@beteyaredmedia: ማእከላዊ መሆን #ኦርቶዶክስተዋሕዶ_ቤተያሬድ #ኦርቶዶክስ_Orthodox #sefileyapawlos #beteyared #ኦርቶዶክስ @Yohannes Getachew @ጳውሎስ - Pawlos

ቤተ ያሬድ - Bete yared
ቤተ ያሬድ - Bete yared
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 14:05:55 GMT
18058
1165
21
116

Music

Download

Comments

2biirr
2biir :
alefeee aboo tewuuu
2026-07-27 03:12:31
0
elsabet021
user6526618714071 :
ምንምአልናገረምከማለትግንብታስተመሩነዉእንጂየሚሻለሁ በማስተማር ብዙ ስዉ ይድንነበረ አልታደልንም እና ለምን ትናገራላችሁ ትላላችሁ በፊትያስተማራችሁትሌላ አሁንየምታስተምሩትሌላ ራሳችሁን ከመወቀስ ህዝብንመወቀስ ስውምንያድረግችሁ ራሳቸሁተዉን
2026-07-27 04:26:11
0
05unique
unique :
ኧረ አዳም አንዴ ነበር የተሳሳተው
2026-07-26 20:25:24
0
tesfatesfa26
Tesfa :
እድሜ ይስተዎት
2026-07-26 17:53:51
0
user5449220372008
መምህር ኤስድሮስ :
ሁሌ ጥሩ ሀሳብ አቀረቡ ለማለት ይሞክራሉ 😳😳😳 እውነትን ሐቅን መች ይሆን የሚናገሩት ???
2026-07-26 21:20:25
0
henosandamen
mesfin woreilu dessie wollo am :
በስጋ አይደለም ጾተመ አንስታይ እና ተባእታይ ተብሎ ቢጠራ 2ጾታ ስለፈጠረ ግን ሰዉኛ ሀሳብ ግን ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር ፈጽሞ የቸለያየ ነዉ
2026-07-26 18:31:26
0
hiwotfiker811
Hiwot Fiker :
ይሕንንለግሩምአለነ ላክለት
2026-07-26 19:07:35
0
tewahidolezelalemtinur1
ISRAEL THe TEWAHIDO :
እና ዝም ማለት አለብን? ያኔ ነዉ ይቅርታ ጠይቀዉ የሚመለሱት???
2026-07-26 17:39:26
0
zekaryaskiros
zekaryas kiros :
እርስዎ አስተያየት እንዲሰጡ መጠበቅ የለበትም ። እርስዎ አስተያየት ስላልሰጡ ሌላው አይስጥ ማለት ተገቢ አይደለም ። ዝም መባል ነበረበት እያሉን እኮ ነው ። ከእሳቸው መዋረድ በላይ ቤተ ክርስቲያኒቷ የሌላትን ትምህርት አላት ብሎ ያስተማረን ሰው በተቻለ አቅም መቃወም ነው የሚገባው ። መጋቤ ሐዲስ እባክዎን ይታረሙ ።
2026-07-26 18:36:57
4
love064263
ወይኩን ፈቃድከ :
አሁንም እየሱስ ጾታ አለው አለው ያለው ሰው አሁንም የለውም አላለም በጣም ብዙ አዋቂ ነው እርሱ ያለው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርት ጾታ አለው የለውም ብሎ ማስተማር አይቻልም ለማህበረሰብ ይከብደዋል ማብራራቱ ይቅር ነው ያሉት ጾታ ቢኖረውም አለው ማለት የለብኝም ነው ያሉት ጾታ ለመኖሩ ከፈለጋችሁ መጽሐፍ ቅዱስ ገብታችሁ አንብቡ።
2026-07-26 19:57:25
0
dn.sebsibe.sol
D/n Sebsibe Sol :
መልካም ያኔ አቡነ ገብርኤል ድንግል ማርያም ቤዛዊተ አለም አትባልም ሲሉ ለምን ሁሉም ተረባርቦ አወገዘ መርጦ አልቃሽ አንሁን
2026-07-26 19:15:33
0
borrobari
borro barii :
ሌላ በሔር ብሆኑ ኖሮስ ስንተዋወቅ
2026-07-26 19:03:42
1
bereketabbogale45
Bereketab Bogale :
የእውነት የተበላሸ ጊዜ ሆነ እነደውም የሴተኛ አዳሪቤትማ ተሻለ እነደው ሁሉ ፈላስፋ ነኝ ዲያቆን ነኝ ምናምን እያሉ መለፍለፍ እውነቶትን ነው ዝም ማለት በቃቃቃቃ
2026-07-26 19:11:12
0
egtwa_letsion_wehkfwa
ሕዝቅኤል :
ትክክል ሠው ከስህተት ብረት ከዝገት ይባል የለደ?
2026-07-26 20:15:15
0
sami.king416
Ashu ze Arsenal :
👏👏👏
2026-07-26 19:10:39
0
_negash12_
@negu :
😁😁😁
2026-07-26 16:46:11
0
mule369a
fairfix Ev solution :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 17:34:00
0
erkye.gola
Erkiye gola :
🙏🙏🙏
2026-07-26 19:23:40
0
To see more videos from user @beteyaredmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About