@ortohdox2: #CapCut #MemeCut #😂 #😂

Mulu Ye Hwuye einat🌸🩵
Mulu Ye Hwuye einat🌸🩵
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 26 July 2026 12:10:32 GMT
29798
1167
324
431

Music

Download

Comments

niem6281
nemu🦋 :
ወላሂ እኔም ቋቅ ነው ያሉኝ🥺🥺
2026-07-26 16:55:25
90
aemira85
صوفايا🧚‍♀️ :
ወላሂ እኔም እርግማን የሚገላቸው ቢሆን አልቀው ነበር🥺🥺🥺😅
2026-07-26 20:12:06
62
hulmenagr
alhmdllhui :
😂😂😂😂በጣም የታዘብኩት እኛ ሀበሻወች ከድህነታችን ድፍረታችን እሰው ቤት ተቀምጠን ለቀው እንድወጡ የምንመኝ ፍጥሮች እኮ ነን😂😂😂😂
2026-07-26 18:51:24
47
user2270168869255
እናቷን መሣይ🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
እኔማ ድምፃቸውንም ባልማ
2026-07-26 18:15:38
18
ako.430
☦️𝓐𝓴𝓴𝓸 🌳🧸 :
😏የኔዎቹማ ከቤትም ሱቅ አይሄደሙ ኧረ ተሰቃየዉ
2026-07-26 15:09:22
30
yemar_yamlij
ያባቷ༄𝐋𝐢𝐣҈҉⃝⃞🫀 :
ማስቸገር ካልሆነብን ቢያንስ የ2 ወር ደመወዝ በአንዴ ስጥተውን ትንሺ ቀን ትተውን ቢሄዱ እደሀሳብ😌🤣🤣
2026-07-26 13:31:03
13
gonderit7
Gonderit :
የሀበሻ ድፍረት እኮ በሰው ቤት ሆ 🤣🤣🤣
2026-07-26 20:48:27
4
user434985060082
Hቾ 🦋👸ንስሯ☦️🦅 :
እኔማ እያወራችኝ ፊቷንም አላይ ቀና በይ ወይም እይኝጅ ትለኛለች ቆይ ምን ይሻለኝ ጥልት አረ ኡኢኢኢኢ🤣😂🙆‍♀️🥺
2026-07-26 22:30:44
6
simegnishalehegn
የጅጋዉ ስላሴ አተ ጠብቀኝ :
ልኔድነዉ ብለዉ በ3 ሻጣ ልብስ ሸክፊ ተመሰገን ሁለት ወረማ ኧረ አይመጡም ሊደብረኝ ነዉ ብየ ሳስብ በሁለተኛቸዉ ቀን ምጥት ልብሱን መቸለብሰዉ እዳቆሸሹት ያልገባኝ እኔን😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2026-07-26 22:01:40
1
workalemsisay456
ለሁሉም ጊዜ አለዉ🙏🙏🙏 :
እኔማ ጧትና ማታ ብቻነዉ የምንገናኛዉ ተመስጌንነዉ መንግስትሰራተኛናቸዉ ስዝናናነዉ የምዉለዉ የምን ጥሪነዉ
2026-07-26 20:28:55
1
forever20d02
ℎ𝑖𝑙𝑎𝑙🦋 :
ከገዛ ቤታቸው የት ይሂዱልሽ አንቺኮነሽ የመጣሽባቸው 😂😂😂😂
2026-07-26 19:51:20
1
user1491812937
user1491812937 :
በሀሳብሽ ተስማምተናል🥰🥰😂
2026-07-26 21:37:25
1
makdis.1122
𝄞🅜ቾ 𖣘︎የደራዋ꧂😉 :
ዬኔዎችስ ሁለት ወራቸው ከሄዱ ናፍቀውኛል የምር🤣🙏🤗
2026-07-26 21:52:15
1
user0534473187
user@ሊም❤❤ :
ወላ ዛሬ 4ቀናቸዉ ተዛፍረዋል ጥረግ ብለዉ ቤቱ በስሜ የዞረ ነዉ የመሰለኝ አቤት ያለዉ ሰላም
2026-07-26 19:51:44
1
user3051526306552
Mነኝ ፅጌረዳዋ🌹🌹🌸🌺💐 :
ረተይ ላኔቺሲሉ መከራየት አለባቸው እኔም እዴት እዳስጠሉኝ ደሞ ከቤት ወታ አታቅም7ወርሆነኝ እዴ ሜንድነው ችግሩ
2026-07-26 22:34:24
1
user140980647
ሶፍ ነኝ የኩኖዋ ✅✅ :
እኔመ በእርግጨ በይ በይ እየለኝ ነዉ
2026-07-26 16:20:14
3
weykunfqadke0
ወይኩን ፍቃድከ🙇 :
ድሮም ደፋር መሆናችን ተረጋግጧል😂
2026-07-26 21:03:33
1
blen3847
blen የድንግል ማርያም ልጂ❤️ :
እኔም ባላያቸው እቤት😁
2026-07-26 20:35:38
0
user7266103056918
ፀይሟ❤✌ :
😥😥😥 ቀላል ያስጠላሉደ
2026-07-26 19:21:53
1
user5372237106121
Rabi🦋 :
ወላ እኔም በገዛቤታቸው እደት እዳስጠሉኝ 😂😂😂
2026-07-26 20:49:04
1
eirgoy
ልጂ♤H♡ፀደዋ :
የኔሥትጠላቸዉአዉቀዉተከራዬአሁንብቻየነኝ😂😂😂😂😁😁
2026-07-26 22:31:50
1
To see more videos from user @ortohdox2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About