@moyataju1: እናቶችን የመሸኘት challenge ዛሬም በአባቶች ቀየርነው Day 25🤲🏼🙏🏻🙌🏽… Copy link share repost follow 🤲🏼🙏🏻🙌🏽…@UMMAH🧑‍🧑‍🧒‍🧒

Moya
Moya
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 15:38:56 GMT
640906
177056
2670
12056

Music

Download

Comments

nurualhabesha1
Nuru Alhabesha :
እኔ ሙስልም ነኝ🥰🥰🥰። የኦርቶዶክስ አባቶች ደግነታቸው 🥰🥰🥰
2026-07-26 20:46:40
3514
ashebrkiros
#ashebir :
"ታላቅ ሰው ያሳደገህ" አሉት ለወላጅ የሚተርፍ ምርቃት።
2026-07-26 16:56:58
1812
odagadisa68
Oda 🎱 :
ሰዉ የለም ሲባል ሰዉ አለ አሉ ቀን የለም ሲባል ቀን አለ አሉ 💙
2026-07-26 16:10:30
8197
modelhakiz2
hakez🇹🇷 :
ሰው የለም እዳይባል ሰው አለ አሉ 🤌🏻
2026-07-26 15:52:54
4403
genene.dima
@𝐺𝑒𝑛𝑒𝑛𝑒 𝑑𝑖𝑚a ✞✞✞ :
ዘርና ሀይማኖት ያልገደበ ልጅ አላ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-26 16:20:54
706
mahirtube1
Mahir Tube :
ወላሂ ነው ምልህ ማንም ያላወራልህ ጀግና ወጣት ነህ....ስሜትህን አሸንፈህ እንደዚህ በጎ ተግባር መስራትህ ወላሂ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት🥺
2026-07-26 16:00:09
1702
sale_2721
SALE :
ለምን ነው ግን መፋቀራችንን እንደ ብርቅ የምታዩት🥺 አይ ኢትዮ እንዲ ሁነሽ ቀረሽ 🥺
2026-07-26 20:30:35
774
alemayeh21
alex gonderew :
እንዳተ አስር ቢኖርኮ ሀገሪቱ የት በደረስን
2026-07-26 16:23:52
913
sherif13fev
Sherif & Fev acting :
ከአቅሜ በላይ ሆንክብኝ 🥰🔥🥰
2026-07-26 20:12:34
254
mame.amin93
Mame Amin :
ሰው የለም እንዳይባል ሰው አለ ጉድ ያለውንግግር👌
2026-07-26 16:39:26
114
kelknolawi6
k Nolawi👑 :
"ሰው የለም እንዳንል ሰው አለ" "ቀን የለም እንዳንል ቀን አለ"
2026-07-26 16:42:24
247
abdumanv8
Abdu popular🖥📡🔌🔧 :
አለህ ሀያትህን ያርዝመው🥰🥰🥰
2026-07-26 15:43:36
334
12gecho21
ጌች :
"ሰው የለም ሲባል ሰው አለ ቀን የለም ሲባል ቀን አለ " ትልቅ ንግግር
2026-07-26 16:44:17
166
adoniproduction
adoni production :
ሰዉ የለም እንዳይባል ሰዉ አለ🤗✨✨✨
2026-07-26 22:11:06
154
justquran198
هدية hadi🇪🇹 :
ዉለህ ግባ መባል ትልቅ ምርቃት ነዉ
2026-08-12 13:58:56
11
bruck_zity
Bruck Zity :
ሰው አለ🥰
2026-07-30 18:55:58
111
seyfuhussen6
seyfu hussen :
አለህ ይስጥህ
2026-07-26 16:35:18
238
mahir.sumeya
ማሂር የአርሴናል አክቲቪስት🥰🥰🥰 :
ወሏሂ አልቻልኩም አለቀስኩ ስራሀን አሏህ ይቀበልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-27 06:17:22
98
etio1236
ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም :
ታድለህ ሰው በጠፋበት ሰውሆነህ የተገኘህ🥰🥰🥰
2026-07-26 19:59:31
147
kiya.ararso
Kiya Ararso :
ወላሂ ውስጤን ነው የነኩኝ የአመቱ የሚገርም አባባል😳😳😳😳😳
2026-07-26 22:38:27
33
mohammedye3
mohammed1990 :
👌👌👌🥰🥰🥰ምክራቸው ደስ ይላል አቦ
2026-07-26 16:06:36
86
ummeryem12
Umu Meryem 🇪🇹💖🇦🇪 :
የአመቱ ምርጥ ንግግር አባ👌 ሰው የለም እዳይባል ሰው አለ! ቀን የለም እንዳይባል ቀን አለ!
2026-07-26 20:19:30
60
To see more videos from user @moyataju1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About