@masho748: የቅዱስ ላሊበላ በረከትእና ጥበብ ይስጣችሁ በሏቸው ያየር ጤና ሠፈር ልጆች የሠሩት

masho wale
masho wale
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 13:32:17 GMT
53279
8652
338
1513

Music

Download

Comments

berehanzeegziene211
berehanZeEgziene121 :
Great architects 😌🥰
2026-07-27 07:52:10
0
astro.man998
Astro man/ ንቃ ፈምዝ :
Real Architecture
2026-07-27 08:50:07
0
inaverforgetyoudad
ሰው እንሁን ☂️ :
እሄ ትውልድ ያለፈውን ታሪክ ይደግማል ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣላቸው
2026-07-27 05:34:34
31
tibatiba186
tibatiba186 :
ቅዱስ ላሊበላ : ቤተ ጊዯርጊስ : ሁሉንም ይግለፅላችሁ ::
2026-07-27 07:39:30
5
maryesisay3
ናፍቆት :
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድጋችሁ
2026-07-27 06:25:02
11
user316173241921
maritu :
ere tileyachihu edig belu
2026-07-27 03:21:13
0
gotomgotom4
Gotom Gotom :
በጣም ይገርማል እግዛቤሄር ያሳድጋቹሁ ኣንዳዱ አነደናተ ህፃን መሳርያ ሰርቶ ምኞታቹ በዛው ይገልጣሉ እናንተ ግን ይህን በማሰባቾሁ ቅዱስ ላሊበላ ይጠብቃቹሁ ያሳድጋቹሁ
2026-07-27 03:35:21
32
wubenigusse
wubenigusse :
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 01:12:58
12
debashayana
አያና (Debash)✅ :
ቅዱስ ላሊበላ እውቀት፣ ጤንነትና ሀብት ይስጣቹህ!!! መልካም ትውልዶች!!!
2026-07-26 18:15:56
29
etenesh.tadesse0
Etenesh Tadesse :
እድግ በሉልኝ የኔቡቃያዎችሁሉም ያለበትን አካባቢ ነው የሚመስለው
2026-07-27 07:13:48
3
alem.love12
Alem Love :
እዉይ በዚክ ዘመን ንፁህ ጭንቅላት ተባረኩ
2026-07-27 02:34:00
5
tigistt80
Tigist Tg :
የገጠረ ልጆዎች የደጉ ሀገሬ ገበሬ ልጆዎች በእጃቸዉ ይጠበባሉ የከተማ ልጅ ጌም ይጫወታል❤️🥰እድግ በሉ🙏❤️
2026-07-27 06:36:40
2
user3574885292386
user3574885292386 :
የአምሐራ ሀሞቱ ጀግንነቱ የዋህነቱ ሰውነቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 07:12:49
1
sabaqueensheba1
saba :
በጣም የሚገርም ጥበብ ነው እነዝህ ልጆች ብርታት እና ሞራል ይገባቸዋል በዚሁ መቀጠል አለባቸው በጣም የተሻለ ነገር እንደሚሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 07:51:24
1
kassa.gondarew
kassa Gondarew :
አረ ጎበዝ ከነዚህ እፃናት ተማሩ እግዚአብሔር ይባርካችው
2026-07-27 03:34:57
2
ox9a6s7w13nsh
ሳምሪ 444 :
የኔ ማሮች እድግ በሉ
2026-07-27 04:26:43
1
zerihun715
ሰላም ለኢትዮጵያ :
👍👍👍ያሳድጋችዉ🙏🙏🙏
2026-07-27 01:58:18
2
is.al.ra.ma.love.is.life
Almardaz Israfahel ☦️ :
አምላከ ቅዱስ ላሊበላ ያሳድጋችሁ 🙏
2026-07-27 04:28:05
1
user6965371619303
መላከ ጽዮን ቀሲስ በውቀት ባይነሳኝ :
🥰 ቅዱስ ላሊበላ በአእምሮ ጥበብ ያሳድግልን።
2026-07-27 04:27:06
8
emutitiktok5
#Emuti@tiktok :
እድግ በሉ የሚያጠግበ እንጀራ ከምጣዱ........❤❤❤❤❤❤❤
2026-07-27 03:35:04
0
my184109
ፀጋየ የህቶቹ ቀበጥ :
እድግ በሉ የኔ ስስቶች
2026-07-27 03:04:42
0
ametengawu.1212
getye yeswura stota :
እስኪ ጨርቁን እደኔ አጢኖ ያየ ባድራንም ይወክላልኮ እዉት እስኪ
2026-07-27 02:39:09
1
takel.fikadu
Tig :
ያስድጋችሁ🤲
2026-07-27 08:55:36
0
user5529035529534hay
user5529035529534hay :
ያሳድጋችሁ
2026-07-27 08:54:13
0
user71273463745578
Abu/Dawit :
ቅዱስ፡ላሊበላ፡ያሳድጋቹ💚💛❤️🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️👌👌👌
2026-07-27 08:54:14
0
To see more videos from user @masho748, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About