@bettynews2: #bettynews2#news #ዜና#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage

mitaa
mitaa
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 11:07:43 GMT
352938
18710
652
2010

Music

Download

Comments

abushiyeee.abush
abushiyeee abush :
ye chat mekina hilum gize endeziaw
2026-08-10 05:17:20
1
dariyago4
Inat :
yet chat mekina naw
2026-08-09 22:48:30
0
yonatanstudioanddecor
Yonatan Studio And Decor :
speed tachamruwal video lay
2026-08-10 09:19:04
0
tasfuudire1
የእሩቅ መንገደኛ 🚔 🌍🍾🥂 :
እህቴ የጊዜ ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ሳይነጋ መግባት ያለበት ነው ቶሎ ካልገቡ ጫቱ ይቃጠላል ሹፌሮቹም ቢሆኑ ቤተሰብ ያላቸዉ ነገን የተሻለ ለማረግ የሚለፉ በሰአቱ ካልገባ ከስራዉ የሚባረር ስለሆነ ተገዶ ነው የሚሮጠዉ አንቺ ያየሽዉ መንገድ ተዘግቶባቸዉ ሲነጋ ተለቀዉ እንጂ በፊት ለሊቱ መጓዝ ስለሚችሉ ብዙም አይጨናነቁም ነበር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እና ሁላችንም ያለ ሀሳብ 24 ሰአት የምንጓዝ ያርገን
2026-07-26 14:25:13
319
tesfaye.ermiyas0
Tesfaye Ermiyas :
ከእገታ ለማምለጥ ምን ያርጉ ታዳ
2026-07-26 14:04:13
51
koki1204
@koki1204 :
Ethiopia west nau gen
2026-08-09 13:24:35
2
haile.yane6
Haile Yane :
በጣም ምርጥ ሹፌሮች ናቸው 👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-10 07:10:00
2
andualemayalew
Andy :
ለሊት እንዳይጓዙ መንገዱን መንግስት ዘጋው ቀን ቀን ደግሞ መንገዱ በጣም ይጨናነቃል ። ለሊቱን ሳይነጋ መግባት ያለበትን እቃ ነው የጫኑት ስለዚህ ወደው ሳይሆን ተገደው ነው የሚሮጡት
2026-07-27 11:30:52
11
fuzeyada
አልሃምዱሊላ :
ይለያሉ ነው ምልሺ
2026-07-26 18:30:53
11
hussnia95
Hussnia :
እንደዚህ ሆነን እያመጣብ አንቅምም እምትሉን ነገርስ😂
2026-07-29 10:10:08
6
kassahun7875
Kassahun :
hulum.edmeachew.acher.new..
2026-07-27 19:18:05
1
mohammiaminu
ሳይሰገድብህ ስገድ :
በህግ አምላክ ለህግ ይቅረቡ
2026-07-27 16:50:44
5
henoksol2
Abi Sol :
ye siraw bahiri new nabsee
2026-07-26 18:31:41
4
mohammedjemal44
Mohammed jemal :
ይህን ሂወት ሹፌር የሆነ ብቻ ነው የሚረዳው ማንም ሰው አይረዳውም
2026-07-29 12:00:56
1
tsagaye74
ዞላአ🥰 :
አትፍረጂ ስቃያችን በዝቶ ነው ሚረዳን ሰው የለም
2026-07-27 12:01:32
1
yonatanmulgata
yoni :
ወደው አይደለም የጫኑት የሚበላሽ ምርት ነው መግባት ባለባቸው ሰአት ኬላ ይዘጋባቸዋል ግድ በጊዜው ለመድረስ እደዚ ሂወታቸውን ለአደጋ አገልጠው ይነዳሉ በሰአቱ ካልደረሱ ገበሬውም ነጋዴውም ኪሳራ ላይ ይወድቃሉ
2026-07-29 12:16:24
4
user5385933705723
dagim :
ለመኖር ነዉ
2026-07-28 08:59:50
4
kalebtgbar
ቃል በተግባር :
ዋናው በራስ መተማመን ነው ማን ምናገባው
2026-07-27 08:45:20
1
welyu.jafer
Welyu Jafer :
ቱክስ ተከፍቶባቸው ቢሆንስ
2026-07-27 05:47:33
10
abubkerseid6
Abubker seid 🕋🕌❤🤴 :
ብር ነወ እህቴ ክብር ኑጉሱ
2026-07-28 08:06:21
0
ephrem.kasahun3
Ephrem Kasahun :
ነመኖር ከዚ የባሰ አለህ ???????????
2026-07-27 19:25:32
0
user9054039216500
ቆሞስ አባ ገብሬ :
Mn agebashi
2026-07-26 14:55:32
4
abdurihman24
Abdurihman😀ጦራው :
ስረቸዉን፣እየሰሩ፣ነው
2026-07-26 12:47:25
2
yafet0989
𝑦𝑎𝑦𝑎 👻🌱✌️ :
አንቺ ይሄ ይገርምሻል አንዱ መኪና ከወደቀ ተብሎ ሌላ ባዶ መኪና ይከተለውና ልክ ሲወድቅ ጫቱ ወደሌላው ተጭኖ ይሄዳል የወደቀውን ትተውት🥺
2026-07-28 04:44:43
4
axmedjaceloo
♤ Ahmed ♤ :
shifta sela ale new
2026-07-27 03:43:48
3
To see more videos from user @bettynews2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About