Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@a1629195: #እናቴ ኑሪል#🌎👑♥
🍫ሰናይት ጎጃሜዋ🦋🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 26 July 2026 15:48:13 GMT
126099
9788
662
480
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.13MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Maram :
mom mom mom😭😭
2026-08-09 19:59:11
0
እሱ ያለው ሊሆን እኔ ብዙ አሰብኩ :
አይይይ የኒ እናት ደሞ ሀምሌ ነበር ቀኑ እራሡ ካምሮዬ አይጠፋም ሁልግዜ እና ተትንሹ ወንድሜጋራ እረኝነት ውለን ማምሻ ጠቋቀረ አጡ ተባልን ሊጠል ነው አያለች ትጣራለች ልጆች ሥለነበርን እኔናሡ እየተጫወትን ቀስ አያልን ሥንነዳ በድገት ጥሎ የማያቀውን ዝናብና በረዶ ሀይለኛ እየጣለነበር ምሣ የተቋጠረልንን እራሡ አልበላነውም ነበር በጣም ትልቅዬ ድጋይ ነበር እሡውስጥ ገብተን ቁጭ አልን ከዛ ምሣችንን አየበላን ስንጫወት ከዛ እሧ እኛን ሥፈልግ ከውቶቹን ብቻ አገኘቻቸው እኛ እድጋውሥጥ ስለነበርን አልሠማናትም ቁቁሥትል የሆነ ዥረት ነበር በጣም ሞልቷል እደማትሻገረው ታውቅ ነቀር ግን በጣም የምወደው አጎት ነበረኝ ሥጮህ ሰምቷት ተከትሏት ነሯል እና እዛ እዥረቴውሥጥ ዘላገባችበት አጎቴም አተረፈልን እሧን ዝናቡ ቆም ማረግ ሢጀምር ኡኡታዋ ተሠማን ተተቀመጥንበት ተነሥተን እዝህ ነን አልናት መጡ ማመን አቅቷት እያለቀሠይ ተተቀመጥንበት ትንሽ እልፍ እዳልን ያየተቀመጥንበት ድጋይ ተናደ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ታምር ነው የመሠለው ህዝብ ሁሉ 😭
2026-07-27 12:03:12
80
joo🇦🇪 :
ለናቴ ብዙ ነገር ለማድረግ ቃል ገብቸላት ነበር አሁን ግን ለራሴም መሆን አቃተኝ
2026-08-08 16:40:11
14
RaHmeT🍉🍉🍉 :
አረ ክፈቱት ላዉርደዉ🥰
2026-08-09 16:24:34
0
❥ሰሬሷ༆⃠የሸጋዉ⍣⃝አህመድ ⍣⃝ልጅ𝄞 :
ትምርት ቤት ሂጀ ዝናብ ሲጥል እየመታት እኔን ፍለጋ የምትመጣዉ ትዝ አለኚ😭ማን እደናት😓
2026-07-27 10:28:17
48
𝑡𝑖𝑚𝑒 𝑖𝑠 𝑔𝑜𝑙𝑑 ❤️ :
ዝናብ እየጣለ የምታርመው ነገር እኛ ጥለናት ስንሄዲ 🥺🥺
2026-07-27 16:27:34
15
A ነኝ ህልማኝዋ👌 🇹🇷🇹🇷 :
እናት ክፈ አይንከት ❤️❤️❤️
2026-08-08 15:17:01
2
ሰላህ ነኝ ክብር ለሴት ልጅ 🍒 :
በምን ቃል ልግለፅሽ እማ ድክመቴ ያቺን ስቃይ ለኔ ምድር ያላቺ ጨለማ ነው ለኔ የመኖሬ ምክንያት ነሽ ሀያትሽ ይርዘም እማ
2026-08-08 11:58:04
3
የሰዉ ልጂዉሸቱ ደህናነኝማለቱ 💔😥 :
እናቴኮ በክረምት ጭቃጠፍጥፍ ሽጣነበርኮ ያሳደገችን ምግዜም ዝናብፀይም አያሸንፍትም ነበርእኛን ለማሳደግ የኔከርታታእናት የሚረዳትዘዲኳየላትምነበር ግንእደዛምሁና አሳዲጋን እደሰዉልናደርጋት ልናሳልፍላት ደርሰን ተሰደዲንላት ግን ላትመለስትታንሄደች ግንኮ ደርሰንላት በማረፊያዋነዉ 💔💔💔💔💔ያልተነካ ግልግልያዉቃል ሰዉምየሞተ ተጎዳያለምንአለበትይላል ግንአማራጭስለሌለነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-01 20:28:14
