@zemazetewahedo: #ገብርኤል#ገብርኤለ‍እ#2018ሮሜዳ_ሥላሴ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ዜማ ዘተዋሕዶ
ዜማ ዘተዋሕዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 11:32:32 GMT
188716
24891
278
1407

Music

Download

Comments

mintesnot.z
M⚜️ :
ከበሮ መቺውን ሲያገኝ እንዴት ያምራል🥰🥰🥰
2026-07-26 16:49:26
161
meseretbeaman
Meseret W/tsadik :
ዝላይ እና ግርግር የሌለበት ልብን የሚመስጥ ምስጋና ❤❤❤❤❤❤
2026-07-26 15:49:35
56
abba.yohannes
አባ ዮሐንስ ወልዱ ለበርተሎሜዎስ :
ይህ ነው ስርዓት በረከተ ያሬድን ያድልልን
2026-07-27 06:15:15
92
user52318514791818
Tg :
እስኪ በማሪያም ትርጉሙን ንገሩይ
2026-07-27 07:27:09
9
ybanta1
ድሽቃው ምት ጎጃሜ :
ትክክለኛውን ቅዱስ ያሬድ ዛሬ አሳያችሁን እናመሠግናለን
2026-07-27 07:15:59
12
tedi.ye.enatu2
ዲ/ን አንዱ የሰማዕቱ ፍሬ❤❤❤ :
አቤት እርጋታቸው በማርያም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሊቃውንቱን ይጠብቅልን
2026-07-30 15:44:03
7
user5956111155541
እግዚአብሔር ሐሎ እምኩለሔ ወተፋቀሩ በበይዕናቲሙ :
ይኅ ነው ከበሮ እየመቱ ማመስገን
2026-07-26 14:06:17
12
shegawabebew21
ሁሉም በእርሱ ሆነ :
እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ በቃ ክብሮ አምታት እንድዝህ ነው ⛪⛪⛪⛪⛪⛪
2026-07-28 08:09:34
6
yibabe.kassa
💈yibabe kassa💈✂ barber shop :
በስማምዬ ያባቶቻችን ከበሮ አመታት ከነለዛውና ከነሙሉ ውበቱ በዚህ ጥቁር መላክ 🙏🙏🙏
2026-07-26 12:22:04
17
abahaylegiorgis
abahaylegiorgis :
ልብን የሚመስጥ 🥰🙏 አስበ ሊቃውንትን ያድልልን
2026-07-28 07:51:24
4
user2237693911232
አለቃ ገብረ ሃና :
አዟዟራቸው ደስ ሲል
2026-07-26 17:49:59
16
sammy271623
Sammy :
እርጋታ ግሩም ስርዓተ 🥰
2026-07-28 09:36:42
7
antencutte1
ዲሜጥሮስ :
ይህ ነው የከበሮውም የማህሌቱም ስርዓት ለከርሞ ያድርሳችሁ በሰላም
2026-07-27 06:30:18
32
jhon80261
Jhon :
ኡፉ ከበሮ ይዘው የማይዘሉ የማይሽከረከሩ አባቶች ማየት እንዴት እንደ ሚያስደስት😍😍
2026-07-27 07:37:41
9
watisampoerna8
hana :
እልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-07-28 05:13:13
1
salamlak.a
Salamlak -Z- ኦርቶዶክስ :
ከበሮ ቦታውን ሲያገኝ ደስስስስ ይላል
2026-07-27 14:59:22
7
gebrelibanos16
gebrelibanos :
የህንን ሰምተህ ቁርስ ምሳ ኣያስፈልግም ለምንድነው ግን download የማይሆን
2026-07-27 17:20:19
5
user1630813835850
adisu 21 :
አቤ ስርኣተ ቤተክርስትያን የኣባቶቻችን እንዲህ ነው ክብር ለናንተ 🙏🙏🙏
2026-07-26 15:38:15
14
user431196513
user2403155827097 :
አቤት እንዴት ደስ ይላሉ ዝላይ የሌለበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
2026-07-30 19:23:45
1
user4726550765293
abbe :
ይሄ ነው የኛ ውበት። ግርግር የለው። ንጹህ
2026-07-31 17:30:52
2
neshi546
user86088118626863makiy (baza) :
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን
2026-07-27 06:48:34
4
bini7401
ቢንቶ ግጥሚ :
ይህ ረጋ ያለ ከበሮ አመታት ደስ ይላል🙏🙏
2026-07-28 12:49:55
3
mik6476
MIKI4🌴 :
ደስ ሲል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🥰
2026-07-28 10:58:22
2
yosi4498
Yosi :
የስርአቱ ቤት ተዋህዶ
2026-07-27 05:51:04
4
hruy23
ኅሩይ :
ማህሌት ከነ ግርማ ሞከሷ
2026-07-27 05:48:44
2
To see more videos from user @zemazetewahedo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About