@eni_olaslifestyle: Good morning Baby😏 sent😂❤️🤲🏼#CapCut #fypシ゚viral #enny_olaslifestyle #trendingvideo @roddyrubby.life @mannyshotit001 @LAGOS PHOTOGRAPHER Command 📸

eni_ola
eni_ola
Open In TikTok:
Region: NG
Sunday 26 July 2026 11:05:10 GMT
3254
399
9
26

Music

Download

Comments

thankgod_005
thankgod_005 :
Excellently gorgeous 💋❤️🌹
2026-09-24 07:18:05
0
emmystudios1
LAGOS PHOTOGRAPHER Command 📸 :
2026-07-26 16:36:20
1
reasoning92
Reasoning :
hi
2026-09-14 09:41:06
0
wehttam_sho
IFEOLUWA🧟 :
2026-07-27 21:43:15
0
dfurnitureguy1
Mayor of Lagos ❤️❤️ :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 06:57:50
0
thy_creator
MARLEY👑🥇 :
Wawu
2026-07-26 22:18:44
0
godcansamuel
GodcanSamuel :
sexy 😍
2026-10-01 06:22:17
0
kelewize_np
KELEWIZE_NP :
can we be mutuals
2026-07-27 21:40:37
0
wehttam_sho
IFEOLUWA🧟 :
😳
2026-07-27 21:42:46
0
To see more videos from user @eni_olaslifestyle, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እፎይ ሸሸ ወይንስ አፈገፈገ? ገና በማለዳው ሜዳውን ለቀቀሳ!
እፎይ ሸሸ ወይንስ አፈገፈገ? ገና በማለዳው ሜዳውን ለቀቀሳ! "የጽልመቱ ጥላ" በሚል ስያሜ በስሙ ለወጣው መጽሐፍ ምላሽ እንደምናዘጋጅ ካሳወቅንበት ቀን ጀምሮ፣ እንቅስቃሴያችንን እየተከታተለ ስማችንን እያነሳ "ምላሽ እሰጣለሁ" ሲል በሙሉ በራስ መተማመን ለተከታታዮቹ ሲፎክር ከርሞ ነበር። እንዲያውም ፉከራው ጣሪያ ነክቶ፤ "እነሱ መልስ ሰጥተው እኔ ያንን ማፍረስ (ሪፊውት ማድረግ) ከከበደኝ፣ ንጽጽር አቆማለሁ!" እስከማለት ደርሶ በቪዲዮ ሲገዝት ነበር። እኛም ይህን ያህል በራሱ ከተማመነማ፣ ቢያንስ እስከ ግማሽ መጽሐፉ ድረስ ሞገዱን ተቋቁሞ ይዘልቃል ብለን ጠብቀን ነበር። ነገር ግን፣ ልክ የምዕራፍ 1 ምላሻችን (ፒዲኤፍ) እንደተለቀቀ፣ በሚገርም ሁኔታ ጸጥታ ሰፈነ፤ የበላው ጅብም አልጮህ አለ! ትላንት ደግሞ ተከታዮቹ ግራ ገብቷቸው "ለምን አትመልስላቸውም?" ብለው ሲጠይቁት፣ "ለእነሱ መልስ አልሰጥም!" በማለት የፈሪ ዱላውን ጥሎ ቁርጣቸውን ነግሯቸዋል። ምነው እፎይ? ገና እኮ መግቢያውን አልፈን ምዕራፍ 1 ላይ ብቻ ነን! ምነው ገና በማለዳው ሩጫውን አቆምከው? "ማፍረስ ከከበደኝ ንጽጽር አቆማለሁ" ያልከው ቃል ኪዳን ገና ዶሮ ሳይጮህ በአንደኛው ምዕራፍ ላይ ጸና ማለት ነው? ቢያንስ የራስህን ፉከራ አክብረህ አቋርጦ ለመውጣት እንኳ ትንሽ አትታገስም ነበር? ፒዲኤፉን ገልጠህ ስታየው ያሰብከው ዓይነት "ቀላል እራት" ሆኖ ስላላገኘኸው ይሆን እንዲህ በማለዳ ጓዝህን የጠቀለልከው? - ለማንኛውም የምዕራፍ - 2 ምላሻችን ይቀጥላል .... https://t.me/Yahyanuhe/4528 #እፎይ

About