@eboya6: ሰልማነል ፋሪስ መስጂድ ውስጥ በመግባት የዉዱእ ማድረግያ ቧንቧ ፈቶ የወሰደዉ ሰዉ  #fyp #bismillahfyp @HamzaH shifa @Ethio Dawa @Ustaz bedru hussein @Umer Alemayehu (አቡሽ) @ማሜ

eboya6
eboya6
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 July 2026 15:51:18 GMT
166535
14321
512
9902

Music

Download

Comments

itkilah4
no name :
ያአላህ ምን ያህል ቢቸግረው ነው ዱአ አድርጉለት ። ያአላህ ከሌብነት አውጣው እና የተሻለ እርዝቅ ወፍቀው
2026-07-26 18:18:54
1232
abrshdish
abrham :
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ያማል እኔ ሸፍናለው ሙሉውን 🙊😭
2026-07-26 23:13:41
699
baba.abuki23
ሸነን :
መስረቁ ሳይሆን ችግሩን ነዉ የተረዳሁት አላህ ሃብታም ያርገው ሙስሊም ይሁን ክርስቲያንም
2026-07-27 00:14:25
242
_itz_suha
Señorita :
የፈለገ ቢቸግረው ከመስጊድ ውስጥ መስረቅ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን🤲
2026-07-27 03:11:34
192
m.amin.beker
M Amin beker :
irduut
2026-07-28 09:25:57
0
mamilan623
ማሜ :
ወላሂ ያሳፍራል
2026-07-26 15:55:09
147
gebru41
@gebru07 :
እኔ ክርስቲያን ነኝ ስንት ብር ነው ሸፍናለውኝ
2026-07-27 07:21:02
67
alnasir.furnither
sofi muslim 2 :
ያለበት ሁኔታ እሱና አንድ አላህ ነዉ ሙያቁት አላህ ይርዳዉ🥺🥺 ዱአ አርጉለት !
2026-07-27 05:53:43
81
abukimeki
እንጭርጭርት :
አላህ የተሻለውን ሪዝቅ ይስጠህ ከዛ መስጂድ ለማሰራት ያብቃህ የኔ ወንድም
2026-07-27 09:54:19
56
nbnb72333
N/R/M :
የካሜራው እንቅስቃሴ ግን እንዴት አያችሁት
2026-07-27 08:17:34
37
bilale5564
አዲስ :
ሌላ መስጊድ ላይ ሊገጥመው ይሆናል
2026-07-27 21:57:13
6
ekiramoumer4307
ekram Omer :
አይ ሰዉ ይመጣብናል እንጂ አላህ ያየናል የሚል ፍራቻ የለም
2026-07-27 04:45:21
17
kezamkezim
ከዛም ከዚም :
ሱብሃነሏህ ምንያክል ቢቸግረው ነው አሏህ ይመልሰው ሪዝቁን ያስፋለት🙏🙏🙏
2026-07-27 11:58:39
11
sphebsha1
ᗰᑌKEᖇEᗰ.ⓢ︎ⓣ︎ⓐ︎ⓡ︎ ⓑ︎ⓞ︎ⓨ︎ ♒ :
ምን ያህል ቸግሮት ነው አላህ ይዘንለት
2026-07-27 17:53:28
7
one_day194
one ⌚️ day :
2026-07-27 13:42:01
4
lonly3944
lonly :
ልምድ አለው አጋጣሚ ቢሆን እንዲ በቀላሉ አይፈታለትም
2026-07-27 03:19:59
15
maeda.habib
Menal ke akesum :
እኔ ግን አለቀሰኩ😭😭😭😭😭😭 ምን ያክል ቀልባችን ቢደርቅ ነዉ አላህ ቤት መጥቶ መስረቅ ኢላሂ
2026-07-27 05:30:19
15
kidisweet2
kidi zubeyda :
ቢያንስ ሌላ ቦታ ሰርቆ እዚህ ተውበት ማድረጊያ ቦታው ነበር እኮ አይ 😢😢
2026-07-27 04:55:39
12
sufiynkedr
sufiyan :
ቢቸግረው ነው ምትሉ ሰዎች ምናቹህ ነው ሚያማቸው ጤነኛ ነው
2026-07-27 08:08:44
7
benul_islam
Hayder Mohammed :
ያ አላህ አቦ አላህ ይድረስለት።ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ።😭😭😭
2026-07-27 02:43:50
17
user18629812943300
@Ahadun Ahad💙💙💙 :
እና ካሜራማኑ እንዴት ነው
2026-07-27 03:36:48
5
user509533103524elaya
ela amanuel :
እንዴ እስካሁን የፈታው ሺህ ብር አይሞላም እኮ😭😭😭😭
2026-07-26 23:03:42
10
0902enezo
@ENEZO :
min indasgededew allahina isu yakalehu allah afu yibelew yeteshal rezk yistewina mesjidim yigeneba zend dua inadirgilet 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲يارب يارب يارب يارب
2026-07-27 04:50:36
10
user5132384335681
አብዲ :
አላህ ህዳአያ ይስጠው😌😌😌😌😌
2026-07-26 17:11:42
10
To see more videos from user @eboya6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About