@betemariamalemu7: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

መ/ር ቤተ_ማርያም😍
መ/ር ቤተ_ማርያም😍
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 11:11:36 GMT
50980
6230
66
564

Music

Download

Comments

fekade24
ፈቃደ ቤተማርያም "ዘበአታ" :
አቤ
2026-07-26 14:03:05
7
zmareyetbareketeg
ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ :
ፀጋ ከትህትና ጋር የተወደዱ አባት አቤ እንደ ዓይን ከምንሳሳላቸው ብፁዕ አባታችን ጋር
2026-07-26 15:29:25
19
kes1219
sinte456 :
በጣም ደስ የሚሉ ድምፃዊ አባት ጳጳሳት ሲገኙ እንደነዚ አይነት አባቶች ቢቀድሱ
2026-07-27 06:58:31
1
attraction.ethiop
Attraction Ethiopia Tours :
መልአከ ሰላም ቀሲስ አበበ ቢርቢርሳ አቤ የአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ከልጅነት እስከ እዉቀት እድሜ ዘመናቸዉን ማለት ይቻላል አስኮ ደብረ ገነት ቀዱስ ገብርኤልን ያገለገሉ አሁንም በማገልገል ላይ ያሉ እኛን ኮትኩተዉ በመንፈሳዊ ትምህርት በዘመናዊ ትምህርት በእዉቀት ያሳደጉ ያቆይልን ! ቤተ ማርያም ንገርልኝ ! ያዉቀኛል !
2026-07-26 13:03:22
6
.799990
#ሰዉ ለሰዉ :
ምስባኩንም ልቀቅልን
2026-07-26 16:00:50
6
degu.ye.emiye
degu ye emiye :
ሰያዳምጣው ሰላም የሚሰጠን ድምፅ አሜን
2026-07-26 18:51:36
2
getnet137
𝓰𝓮𝓬𝓱12 :
እድሜ ይስጥልኝ
2026-07-26 13:16:30
2
yared.melaku70
Yared Melaku :
እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን🙏
2026-07-26 20:01:40
1
wendmu.gmicael
Wendmu G/Micael :
እደዚነው:ቅዳሴው:ቃለህይወት:ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-07-26 15:30:54
5
.r91398
እናቴ እናቴ(R) :
አመለ ሸጋው እንቁ መምሕራችን ቀሲስ አበበ(አቤ)ቢሪቤሳ💓❤️
2026-07-26 12:46:59
2
kebi.kebron
Kebi kebron ዘብሔረ ጉራጌ :
የመጀመሪያ ብል አያንሳቸውም ዋውውው ግሩም ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 15:35:52
1
makdi00
makdi00 :
አባታችን ቅድስ ገብርሄል ኤድሜ ይስጥልኝ🙏🙏
2026-07-26 14:47:02
1
fekibata.maryam
@fekibata maryam :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-07-27 02:40:38
0
user216845408210
metadesashenafi :
በቤቱያፀናቹ
2026-07-27 04:00:15
0
user9032218669119
የድንግል ማርያም ልጅ :
አባታችን ውዱ ወንድሜ ቀሲስ አበበ ቢርቢርሳ ቃለ ሒወትን ያሰማልን የአዲሳለሟ እመቤቴ ድንግል ማርያም ያገልግሎት ዘመኖትን ታርዝምልን ደግሞ እስቲ በቅዱስ ገብርኤል ምስባኩን ልቀቁልን እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን❤️❤️❤️አሜን❤️❤️❤️አሜን❤️❤️❤️
2026-07-26 16:50:09
2
user2132503607744
Boss :
ሊቁ ቀሲስ አበበ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 11:16:53
1
tarekegntadese3
ታረቀኝ 19 ዘገብርኤል ልጅ :
አቤት ፈጣር
2026-07-26 21:02:18
0
user5003582391994
senait selefe :
መልአከ ሠላም አበበ ቢርቢርሳ🥰🥰🥰
2026-07-26 12:02:12
1
zerihunwerkneh
ዘርይኹን ወርቅነህ :
ሊቀ ልሣናት አበበ ቢርቢሳ ጥዑመ ልሳን ወንድማችን እንወድዎታለን ረጅም ዕድሜን ተመኘን!!!
2026-07-26 17:25:24
9
user7173596636273
yeabsira@@@ :
ጀግና አባት እንዳንድ
2026-07-26 17:58:17
0
belyaseyfu
Belya seyfu :
እልልልልልልልል
2026-07-26 18:57:38
0
eshetu806
የሰማዕቱ ነኝ 2323 :
አቤት ድምፅ
2026-07-26 20:01:37
0
jo987990
yohanis :
አረ ይበል ነዉ ማርያምን
2026-07-26 19:10:41
1
user5008182101232
1216212428 :
አሚን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 17:59:34
0
To see more videos from user @betemariamalemu7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About