3
صلحت بنت بابا :
አይ እናቴ እደናፈቅሽኝ ሂድሽብኝ አይ እድሌ😭😭😭😭😭😭
2026-07-27 20:32:44
9
➽ ሞዛዛዋ M➽የቦረናዋ🚷 :
አትነካኩኝ እሢ ብሦተኛነኝ😭😭😭😭
2026-08-08 08:32:16
0
LJ sul 🤦♂️ :
🥺🥺🥺እናቴ በአካል ባላውቅሽም በአሄራ እንገናኛለን ኢሻ አላህ🥺🥺🥺
2026-07-28 21:17:50
6
𖣘︎𝑧𝑢𝑧𝑢✭𝑏𝑖𝑛𝑡 𝑏𝑎𝑏𝑎✭ :
እማዬ የመጀመሪያየም የመጨሻየም ስብራቴ💔
2026-08-08 18:32:56
1
➤H ➤ነስሯ➤🦅👌 :
እናትነት👸😪😥
2026-08-08 14:17:04
2
❥𝄞≛⃝𝐖𝐞ካ༆𝐕𝐢ዋ𝐒⃝≛ :
እማዬ የቲሟልጅሽ ህይወትአስጠልቷታል ስብራቴዋ😭😭😭😭
2026-07-30 11:27:17
1
❤️ነኝ የጎጃሟ❤️ጥቅሽ💋💋💋 :
አላህ እድሜና ጤና ይስጥል ን እናቴ ኡፍፍፍፍ
2026-07-27 07:20:06
12
𝄞ላይ≛ተሯ♓️ 🦅 :
ትምህርት ቤት ሁነን ሣጥል እሷን እየመታት የምትቀበለን ነገርስ እማየ አፉበይኝ ሁለየም እወዲሻለሁ🥺🥰🥰
2026-08-03 04:47:48
1
አልሀምዱሊላህ :
እኔም እድህ ነበርኩ አይይ ሰደት🥺🥺😢😢😢
2026-07-27 15:35:54
2
زوزو :
የኔ ውድ እናት ለኛ ብለሽ ስንት መከራ አሳልፈሻል🥰
2026-07-27 14:49:04
2
➻𝑙𝑖𝑗🦋ℎ𝑎𝑦𝑢,✨ተማሪዋ📚🎧💫 :
እማዬ ሂወቴ😥እድኖር ኑሪልኝ😘
2026-08-09 08:37:15
1
🎧ቀዉሷ🥷🫡 :
የኔ ዉድ አያት እኔን ለማስተማር በዝናቡ በጽሀዩተንከራተሽ😭😢አላህየ አደራ ዉለታዋን ሳልከፍልሞትን እንዳታመጣብኝ)😭😭😥😥😥
2026-07-27 19:56:21
3
💄🎀💵❣️hani❤😘🍋🍋🍋 :
ኡፍ የኔ እናት ምንም ሳላረግልሽ አትሙቺብኝ አደራህን አምላኬ አንድሺ ዘመን እንደአንድ ቀንነውና ላንተ በስደት ያለን ልጆችህን አቆይተህ ቤተሰቦቻችንን አስደስተን ሳንጎል ሳይጎሉብን በሰላም አገናኘን
2026-07-30 19:55:44
2
سامحني يا الله 😥 :
በግ ፍየል ስናግድ ዝናብ ሲጥል ጓደኛየ ኧረ እመቤት ትተን እናምልጥ እነሱ እንኳን ያራግፋሉ ትለኝ ነበር አይ ልጂነት ከዛ እርግብ እርግብ ሲያደርጉ አየሽ ሲያራግፉ እኛ ግን በሰበስን ትላለች 😂እኔ ትቸ አልሄድም እልና ፍለጋ ይመጣሉ ትታችሁ አመጡም ብለው ይናገሩናል 😥😥
2026-08-08 17:48:37
1
💫zuzu የማሜ ሼጋ እህት√ :
🥺🥺እናቴ ናፍቀሺኛል🥺
2026-07-28 10:55:40
1
To see more videos from user @a1629195, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Khawind Aur Biwi🥹💯🖇 #molanatariqjameel #islamicvideo #islamicpost #foyoupage #1millionaudition
Tự do tài chính
👀❤️👀❤️👀❤️👀❤️👀❤️👀❤️👀
#caballeros #tomasshelby #parati #creatorsearchinsights #diciplina @Giovanni
تلاوة عطرة #المغرب🇲🇦تونس🇹🇳الجزائر🇩🇿
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy