ
2026-07-27 10:01:28
2
geni best my :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-26 19:09:56
1
user5029702338382 :
😭😭😭
2026-07-27 19:45:26
0
hanan :
uuffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2026-07-28 05:30:51
0
user6316520547303 :
2026-07-26 22:11:32
0
atside Eshetu :
ውይ ልጅን
2026-07-27 14:30:08
0
g :
አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ
2026-07-27 10:48:00
0
Aster Arega :
@ፈጣሪይርዳችሁ
2026-07-27 12:18:24
0
user330209829814 :
ውይይይይይ አረጋለው ወድጄ ነው?
2026-07-26 16:22:00
2
zeba 23 :
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቤት የሰው ልጅ መከራ
2026-07-27 12:12:41
0
user3517349178285 :
ፈጣሪዬ አተበታሪክ አስመልጠህ የምስራች አሰማን የአላዛር አምላክ
2026-07-28 13:06:38
0
menber :
ቀዱሰ ገብርኤል ወደ ቤቱ ይመልሰው
2026-07-27 08:25:05
0
user12501812053674 :
😭😭😭
2026-07-26 16:35:39
1
dagi love :
😭😭😭😭😭😭
2026-07-26 17:19:42
0
Senayet Mebratu :
❤️❤️❤️
2026-07-26 18:58:22
0
To see more videos from user @hailachin.awoke, please go to the Tikwm
homepage.