@orbitelectronics: ጀግኖችን እናግዝ: ብርቱዎችን እናበርታ! ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ የውድ ወንድማችንን የመልክተኛውን ራእይ በመጋራት የተቸገሩን ለመደገፍ እነሆ ተዘጋጅተናል:: ለዚህ መልካም ሀሳብ እውን መሆን የእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን አስተዋፅዎ በቃላት የሚገለፅ አይደለም:: በቀጣዮቹም የማገዝ ጉዟችን አብራችሁን በመሆን የዚህ መልካም ተግባር አካል እንድትሆኑ እንጠይቃለን:: ኦርቢት ኤሌክትሮኒክስ በልዩነት የሚመርጡት! #orbit #electronics #fromtheheart #giving #fyp @Yeabsira Addisu @rabiya @መልክተኛው @Yonatan Derese 🥊 @Abi Eyuel @yuti_nass @bezawit solomon @Behaylu @ባርኮት @Tonkosu/ቶንኮሱ @user13080605264 @Melektegnaw_

Orbit Electronics
Orbit Electronics
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 15:07:24 GMT
108348
15713
171
1930

Music

Download

Comments

abiy_zeleke
abiy :
Orbit electronics 🙏🙏🙏
2026-08-08 10:05:56
0
asfawaderaw
Asfaw :
follow 👍
2026-08-07 16:43:23
0
behaylu63
Behaylu :
ሁሌም ከአቅመ ደካሞች ጎን የማይጠፉው ኦርቢት ደሞ በሌላ ምእራፍ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2026-07-26 17:35:31
37
buzayew.lakew
Buzayew Lakew :
በርታ ወንድሜ
2026-08-05 15:56:18
2
mmmmmm14125
mmmmmm :
ትጠብቅህ ወንድሜ
2026-08-06 08:24:13
2
shife12wo
Shiferaw :
እኛም በኑሮ ውድነት አቅመ ደካማ ሆነናል ።ስለዚህ እኛም ልንታገዝ ይገባል።
2026-08-06 08:34:13
2
nur.kemal91
nurkemal92 :
Orbit ይለያል
2026-07-26 16:44:42
10
tadei111
@Tadei ነኝ ከቡሬ ✅ :
እንኳን አንተ ደና መጣህ እንጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-03 04:54:00
2
mikamiko2000
Miki :
እውነተኛ እገዛን ከልብ የሚያደርገው ኦርቢት: አሁን ደግሞ ከፍ ባለ አብሮነት! ብርቱዎችን እናበርታ!
2026-07-26 18:39:46
6
kene123kene
አል ነጃሺ ጥበብ ቁጥር 2 :
እኔ 20 አመት በላይ ደንበኛ ነኝ ወላሂ በጣም የምወዳቸው ችግራቸው....!!! ከነሱ የተገዛ የኪችን እቃ አይበላሽም አይጠገንም
2026-07-27 05:39:52
3
yordanoszewudu418
Visionary CEI_ Lead Your Story :
ኦርቢትን አሁን እከተለዋለሁ b/c መልዕክተኛው አለ
2026-07-27 08:38:25
2
mssieaynawe
Messi የዘሜዋ🇨🇬ስነዬ🩵🍫🤌 :
በርታልኝ ስነዬ🥰❤️💙
2026-07-26 19:54:53
1
esmaelali90
Esmael ali :
orbit ይለያል የምንለዉ በምክንያት ነው ##1##👌👌
2026-07-27 02:57:51
1
ikiz_curtain
ኢኪዝ መጋረጃ :
ስነ 👌🥰
2026-07-26 20:19:21
1
tupucsha1
2puc1 :
ኦርቢት ምንድ ነው info አድርጉኝ
2026-07-26 21:32:43
2
user1825381519006
user1825381519006 :
መጀመሪያ ድርጅቱ ላይ የሚሰሩ ሰራተኞችን ደመወዝ ባስተካከለ የመገጣጠም ስራ ለሚሰሩት ለምግብ የማይሆን ደመወዝ እየከፈለ
2026-07-27 18:08:09
1
mekonen203
S.m & B.a. 🇪🇹 ✈️ 🇺🇲 :
ወድም በናትህ ዋጋቸው ተመጣጣኝ ከሆኔ ካፌ ልከፍት ነው እቃ ፈልጋለሁ 🙏
2026-07-27 06:50:46
1
user7566976553033
user7566976553033 :
orbit for ever
2026-07-28 08:01:39
0
beki.12504
Beki 12 :
yezelalem mgelgeya eka tfelgalehu engbiyaws orbitn gezteh tetekem orbit yleyal new yemlh wegn
2026-07-26 16:27:19
1
.1219613
ኢትዮጵያ 12🥰🐝🙏 :
2026-08-06 21:02:19
0
getasil.gecho
ኢትዮ💚💛❤️ሪካ :
እመብርሀን ትጠብቅህ ጀግናየ
2026-08-08 19:40:33
0
t.b.h09
Ade duneg. 🥷 :
Erdagn yeskur medanit gzalgn 4000brii new 3wer new yemiyasfelgegn
2026-08-08 20:05:15
0
bettyg07
Betty :
ተባረክ የኔ ወንድም🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 13:57:04
0
user902214919914
የጎጃሟ ቀበጥ :
በርታልን
2026-08-07 03:40:15
0
moneyiseverything184
mone :
good
2026-07-26 15:16:33
0
To see more videos from user @orbitelectronics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About